ABDU_RHEMAN_AMAN Telegram 1735
የወሎው ጨረቃ፤ የሀረሙ ችካል!
*****************
«በሁሉም የእውቀት ዘርፍ ላይ ሊቅ ነው።» ተብሎ የተመሰከረላቸው!
እኔም ስለዝናዎ ብፅፍ " እንደ ጦር ልብ የሚቆፍሩና እንደ ፍላፃ የሚወረወሩ ጥበቦችን በመፅፍዎት ውስጥ ባገኝ የጥበብ አድማስዎ እጅግ ሰፊና ጣፋጭ መሆኑን ተገነዘብኩ። ከልጅነታችሁ ሰፈር ጀምሮ የትጋት ጎዳናችሁ አስቀንቶኛል። እርስዎ በሚገርም የሀዲስ ውበት የዘመኑን ጨለማ የሚተረትሩ ወስፌዎችን መቋጠር ችለዋል። ለካ ሀገሬ ውስጥ እንደ ተራራ ችካል ፀንተው ባለአደራ የሆኑ ሰዎች አሉ። በመዓዛቸው ድንበር አልፈው የመጡና አጥር ዘልለው ስለወጡ የእውቀት ፋናዎቻችሁ ለመናገር አንደበት አጠረኝ። በርግጥም የወሎው ጨረቃ፤ የሀረሙ ችካል ናችሁ!"

ዛሬ ከአንድ የሀገሬ ሊቀ ሊቃውንት ጋር በጥቂቱ ለማስተዋወቅ ብዕሬን በወረቀት ላይ አስፍሬአለሁ። በህይወት ያሉ ሸይኽ በመሆናቸው ስለታሪካቸው በስፋት የተፃፉ ድርሳኖችና ማጣቀሻዎች ባይኖሩም ከግል ህይወታቸው ይልቅ ስራቸው ጎልቶ ስለማንነታቸው የሚናገርላቸው ሰው ናቸው። የእውቀት አድማሳቸው እጅጉን ሰፊ ነው ፤ ለዓላማቸው መሳካትም ፅኑ እምነትንና መስዋእትነትን የተላበሱ ናቸው፤ የሀቅን ፈር የተከተሉ ታላቅ የለውጥ ኃዋሪያ!

"ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሸይኽ ዐሊይ ቢን አደም አል-ኢትዮጲ" ይባላሉ።
ሸይኹ እ·ኤ·አ በ1946 ዓ·ል በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ በምትገኘው የረጅም ዘመን ታሪክ ባለቤት በሆነችዋ አገረ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወለዱ። የተወለዱበት ክልልም መጠሪያው በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ ይገኝ የነበረው ወሎ ሲሆን ቤተሰቡ በእውቀት የተጥለቀለቁ በኢስላም የጥበብ ፀዳል የተሞሉ መሆናቸው ነዋሪያን ዘንድ በስፋት ይታወቃል። ከዚህ የዒልም ከርቤ ታጥኖበት ከታነፀው እልፍኝ የተወለደው ልጅ ገና በማለዳ ልጅነቱ ሳይጠና ቁርአንን በወላጅ አባቱ መቅራት ጀመረ። ከዚያም በወላጅ አባቱ ፍላጎት አካባቢው በሚገኘው ሸይኽ ሙሐመድ ቀይዮ ዘንድ እንዲቀራ ሆነ። ቁርአንን በኚህ ሸይኽ አሟልቶ ቀራ። ከዚያም በሀገሩ የቂርአት ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመቅሰም ዳዴ ይል ጀመር።

የወሎ ምድር የሊቃውንት መገኛ በመሆኗ የጥበብ ጮራ የሚፈነጥቀባትና የእውቀት ገፆች የተገለጡላት ነበረችና ስነምግባሩንም፣ እውቀቱንም በዚችው ማራኪ የጥበብ ዶፍ በተረሰረሰባት ከተማ እየተማረ አደገ። ይህን ያህል የሚፋጀውን በረሃ እያቆራረጠ ባይንከራተትም የተወለደበት ቤት የዒልም ማዐከል ነበርና ከወላጅ አባቱ ብዙ የእውቀት ዘርፎችን ቀስሟል። የወጣቱ ወላጅ አባት በፊቅህ፣ በስነ ፊቅህና በዐረብኛ ሰዋሰው እጅግ የመጠቀና ብዙ ተማሪዎችን ያፈራ ሊቅ ነበር። በሀገራችን የተሰደሩ የዐቂዳ ኪታቦችን፣ የሀነፊ መዝሀብ የፊቅህ ኩቱቦችን ፣ የሀዲስ መፅሃፎችን ና ሌሎችንም ከወላጅ አባቱ ተምሯል። " በጥቅሉ እኔ ዘንድ ያለው አብዛኛውን እውቀት የቀሰምኩት ከርሱ ነው።" ሲል በራሱ አንደበት የምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል። ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ቢን ሸይኽ ዘንድ ለ3 አመት ያህል ተቀምጦ ሰሒሕ ቡኻሪና ሙስሊምን ፣ የተወሰኑ የዐረብኛ ሰዋሰው መፅሃፍትን፣ የጥናትና የውይይት ስርዓቶችን እንዲሁም የስነ ፊቅህ ኩቱቦችን ለመቅሰም ሲታትርና በተስፋ ያጠለለ ጉዞን ሲጓዝ ይስተዋል ነበር። ገና በወጣትነቱ የነገውን ራዕይ ሳይመለከት አልቀረም። የኢስላምን ባንዲራ ተሸክሞ፣ በነብያዊው ፈለግ ላይ ሰማያዊ ግብን ሰንቆ ባለ አደራነቱን ለመወጣት የመድከም ፅኑ ፍላጎት ከውስጡ የተወለደ ይመስላል። " የአላህ ፀጋ ሆኖ ገና በልጅነቴ የሀዲስ እውቀት እኔ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ነበር። ወላጅ አባቴ ቡኻሪን እያስቀራ ከግድግዳው ጀርባ ተደብቄ የአንባቢውን ድምፅ ስሰማ ልቤ በናፍቆት ሲላወስና ሲንከባለል አስተውላለው።" ይላል ይህ የትላንቱ ሀዲስ ናፋቂው ወጣት፤ የዛሬው ሀዲስ ተራኪው ፣ ተንታኙና ጥልቅ ተገንዛቢው ሸይኽ!

ወጣቱ ህልሙ ክንፍ ሳያወጣ በእንቀላልነቱ እቅፍ ስር እንዳይባክን ሲዳክር ፣ ሰማይን የሚቧጭር ምኞቱን ለማሳካት ሲታትር ጊዜያት እያለፉ ነው። … ይነጋል– ይመሻል። ግን ሁሉም ደረሳ በራሱ የጥናት ዘይቤ እየተንገዳገደ ፣… ጉዞው የት እንደሚያደርስም አያስታውቅም። ይህ ጎልመሳ ወጣት ከተወሰኑ ዓመታት በፊት የነበሩ የሀገራችን ምጡቅ፣ የሀዲስ ሊቅ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ራፊዕ ላይ ለመቅራት እድሉን አጊኝቶ "ጃሚዕ አል ኢማም አትቲርሚዚ"ን በትጋት መቅራት ችሏል። ሱነን አቡ ዳውድና ነሳኢንም በኚህ ሸይኽ ለመስማት እድሉን አጊኝቶ ነበር። "በሁሉም የሀዲስ ዘገባዎች ላይ ኢጃዛ ( የችሎታ ፈቃድ) ሰጥተውኛል።" ሲል ተደምጧል።
በበርካታ የሀገራችን ሊቃውንት ላይ በርካታ የእውቀት ዘርፎችን ተማረ። የህይወት ውጣውረዱን ተቋቁሞ ጉዞውን ሲያደርግ ውብ የሆነ መስክ ላይ እንደሚደርስ ለራሱ የነገረው ይመስላል። ትጋቱ፣ ጥንካሬውና ግቡ እጅግ ያስቀናል። በሁሉም የእውቀት ዘርፍ ሊቀ ሊቃውንት ባይሆን ይገርመኝ ነበር። ደግሞም ሆነ!!!
(ከአሁን ቡኋላ የኢስላም ሊቅ ሆኗልና በአንቱታ ልጥራው)

ሸይኹ ከበርካታ ሊቃውንት የጥበብ ምንጭ ያፈሱትን እውቀት ለማስተማር ተቀምጠዋል። በልጅነታቸው ውስጥ ያለውን ጣፋጭ ስዕል በፈዛዛ ምስሎች እየተመለከቱ ተስፋ የሚጥሉባቸውን ወጣቶች በዒልም ብርሃን ለማስዋብ ቆርጠው ተነስተዋል። ለ4 አመታት ገደማ የበታቾቻቸውን በማስተማር እየኮተኮቱና ለነገ ተስፋ እያነሳሱ ቆዩ። ኩቱቡ ሲትታ (ሰሒሕ ቡኻሪ፣ ሰሒሕ ሙስሊም፣ ሱነን አቡ ዳውድ፣ ሱነን ቲርሚዚ፣ሱነን ነሳኢ፣ ሱነን ኢብኑ ማጀህ) ፣ የተፍሲር ትምህርቶችንና ሌሎችንም ትምህርት ይሰጡ ነበር። ግን አንድ ነገር ውስጣቸውን ሰላም ነስቶታል። አየሩ ነፃ አልሆንልህ ብሏቸዋል። የሀገራቸው አስተዳደራዊ ስርዓት ሹዩዒይያህ (communism) ማርክሳዊ ርዕዮትን ያነገበውና ዲያሌክቲካዊ ቁስ አካልነትን መሰረት ያደረገው በመደብ አልባ ስርዓተ ማህበር ከተወረረ በኋላ ወደ መካህ ለመሰደድ ቁርጥ ውሳኔን ወሰኑ። ምክንያቱም ሹዩዒይያህ ስርዓት አሃዳዊ እምነትን ከመፃረር አልፎ የአምላክን አለመኖር የሚሰብክና ብቸኛው እውነታ ቁስ አካላዊነትን የሚያፀድቅ በመሆኑ መዘዙ የከፋ ነበርና ጌታቸውን ከዚህ ሀገር እንዲያወጣቸው ፀሎት አደረጉ። «ጌታዬ ሆይ! ከዚች ባለቤቶችዋ በዳይ ከኾኑት ከተማ አውጣኝ» ሲሉ ጥሪያቸውን አሰሙ። በእድሜ የገፉና ተለይተው የሚታወቁ ሰዎች እንጂ ከሀገር እንዲወጡ አይፈቀድም ነበር። ነገር ግን ለዑምራ ከአዲስ አበባ ለ40 ሰዎች ፈቃድ ሰጥተው ሸይኹ እድሉን አጊኝተው ወደ መካህ መሄድ ችለዋል።

አንዳንድ ሰዎች ሸይኹ የሚያስተምሩበትን መድረሳ ሲፈልጉ የመድረሳው ኃላፊዎች የምስክር ወረቀትን እንደ ማስረጃ በመጠየቃቸው ሸይኹ በሀገራቸው የሚስሰጥ የምስክር ወረቀት እንደሌለ ቢያስረዱም ተቀባይነት ሊያገኙ አልቻሉም። ለማስተማር እድሉን ማግኘት ሲሳናቸው ተማሪ መሆንን ፈለጉ። አሁንም ከሀረም አልመኪይ ማዕከል ውጪ ተቀባይነትን ማግኘት አልቻሉም። ተማሪ ሆነው ሳሉ የአልፊየት አስዩጢን ኪታብ ትንታኔ በድርሰት መልክ አዘጋጁ ። ኃላፊዎች ደረጃቸውን አውቀው ይሆን? ሁለተኛ ደረጃ ኮሌጅ ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ወደ ዳሩል ሀዲስ አልኸይሪይያህ ተሸጋገሩ። ለዚ

tgoop.com/abdu_rheman_aman/1735
Create:
Last Update:

BY نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

Share with your friend now:
tgoop.com/abdu_rheman_aman/1735

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. “[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. A Hong Kong protester with a petrol bomb. File photo: Dylan Hollingsworth/HKFP. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? ZDNET RECOMMENDS
from us

Telegram نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
FROM American