Telegram Web
ሞዴሎች ሊያደርጓቸው ከሚገቡ ነገሮች ውስጥ የመጀመሪያው ነገር ፖርቲፎሊዮ ማዘጋጀት ነው ።

ሞዴሊንግ ላይ ለካስቲንግ ወይም ለማንኛውም ስራ ፎቶዎችን ላኩልኝ ስትባሉ እንደዚህ ያሉ ፎቶዎችን አዘጋጅታችሁ ላኩ ።

ማንኛውም ጥያቄ መጠየቅ የምትፈልጉ
👇👇👇👇👇
@Dani_Adot
@Dani_Adot
💢 ዲዛይነሮች እንፈልጋለን 💢

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
አዲስ አበባ ፣ ላሊበላ  ፣ ጎንደርና ባህርዳር ያላችሁ

ተፈላጊ

🔸 የዘመናዊ እና ባህላዊ  አልባሳት ዲዛይነሮች
🔸ጫማ ፣ ቦርሳ እና የተለያዩ የአልባሳት ጌጣጌጥ ( ቁሳቁስ ) የምትሰሩ
🔸 ሽፎን ቤቶች
መሳተፍ የምትፈልጉ ዲዛይነሮች አዋሩን 👋

👇👇👇👇👇

@Dani_Adot
@Dani_Adot
ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን

እድሜ ከ16+

ቁመት ከ175+

መስፈርቱን የምታሟሉ በዚህ አዋሩኝ


👇👇👇👇👇👇
@Dani_Adot
@Dani_Adot
@Dani_Adot
HAFW 2025 Model Casting is here!
📅 Date: Sunday, December 15, 2024
📍 Location: Meskel Terrace, Hyatt Regency
Time: 11 AM - 4 PM (5-10 local time)

We’re looking for female models only:
👠 Height: 1.74m+
🖤 Dress code: Black on Black
💇🏽‍♀️ Hair: Natural, pulled back
👡 Heels: 6 inches
ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የምትገኙ መመዝገብ ትችላላችሁ።

ለመመዝገብ
👇👇👇
@Dani_Adot
@Dani_Adot
2025/02/25 16:51:35
Back to Top
HTML Embed Code: