#ነብይት_መዲ_1_ሚሊየን_ብር_ለጎፋ_ድጋፍ_አደረገች
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
በዛሬው ዕለት ወጣቷ ነብይት መድሀኒት የ1,000,000 ብር በጎፋ ለተጎዱ ወንድም እና እህቶች ድጋፍ አደረገች ።

#የሮጠ_ሁሉ_አይቀድምም
( ✍️ አቤል ደመላሽ )
- ሩጫችሁ ከማን ለመብለጥ ነው ?
ከጓደኛ ወይስ ከምታዩት የሆነ ሰው ለመብለጥ ነው ? እመኑኝ ይሄ ሀሳብ ውስጣችሁ ካለ እናንተ የሰው እስረኛ ናችሁ ። የሩጠ ሁሉ የሚቀድም በሚመስልበት ዘመን ራስህ ተቀብለህ በመንገድህ ስትጓዝ ብቻ ነው ሰው የምትሆነው እንጂ የሆነ ሰው ን ለመብለጥ የሚደረግ የራስ ወዳድነት ሩጫ መቆሙ አይቀርም ።
🔴 የሮጠ ላይቀድማችሁ...የቀደማችሁ የመሰላችሁን ስታሯሩጡ ተቀድማችሁ እንዳትገኙ ዛሬውኑ ንቁ !!!
#ሰላም_ይብዛላችሁ

#በቀብሩ_ጉዳይ_መረጃው_ለሌላችሁ
🔴 ሽኝቱ :- በሲኤምሲ ሕያው ተስፋ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ከቀኑ 5 ሰዓት እስከ 6:20 የሚደረግ ሲሆን
🔴 ቀብሩ ደግሞ ሳሪስ ዮሴፍ መካነ-ቀብር ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 9 የሚፈፀም ይሆናል ።

🔴 #አሁን_የተላከልኝ_መረጃ 🔴
ሐዋሪያው እስራኤል ዳንሳ 100,000 ብር ለዘማሪት የምስራች ማስገባቱን ከዚህ ደረሰኝ ጋር ልከውልኛል...እናመሰግናለን 🙏🥰

#ፕሬዝዳንት_ሳህለወርቅ_ዛሬ_ስልጣናቸውን_አስረከቡ
አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡
በዚህም የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸው ተገልጿል።
አምባሳደር ታዬ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመሾማቸው በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል ላይ ነበሩ፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ዘማሪት_የምስራች ከባንኮክ መልዕክት አላት 🔴
መልዕክቷንም ለሁሉም ሼር በማድረግ አድርሱላት 🙏
መልዕክቷንም ለሁሉም ሼር በማድረግ አድርሱላት 🙏