Telegram Web
#ዛሬ_በአዲስ_አበባ 🔥 🔥 🔥
በመጋቢት 6 በሚሊኒየም አዳራሽ ሊደረግ የታቀደው የዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን የአምልኮ ፕሮግራም ዛሬ በአዘጋጆቹ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ሙሉ መግለጫውን ተከታዩን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ👉https://youtu.be/fn-jndZihj0
ቀለል ያለውን አድርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን !! 🙏🙏
በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እመለሳለሁ ! ( #ሰይፉ_ፋንታሁን )
#ማፅናናትህ...
በመንፈስ ቅዱስ ምክንያት ኮባድ የልጇ ሀዘን የተፅናናችዉ እታችን ዘሪቱ ማፅናናትህ በተሰኘ አዲስ የዝማሬ አልበም እየመጣች ነው።
New Live album
Coming soon!!
"አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።" መዝሙር 94፥19
#ማጽናናትህ #Matsnanatih
#ዘማሪዋ_የታምራት_ደስታ_ልጅ_የልጅ_እናት_ሆነች
🧒❤️🙏
የድምፃዊ ታምራት ደስታ ልጅ
ዘማሪት ዕድላዊት ታምራት ደስታ
ዛሬ የወንድ ልጅ እናት ሆናለች::
#እንኳን_እግዚአብሔር_ረዳችሁ 🙏🥰
#አስቸኳይ_የፀሎት_ጥሪ😭🙏 ሌላ ካንሰር ተገኘባት😭
( ✍️ አቤል ደመላሽ )
በጣም አ ሳ ዛ ኝ ነገር ተሰምቷል። እህታችን የምስራች ጨጓራዋ አከባቢ ከነበረው 4ኛ ደረጃ ካ ን ሰ ር በተዓምራት ተፈውሳ እግዚአብሔርን እያመሰገንን መቆየታችን ይታወሳል ከጊዜያት በኋላ ቼካፕ ስታደርግ ጀርባዋ አከባቢ ሶስተኛው አጥንት ላይ እና ሳንባዋ ላይ ካ ን ሰ ር ተገኝቶባታል። ከባድ ሳል ታክሎበት በፍጥነት ፅኑ ሕሙማን ክፍል እንድትገባ ተደርጓል።

አሁንም ተስፋዋ እግዚአብሔር ነውና ጣልቃ እንዲገባላት ሁላችሁም እንድትፀልዩላት ጥሪ አናቀርባለን።
( ሁላችሁም ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ 🥺 )
#ክብርት_ከንቲባ_አዳነች_አቤቤ 🙏🥰 አሁን በፓስተር ፃድቁ አብዶ የመፅሀፍ ምረቃ ላይ ተገኝተው መንፈሳዊውን መፅሀፍ ትውልድ ሁሉ እንዲያነበው ጥሪ እናቀረቡ ይገኛል ።
#ኤልዱ_እና_ሜሎስ_እንኳን_ደስ_አላችሁ 🙏🥰
ሽማግሌ ተልኳል...ሰርጉም ሊደገስ ነው 😉☺️
2025/07/07 04:36:40
Back to Top
HTML Embed Code: