«አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ!
አዲስ መኪና ገዛህ? አትናገር !
ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት!
ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል!
ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ!
ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ!
👆 -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን።
ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው። ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ።
🔺አብዛኛው ሰው ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://www.tgoop.com/alruqyehsheriyeh
https://www.tgoop.com/alruqyehsheriyeh
አዲስ መኪና ገዛህ? አትናገር !
ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት!
ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል!
ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ!
ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ!
አብዛኛውን ጊዜ ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው
!👆 -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን።
ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው። ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ።
🔺አብዛኛው ሰው ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://www.tgoop.com/alruqyehsheriyeh
https://www.tgoop.com/alruqyehsheriyeh
Telegram
[[ ሸሪአዊ ህክምና (ቁርአን ሃዲስ) በድግምት ፣ በጂን ፣ በቡዳ...ለሚሰቃዩ !!
"አስ-ሱና የቁርአን ህክምና ማዕከል"
ስለ ሲህር፣ ቡዳ እና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ።
በቁርአን ለመታከም እና ዋገምት(ሂጃማ)መሰራት ቢፈልጉ
አድራሻ:- ደሴ መናፈሻ ይምጡ
°ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት°
በ09 85 04 94 20
09 30 32 05 04 ይደውሉልን።
ስለ ሲህር፣ ቡዳ እና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ።
በቁርአን ለመታከም እና ዋገምት(ሂጃማ)መሰራት ቢፈልጉ
አድራሻ:- ደሴ መናፈሻ ይምጡ
°ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት°
በ09 85 04 94 20
09 30 32 05 04 ይደውሉልን።
Forwarded from 🔵አል አማና onelin የገበያ ማእከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስልኮች አሉን ይዘዙን
ማንኛውም ሀገር እንልካለን።
ለማዘዝ👇👇👇
@Hulemtewhid99
ቻናላችን👇👇👇
https://www.tgoop.com/albuyua
https://www.tgoop.com/albuyua
ማንኛውም ሀገር እንልካለን።
ለማዘዝ👇👇👇
@Hulemtewhid99
ቻናላችን👇👇👇
https://www.tgoop.com/albuyua
https://www.tgoop.com/albuyua
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
www.tgoop.com/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
www.tgoop.com/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن
مقامك حيثُ أقامك ربك، لا حيث أقامك الناس..
ቦታህ ጌታህ ባስቀመጠክ ቦታ እንጂ ሰዎች ባስቀመጡህ ቦታ አትመዘንም ሰዎች ቢያወዱስህም ቢያወግዙህም አትገረም ከልክ በላይ አልፈው የሚወድሱህም የውስጥህን ማንነት ስለማያውቁ ነው ዛሬ ያለ ሀግባብ ሲሰቃቅሉህ ዝም ካልክ ነገ ያለ አግባብ ሲያወርዱህ ታገኛቸዋለህ ሰው ማለት እንደዚህ ነው
https://www.tgoop.com/abuUseyminabdurehman

[196] كتَاب الفَضَائِل - باب تأكيد ركعتي سنّةِ الصبح
رياض الصالحين - قراءة صوتية
[196] كتَاب الفَضَائِل - باب تأكيد ركعتي سنّةِ الصبح
Forwarded from ሀላል የዋግምት እና የቁርዓን ህክምና ማዕከል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወላሂ ወቢላሂ ወተላሂ! ተውሒድን የተገነዘበና ለተውሒድ ዋጋ የሚሰጥ ሰው የኢራኑን የሺዐ መሪ ኻሚነኢን እና ሐሰን ነስረላህን እያወደሰ ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን አያብጠለጥልም። በዚህ ጥፋት ላይ የሚታዩት ወይ ለተውሒድ ጥላቻ ያረገዙ ሙታን አምላኪ ኹራፊዮች ናቸው። አለያ ደግሞ የተውሒድን ዋጋና የሺርክን አደጋ የማይለዩ እንቶ ፈንቶ የሚለቃቅሙ ጥራዝ ነጠቅ ድሪቶዎች ናቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
በትዳር እና ኢስላም ቻናል
ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት
በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
www.tgoop.com/tdarna_islam/4859
www.tgoop.com/tdarna_islam/4863
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
www.tgoop.com/tdarna_islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🔵አል አማና onelin የገበያ ማእከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ተቃጠልን'ኮ ባለቤት"
~
ሰውየው እንግዳ ሆኖ ከሰው ቤት ያርፋል። ሚስት የእንግዳው መኖር እንኳ ሳይከብዳት ባለቤቷን ከፍ ዝቅ አድርጋ ታዋርደዋለች። ባል ዋጥ አድርጎ ዝም ይላል። አቶ እንግዳ ግን ራሱን መቆጣጠር አልቻለም። ተነስቶ ሚስትን ከባሏ ፊት ጠፍጥፎ ጠፍጥፎ ለቀቃት። ባለቤት በገዛ ቤቱ ገላጋይ ሆነ።
"ምነው እንግዳ?" አለው ግራ ቢገባው።
"ተቃጠልን'ኮ ባለቤት!" አለ እንግዳው።
.
.
.
አሁን ይህንን ምን አስታወሰኝ? ባንክ ቤት ገብቼ ቁጭ ብያለሁ። አንዷ ልጇን ይዛ ገባች። ልጁ በጣጣጣም የተንቀዠቀዠ ነው። ቤቱን ባንድ እግሩ አቆመው። ሁሉን ነገር አተራመሰው። እናት ወረቀት አንስታ ልትፅፍ ስትል እጇ ላይ ያለውንም ጠረጴዛው ያለውንም በሙሉ መሬት ላይ በተነው። የወደቀውን እንኳ ሳታነሳ ወደሌላው ጥግ ሄደች። እዚያም በተመሳሳይ በተነው። እንዲሁ ላመል ያህል "ተው" ትለዋለች። እሱም አይተው፣ እሷም ጠንከር አትል። ከባንኩ ሰራተኛ ዘንድ ሆና አቀፍ አድርጋ ለመፃፍ እየሞከረች ነው። ልጁ አሁንም እየታገለ ነው። ግርርርም አለኝ። ልናገራት አፌ እያደረስኩ ዝም አልኩ።
እኔ ምለው! "እኔ በሶፍት እየታሰርኩ በፓስታ እየተገረፍኩ ነው ያደግኩት" የሚሉት'ኮ ቀልድ ነበር የሚመስለኝ። ይሄ ነገር እውነት ነው'ንዴ? እንዴዴዴ! ልጆቻችሁን ቆንጥጡ እንጂ። ይሄን ያህል ጨው አይደሉ! አይሟሙ! አዎ ልጅን ጨካኝ አያያዝ መያዝ አይገባም። ግን ደግሞ አሪፍና ዘመናዊ አስተዳደግ ማለት ልጅን ማጨማለቅ ማለት አይደለም። ኧረ ከፈረንጅና ከዐረብ የምትቀዱትን እየለያችሁ! ይሄ አስተዳደጋቸውን ሁሉ ማበላሸት ነው።
ደግሞም "እንዲህ ሆኜ" "እንዲህ ተደርጌ" ሲሏችሁም ያሉትን ሁሉ አትመኑ። የልጅ ወሬ ይዛችሁ ከሰው ጋር አትጣሉ። አንዱ "ልጄ ተበደለብኝ" ብሎ አስተማሪ ላይ ሽጉጥ እንዳወጣ ሰምቼ በጣም ገርሞኛል። እዚህ ላይ "ከልጁ በፊት አባትን ነበር መቅጣት" ያስብላል። ልጆች የጠየቁትን ሁሉ አትስጡ። ያሉትን ሁሉ አታድርጉ። "አይሆንምን"ም ይወቁ። ህይወት ብዙ "አይሆንም" አላት። እናንተ ብታቀብጧቸው ነገ ብዙ ልትፈትናቸው ትችላለች። ሁሉን የለመደ ትንንሹን ሁሉ እንደ በደል ይቆጥራል። በአንድ ወቅት አንድ ወንድሜ የሚገርም ነገር ነገረኝ። ልጅ እናቱን መኪና እንድትገዛለት ጠየቀ። ገዛችለች። ትንሽ ቆይቶ ሌላ ሞዴል (እንደዛ ነው ኣ የሚባለው?) ጠየቀ። "ይገዛልሃል ግን ትንሽ ቆይ" አለችው፡፡ "አሁን ካልሆነ" ብሎ ፍርጥም አለ። እሷ "አይሆንም" አለች። ገብቶ ራሱን አጠፋ። በቃ! እንደተበደለ ነው የተሰማው።
እና ልጆቻችሁን ለማዘን እንኳ የማይመቹ አታድርጓቸው።

~ነገሮች አንተ እንዳሰብከው ሳይሆን አላህ እንዳሰበው ነው የሚሆነው ። የአላህን ውሳኔ ውደድ። የአላህን ውሳኔ ተቀበል።
@AbuHafsaYimam
@AbuHafsaYimam
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
«መልዕክት»
~የተውሂድ ጥሪ በገጠር አሁንም እንደ ቀጠለ ነው።
>>በዳእዋው ፍላሽ በተጨማሪ
~የሩቃ አያዎችን የያዘ ፍላሽ
~የ30 ጁዝዕ ቁርአን የያዘ ፍላሽ እየላክን ነው።
«አዳምጡ ለሌሎችም ሼር አድርጉ።»
https://www.tgoop.com/Yetwhidtrii
https://www.tgoop.com/Yetwhidtrii
~የተውሂድ ጥሪ በገጠር አሁንም እንደ ቀጠለ ነው።
>>በዳእዋው ፍላሽ በተጨማሪ
~የሩቃ አያዎችን የያዘ ፍላሽ
~የ30 ጁዝዕ ቁርአን የያዘ ፍላሽ እየላክን ነው።
«አዳምጡ ለሌሎችም ሼር አድርጉ።»
https://www.tgoop.com/Yetwhidtrii
https://www.tgoop.com/Yetwhidtrii