የስልክ አጠቃቀማችንን እናሳምር !
ሣይታሰብ ሊመጣ የሚችለውን ሞት እናስታውስ! ነገ ሟቾች ነን!
ጨለማውን ቀብር እናስታውስ !
አጠገባችን ማንም፣ ምንም ሣይኖር አሏህ ፊት መቆም አለ !
የማይቻለው ና ከባድ የሆነው የእሳት ቅጣት አለ !
ከዚህም ጋር ፣ ሐራም ነገርን በመመልከትና በመስማት ደስተኛ ህይወትን መግፋት በፍፁም አይታሰብም ! በአምላክህ ላይ አመፀኛ እየሆንክ ደስታን እጎናፀፋለሁ ማለት ቂልነት ነው!
አሏህን እገፋር !
ስልኮቻች የተከለከሉ ነገሮችን መስሚያ ና መመልከቻ ከሚሆኑ ከነ አካቴው አለመጠቀሙ ይሻላል !
https://www.tgoop.com/Muhammedsirage

Telegram
MuhammedSirage M.Noor
اتق الله حيثما كنت
Audio
#ሙሓደራ_በኮምቦልቻ
بعنوان
احذر تساهل الإخوان وتشدد نقيضها(الحدادية والحجورية)
ርዕስ የኢኽዋንን መለሳለስና የተቃራኒዋን ማጠባበቅ ተጠንቀቅ!!
አቅራቢ አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) ኣሉ አባዲር
www.tgoop.com/abumuazhusenedris

خطبة الجمعة
የጁሙዓ ኹጥባ
خطر الشرك وأهمية التوحيد
የሽር አደገኝነትና የተውሒድ አሳሳቢነት
لا سيما ما يفعل فى شهر أغسطس من الشرك والشعوذة
በተለይም በንሓሴ ወር የሚሰራ ሽርክና ማጭበርበር ተጠቅሶበታል
በውስጡ ከተዳሰሱት ነጥቦች ቋጉሜ የሚባል ነገር በሸሪዓ አለ ወይ
እውነት ቋጉሜ የአንድ ወር ያህል አገልግሎት አላትን?
በቋጉሜ 3 ዝናብ ከጣለ የእባቦች አይን ይጠፋል የሚሉት ከምን ይዘው ነው?
መስከረም አንድስ ፌጦ መብላት ከምን ይዘው ነው
#አቡ_ሙኣዝ_ሐሰን_ኢድሪስ_ኣሉ_አባድር

🔴#جديد_بطاقات_بذرة_خير
#آية_وتفسير
وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ (21)

ታጠቅ የዩቱብ ሚዲያ ዘጋቢ ዜና እየሰራ አዛን ሲሰማ አቆመው
አንዳንዴ በጣም አስገራሚ ነገሮች ካልጠበቅንው አቅጣጫ እናገኛለን
ማንኛውም ሰው የሸሪዓን መገለጫዎች ሲያከብር ስታየው ከልቡ ውስጥ የተወሰነ የተቅዋ ቁራጭ እንዳለው ማሳያ ነው።
ذلك ومن يعظم شعائر الله فإنها من تقوى القلوب
የሸሪዓ መገለጫዎችን የሚያከብር ሰው ትልቅ የሆነ እድል ተችሮታል ዛሬ ላይ ስንቱ ነው ሸሪዓን ማክበሩ ቀርቶ በሸሪዓ ሚያላግጠው?።
አሏህ ጥቅልል አድርጎ የሸሪዓ ተንከባካቢ ያድርገን
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
አንዳንዴ በጣም አስገራሚ ነገሮች ካልጠበቅንው አቅጣጫ እናገኛለን
ማንኛውም ሰው የሸሪዓን መገለጫዎች ሲያከብር ስታየው ከልቡ ውስጥ የተወሰነ የተቅዋ ቁራጭ እንዳለው ማሳያ ነው።
ذلك ومن يعظم شعائر الله فإنها من تقوى القلوب
የሸሪዓ መገለጫዎችን የሚያከብር ሰው ትልቅ የሆነ እድል ተችሮታል ዛሬ ላይ ስንቱ ነው ሸሪዓን ማክበሩ ቀርቶ በሸሪዓ ሚያላግጠው?።
አሏህ ጥቅልል አድርጎ የሸሪዓ ተንከባካቢ ያድርገን
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Telegram
አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ
http:https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://www.tgoop.com/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!

ማን ማንን ይጎዳል አሏህ እንጂ‼️⁉️
قال ابن القيم(رحمه الله تعالى)
ኢብኑል ቀይም እንድህ ይላሉ
"لا يغرّك المادحون و لا يضرك القادحون..
"አወዳሾች ሊሸነግሉህ አነዋሪዎች ሊጎዱህ አይገባም"
አሏህ እንዲህ ይላል
قال تعالى
{بَلِ الْإِنسَانُ عَلَىٰ نَفْسِهِ بَصِيرَةٌ}
በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው፡፡ (አካሎቹ ይመሰክሩበታል)፡፡
https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris

እወቅ ተማር አውቆ ተምሮ የተወለደ የለም
تعلم فليسَ المرءُ يولدُ عالماً
وَلَيْسَ أخو عِلْمٍ كَمَنْ هُوَ جَاهِلُ
وإنَّ كَبِير الْقَوْمِ لاَ علْمَ عِنْدَهُ
صَغيرٌ إذا الْتَفَّتْ عَلَيهِ الْجَحَافِلُ
وإنَّ صَغيرَ القَومِ إنْ كانَ عَالِماً
كَبيرٌ إذَا رُدَّتْ إليهِ المحَافِلُ
اصبر على مرِّ الجفا من معلمٍ
فإنَّ رسوبَ العلمِ في نفراتهِ
ومنْ لم يذق مرَّ التعلمِ ساعة ً
تجرَّعَ ذلَّ الجهل طولَ حياته
ومن فاتهُ التَّعليمُ وقتَ شبابهِ
فكبِّر عليه أربعاً لوفاته
وَذَاتُ الْفَتَى ـ واللَّهِ ـ بالْعِلْمِ وَالتُّقَى
إذا لم يكونا لا اعتبار لذاتهِ
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah

መርከዙል_ዑሉሚ_ሰለፊያ
የዚህ ቻናል አላማው በአድስ ምዕራፍ በደሴ ገራዶ የሰለፎችኝ መንሐጅ ማራመድ ነው ።
ሰለፊየህ ማለት በሁለት ጠርዛማዎች መንገድ መካከል ያለች እውነተኛ መንገድ ነች

#የኪሳራ_ሁሉ_መነሻ_የሁኑ_ሁለት_ኪሳራዎች_የልብ_ኪሳራና_የጊዜ_ኪሳራ_ናቸው
قال الإمام ابن القيم رحمه الله
ኢብኑል ቀይም እንድህ ይላሉ
أعظم الإضاعات إضاعتان
ከማባከኖች ሁሉ ታላቁ ማባከን ሁለት አይነት ብክነቶች ናቸው
هما أَصل كل إضاعة
እነዚያ ሁለቱ ደግሞ የማባከን ሁሉ መነሻዎች ናቸው
إضاعة القلب
①ልብን ማባከን ሲሆን
وإضاعة الوقت
②ጊዜን ማባከን ናቸው
▪️فإضاعة القلب مِن إيثار الدنيا على الآخرة
ልብን(ቀልብን)ማባከን ዱንያን ከአኺራ ከማስበለጥ የሚመጣ ሲሆን
وإضاعة الوَقت مِن طُول الأمل
ጊዜን ማባከን ደግሞ (የመኖር)ተስፋን ከማስረዘም የሚመነጭ ነው።
فاجتَمع الفساد كله في اتِباع الهوى وطُول الأمل
ሁሉም የብክለት አይነት ስሜትን በመከተልና ተስፋን በመለጠጥ ላይ ተከማችቷል።
والصلاح كله فى اتِباع الهدى والاستعداد للقَاء
ሁሉም መስተካከል ደግሞ ቅኑን መንገድ በመከተልና ለጌታ መገናኘት በመሰናዳት ላይ ተከማችቷል።
والله المستعان! [ الفوائد ( ص١١٢ )

የምወድሽ ሰለፊያ አውላላ ነሽ ወሰጢያ
ስቶሽ ሂዷል ሀዳዲያ አልነካሺም ኢኽዋኒያ
ማቱሪዲም አሽዓሪያ ሙዕተዚላም ኻሪጂያ
ሽዓም ቢሆን ራፊዲያ አልነካሺም ወሰጢያ
ወሰጢያ
ወሰጢያን ያልያዘ ሰው
ለሱ ማልቀስ ምን አነሰው?
ቁርአን ሐድስ እንደሌለው
ጠርዝ ረግጦ እባብ በላው

ጥቂት ነጥቦች ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ
~
1. ወገኔ ሆይ! አገርህን አትልቀቅ።
ባለፈው ተፈናቃዮች ላይ የደረሰውን አስታውስ። ደብረ ብርሃንና ባህርዳር ለተፈናቃዮች ከማጎሪያ ካምፕ የማይለዩ እንደነበሩ ሲወራ ነበር። አሁን ደግሞ ነገሮች ከቀድሞው ቢብሱ እንጂ የተሻሉ አይደሉም። ፖለቲከኛውን ተወው። ህዝብ እራሱ ኑሮ ስለከበደው ሊጨካከን፣ ሊሰላች ይችላል። ሩቅ አትሂድ። ደሴ ወልዲያን፣ ወልዲያ ቆቦን ሊሰለች ይችላል። የጎደለበት ደግሞ በትንሽ በትልቁ ይከፋዋል። ስለዚህ በተለየ እፈለጋለሁ ብሎ የሚሰጋ ካልሆነ በስተቀር ጦርነቱ ቀጥታ ከሚካሄድባቸው ቀጠናዎች ለጊዜው ዞር ከማለት ውጭ ካገር ርቆ መሄድ ስቃዩን የከፋ ያደርገዋል።
2. ወገኔ ሆይ! ንብረትህን ጠብቅ።
ሩቅ ብቻ አትመልከት። እዚያው በዙሪያህ ለዘረፋ ተደራጅተው ከግለሰብ ንብረት እስከ ተቋም ሲዘርፉ የነበሩ እንደነበሩ ይታወቃል። ዛሬም ይኖራሉ። ፍሪጅና ቴሌቪዥን ሳይቀር በግመል እየጫኑ የወሰዱ የገጠር ሰዎች እንዳሉ ሰምቻለሁ። “መብራት የላችሁ ምን ያደርግላችኋል?” ሲባሉ “እንሸጠዋለን” ሲሉ ነበር። ስለዚህ ቅድሚያ ለህይወት ጥንቃቄ ካደረግክ በኋላ በቅርብህ ሆነህ በተቻለህ መጠን ንብረትህን ተደራጅተህ ጠብቅ።
3. ወገኔ ሆይ! ለፈተና እራስህን አዘጋጅ!
ወደድንም ጠላንም ፈተና ላይ ነው ያለነው። መጠኑ ከህዝብ ህዝብ በእጅጉ እንደሚለያይ ግልፅ ነው። ፈተናው ምን ያህል እንደሚዘልቅም አናውቅም። የሆነች ያክል የምንዘጋጅባት ሰበብ ካለችን ባለችን መጠን ለሚመጣው ሁሉ ራሳችንን እናዘጋጅ። ምግቡ፣ ወፍጮው፣ ባንኩ፣ መብራቱ፣ ቴሌው፣ መድሃኒቱ፣ ... ብዙ ነገር ይቸግራል። እስካሁንም ብዙ የተፈተነ አለ። ልዩነቱ ብዙ ባይሆን እንኳ የተዘጋጁበትና የተዘናጉበት ፈተና አንድ አይደለም። አላህ ለሁሉም ፈረጃውን ያቅርብልን።
4. ወገኔ ሆይ! ጊዜ አይተህ አትለወጥ!
ለሚያልፍ ቀን ትዝብት ላይ አትውደቅ። የትኛውም ቡድን አጠቃኝ በሚል ማመሃኛ ማንንም ብሄር ለይተህ እንዳታጠቃ። የአማራ ህዝብ ሆይ! ህወሓትን መነሻ አድርገህ ለፍቶ አዳሪ ትግሬን አታጥቃ። “ያው ናቸው” ከሚል ስሜት ወለድ ሂሳብ ራቅ። “ህወኃት እከሌን አካባቢ የተቆጣጠረው ተፈናቃይ ትግሬዎችን ተጠቅሞ ነው” እየተባለ የሚናፈሰው ብታምንም ባታምንም ከንቱ ውሸት ነው። እንዲህ አይነት አሉባልታ ይዘህ ደካሞችን እንዳትጎዳ።
ትግሬው ሆይ! ህወኃት ሲገባ ጠብቀህ አደባባይ ለጭፈራ አትውጣ። ጠቋሚ፣ አፋኝ፣ አሳፋኝ ለመሆን አትሞክር። ሃይማኖት ወይም ሞራል እንኳ ባይገታህ ቢያንስ ለራስህ ፍራ! ነገሮች የተቀያየሩ እለት መግቢያ ታጣለህ። በባለፈው ግጭት አማራውም፣ ትግሬውም፣ ኦሮሞውም፣ አፋሩም ዘንድ ብዙ ደስ የማይሉ ነገሮች ሲወሩ ነበርና አላህን ልንፈራ ይገባል።
5. ወገኔ ሆይ! ለመጣ ለሄደው አታጨብጭብ።
አንድ ኃይል አንድን አካባቢ ሲቆጣጠር ሆ ብሎ መውጣት፤ ሌላው በግሩ ሲተካ አሁንም ሆ ብሎ መነሳት ይሄ ግልብነት ነው። የሃገራችን ፖለቲካ ቂመኛና ተበቃይ ነው። እንኳን የገባበትን፣ የሌለበትንም ጊዜ ተጠግቶ ያጠቃል። ደግሞም በጣም ተገለባባጭ ነው። እዚች አገር ውስጥ ስንት አይሆንም የተባለ ነገር ሆኗል! መንግስት ትግራይን ሲቆጣጠር ህወኃት ዳግም ያንሰራራል ብሎ የገመተ አልነበረም። ህወኃት ሰሜን ሸዋ ከደረሰ በኋላ በዚያ አሰቃቂ ሁኔታ ይመለሳል ብሎ የገመተም አልነበረም። ስለሆነም ጥንቁቅ መሆን ያስፈልጋል። በሁለቱም አይንህ ዛሬ ላይ ብቻ አታፍጥጥ። በአንድ አይንህ ነገን ተመልከት።
6. ወገኔ ሆይ! ህይወት አትርፍ።
አጋጣሚዎችን ተጠቅመው የሚጠሉትን ለማጥቃት የማያመነቱ እርኩስ ፍጡሮች ይኖራሉና ቢቻልህ ያለ ጥፋታቸው የበደለኞች ሰለባ ሊሆኑ የሚችሉ ወገኖችን አትርፍ። ከጎናቸው ቁም። በባለፈው ግጭት ህወኃት ሲገባ ጠብቀው ደካሞችን ያጠቁ ሰዎች አሉ። ከነሱ አንፃር ሲታይ ህወኃት በጣም የተሻለ ነበር። መረጃ ያለው ሰው የምለው ይገባዋል። ህወኃት ከወጣ በኋላም እንዲሁ ከየትኛውም ኃይል ጋር ምንም አይነት ንክኪ የሌላቸው ምስኪኖች ተጎድተዋል። ከተቻለን ጊዜ አይተው ከሚያጠቁ ነውረኞች አንድ ነፍስ እንኳ ብናተርፍ ዋጋው የትና የት ነው!! በቅርቡ ኦሮሚያ ውስጥ በነበረውን ግጭት የራሳቸውን ህይወት አደጋ ላይ ጥለው አማራዎችን ያተረፉ ስንት ኦሮሞዎች አሉ። ግን አላወራንላቸውም። አማራ ውስጥ የራሳቸውን ህይወት አደጋ ላይ ጥለው ትግሬዎችን ያተረፉ ስንት አማራዎች አሉ። ግን አላወራንላቸውም። የራሳቸውን ህይወት አደጋ ላይ ጥለው አማራዎችን ያተረፉ ስንት ትግሬዎች አሉ። ግን አላወራንላቸውም። ሰው ማለት፣ ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋለት!
7. ወገኔ ሆይ! ወቅታዊ ግጭቶችንና ተያያዥ ጉዳዮችን ከሃይማኖት ጋር እንዳታጠላልፍ።
የየትኛውም ቡድን ደጋፊ ልትሆን ትችላለህ። የኔ የምትለው ወገን ከሌሎች በተለየ እንደተገፋ ሊሰማህ ይችላል። ግን እወቅ! ሌሎችም መሰል ህመም አላቸው። ቢቻል በፖለቲካውም ሞራል ግብረ ገብነት ቢኖርህ እሰየው። ያለበለዚያ ግን የሃይማኖት ተቋማትም፣ አስተማሪዎች እና የደዕዋ መድረኮችም አንተ በምትፈልገው መልክና መጠን እንዲያወሩ፣ የፖለቲካ ፍጭቶች ማራገፊያ እንዲሆኑ አትፈልግ። ማህበራዊ ሚዲያዎችም ላይ ሆነ መሬት ላይ እየተከተልክ በአክቲቪስት ቋንቋ እንዲያወሩ አጉል አትወትውት። ልትረዳ ቢያቅትህ ቢያንስ አደብ ይኑርህ። ከፖለቲከኛ ጋር የለመድከውን እሰጥ አገባ በየደረስክበት አትድፋ።
8. የሃይማኖት አስተማሪ ሆይ! ከመንጋው ተለይ!
ብሄርህን ተከትለህ ቅስቀሳ ውስጥ አትግባ። ሌላው አካል ለጦር ቢቀሰቅስ አንድ ሁለት ነገር ተመልክቶ ነው። አንተ ተጨማሪ አርቀህ የምትመለከትበት አላህን መፍራቱ ሊኖርህ ይገባል። ያለበለዚያ በምንህ ነው ከሌሎች የምትለየው? ኢን ሻአላህ ነገ ሰላም ይመጣል። እሱን ታሳቢ አድርግ። መንጋው ሊያግባባህ፣ ሊገፋፋህ፣ አልሆን ሲለው ሊያወግዝህ ይችላል። የፈለገውን ይበል እሱ በቀደደው አትፍሰስ። የሃይማኖት አስተማሪ ሆነው በቀጥታ የግጭት ተሳታፊ፣ ወይም ቀስቃሽ፣ ወይም ደጋፊ፣ ወይም የዘር ጥላቻ ጠማቂ የሆኑ መርዘኛ ሰባኪዎች ሁሉም ብሄር ጋር አሉ። እነዚህ አካላት ነገ ችግሩ ቢያልፍ እንኳ የማያልፍ ጠባሳ እየጣሉ ነው። ጦሳቸውም ከራሳቸው አልፎ ለህዝብ ይተርፋል። ከሃይማኖትህ ተማር። እስካሁን ካለፈው ተማር። ከሌሎች ድክመት ተማር። የትኛውንም ውሳኔ ብትመርጥ ከትችት ላታመልጥ ነገር የሰው ስሜት ተከትለህ እንዳትወስን። አላህን አስብ።
በመጨረሻም አደራ የምለው እንተዛዘን፣ እንተሳሰብ፣ ዱዓእ እናድርግ፣ ወደ ጌታችን እንመለስ። አላህ ከገባንበት መከራ አውጥቶ የሰላም አየር የምንተነፍስ ያድርገን። ኣሚን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
🌺استوصوا بالنساء خيرا🌺
عن أبي هريرة -رضي الله عنه-،أن رسول الله ﷺ: (واستوصوا بالنساء خيرا؛ فإنهن خلقن من ضلع، وإن أعوج شيء في الضلع أعلاه، فإن ذهبت تقيمه كسرته، وإن تركته لم يزل أعوج، فاستوصوا بالنساء خيرا)
[أخرجه البخاري ومسلم]
● قال الحافظ ابن حجر -رحمه الله-: "وفي هذا الحديث الندب إلى المداراة لاستمالة النفوس وتألف القلوب، وفيه سياسة النساء بأخذ العفو منهن، والصبر على عوجهن، وأن من رام تقويمهن فاته الانتفاع بهن، مع أنه لا غنى للإنسان عن امرأة يسكن إليها، ويستعين بها على معاشه، فكأنه قال: الاستمتاع بها لا يتم إلا بالصبر عليها" [فتح الباري (252/9)].
● وقال الإمام مالك -رحمه الله-: "ينبغي للرجل أن يحسن إلى أهل داره حتى يكون أحب الناس إليهم" [المنتقى شرح الموطأ للباجي (212/7)].
● وقال الإمام ابن عثيمين -رحمه الله-: "وفي هذا توجيه من رسول الله ﷺ إلى معاشرة الإنسان لأهله، وأنه ينبغي أن يأخذ منهم العفو وما تيسر، كما قال تعالى: ﴿خذ العفو﴾؛ يعني ما عفا وسهل من أخلاق الناس، ﴿وأمر بالعرف وأعرض عن الجاهلين﴾. ولا يمكن أن تجد امرأة مهما كان الأمر سالمة من العيب مائة بالمائة، أو مواتية للزوج مائة بالمائة، ولكن كما أرشد النبي عليه الصلاة والسلام: (وإن استمتعت بها استمتعت بها وفيها عوج)، وأيضا: (إن كرهت منها خلقا رضيت منها خلقا آخر)، فقابل هذا بهذا مع الصبر، وقد قال الله تعالى: ﴿فإن كرهتموهن فعسى أن تكرهوا شيئا ويجعل الله فيه خيرا كثيرا﴾" 📚 [شرح رياض الصالحين (118/3)].
http://www.tgoop.com/Mmslima

خطبة الجمعة.
الدعاء سلاح يصيب ولا يخطيئ للمؤمن
ዱዓ ለአማኞች የማይስት የሚያነጣጥር መሳሪያ ነው
ﻓﻔﻲ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻋَﻦْ ﺃَﻧَﺲٍ – ﺭﺿﻰ ﺍﻟﻠﻪﻋﻨﻪ ﻗَﺎﻝَ ﻗَﺎﻝَ ﺭَﺳُﻮﻝُ ﺍﻟﻠَّﻪِ – ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺇِﺫَﺍ ﺩَﻋَﺎﺃَﺣَﺪُﻛُﻢْ ﻓَﻠْﻴَﻌْﺰِﻡِ ﺍﻟْﻤَﺴْﺄَﻟَﺔَ ﻭَﻻَ ﻳَﻘُﻮﻟَﻦَّ ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺇِﻥْ ﺷِﺌْﺖَ ﻓَﺄَﻋْﻄِﻨِﻲ ﻓَﺈِﻧَّﻪُ ﻻَ ﻣُﺴْﺘَﻜْﺮِﻩَ ﻟَﻪُ

ሙስሊሞች አንድ የሙሆኑት ከነ ማንጋ ነው?
كيف تكون وحدة المسلمين
للشيخ العلامة الدكتور/ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله
فإذا كنا نريد وحدة الكلمة وإجتماع الكلمة فلنرجع إلى
الأصل الذي وحد بين العرب والعجم وبين الأحرار والعبيد وبين مختلف أجناس البشر نرجع إلى هذا الذي وحدهم
👈 وهو مضمون
☝ لا إله إلا الله
☝ قولا
✋ وعملاً
✊ *واعتقادا
✍ هذه النصيحة لله سبحانه وتعالى ☝
فلا يمكن أن يجتمع
مشرك مع موحد
ولا جهمي ينفي الأسماء والصفات مع من يثبتها
ولاشيعي يلعن الصحابة ويعبد أهل البيت مع من يحب الصحابة ويثني عليهم ، ولايعبد إلا الله وحده
ولا يجتمع صوفي أو قبوري يعبد الله بالخرافات وعبادة الأموات مع من يعبد الله على سنة الرسول
ولاحزبي مخالف لمنهج السلف وأهل السنة والجماعة في لزوم السمع والطاعة لولي الأمر بالمعروف والانضمام إلى جماعة المسلمين مع من يلتزم بتلك الأحكام الشرعية ] اﻫـ
النصيحة وأثرها على وحدة الكلمة
بين المسلمين (ص 12-13)
www.tgoop.com/Abumuaz01

كتاب التوحيد
للإمام المجدد محمد بن عبد الوهاب( رحمه الله تعالي)
የታዋቂው ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዲል ወሃብ ኪታብ "ኪታቡ_ተውሒድ"
ክፍል…………(30)
#بأبي_معاذ_حسن_بن_إدريس_آل_أبادر
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
للإمام المجدد محمد بن عبد الوهاب( رحمه الله تعالي)
የታዋቂው ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዲል ወሃብ ኪታብ "ኪታቡ_ተውሒድ"
ክፍል…………(30)
#بأبي_معاذ_حسن_بن_إدريس_آل_أبادر
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
كتاب التوحيد
للإمام المجدد محمد بن عبد الوهاب( رحمه الله تعالي)
የታዋቂው ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዲል ወሃብ ኪታብ "ኪታቡ_ተውሒድ"
ክፍል…………(31)

قال ابن قيم الجوزية رحمه الله:
دخل الناس النار من ثلاثة أبواب:
باب شُبهَة أورثت شكا في دين الله،
وباب شهوة أورثت تقديم الهوى على طاعته ومرضاته،
وباب غضب أورث العدوان على خلقه.
أُصُول الخَطايا كلها ثلاثة:
الكبر وهو الذى أصار إبْلِيس إلى ما أصاره.
والحرص وهو الذى أخرج آدم من الجنَّة.
والحسد وهو الذى جرأ أحدا بني آدم على أخيه.
فمن وقِي شَرّ هذه الثَّلاثة فقد وقي الشَّرّ فالكفر من الكبر والمعاصي من الحِرص والبَغي والظُّلم من الحَسَد.
[ الفوائد - لابن قيم الجوزية ص ٥٨ / المجلد الأول ]

♻️ሐዘን እና ትካዜ በቃ!!
➠➠➠➠➠➠➠➠➠
➧ክፍል ⓵
بسم الله الرحمن الرحيم
✍️ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ነው። የአላህ ውዳሴ፣ ሰላም እና በረከት በነብያችን ሙሐመድ
በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው፣ መንገዳቸውን በተከተለ፣ በፈለጋቸው በተመራ፣
ሱናቸውን በተከተለ እና እሰከ ቂያማ ቀን ድረስ ቀናውን መንገድ በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን።
✍️ከዚህ በመቀጠል፡
የተከበራችሁ ወንድሞች ሆይ! የዛሬው ንግግራችን ጊዜው አጭር፣ ነገር ግን ወደ ብዙ
ቅርንጫፎች ስለሚከፋፈል ጉዳይ ነው። የዛሬው ንግግራችን በሁላችንም ላይ የሚከሰት
ጉዳይ ነው። በህጻናችን በትልቆቻችን፣ በወንዶቻችንም በሴቶቻችን፣ በሃብታምም
በድሃም፣ በመሪም በተመሪም የሚከሰት ነው። ጉዳዩ ሰለ ነፍሳችንና ለሷም ሰለሚከሰተው
ሐሳብ እና ትካዜ ነው። ሐሳብ እና ትካዜ አላህ በኣደም ልጆች ላይ የጻፋቸው ጉዳዮች
ናቸው። ለዚህም አቡ ዳውድ እና ቲርሚዚይ ላይ እንደ ተዘገበው ነብዩ
እንዲህ በለዋል፡
«إن أصدق الأسماء عند الله الحارث والهمام»
«አላህ ዘንድ ይበልጥ እውነተኛ ስሞች የሆኑት አል-ሓሪሥ (አራሹ) እና አል-ሀማም
(አሳቢው) ናችው።» የኢስላም ምሁራንም የሚከተለዉን ብለዋል፡ “ እነኚህ ሁለት ስሞች
እውነተኛ ስም ናቸው የተባሉበት ምክንያት የትኛውም የሰው ልጅ እርሻ የሚያርስ ወይም
ከሃሳብ የሆነ ነገር የሚያጋጥመው መሆኑ ስለማይቀር ነው።” ለዚህም አል-ሀማም
የሚለው የኣደም ልጆች ስም አላህ ዘንድ እውነተኛ ከሆኑት ስሞች አንዱ ነው የተባለዉ ነዉ።
➧ከሰዎች ውስጥ በእርሱ ላይ የሞት ሐሳብ ወይም የመልካም ነገሮች ማምለጥ
ወይም ከመልካም ነገሮች እንዳያመልጠው የሚፈራው ነገር በማምለጡ የሚተክዝ ቢሆን
እንጂ አይገኝም። ሐዘን (ትካዜ) ባለፈ ጉዳይ ላይ ማዘን ወይም መተከዝ ሲሆን፣ ሀም
(ሐሳብ) ደግሞ ወደፊት ሊመጣ ስለሚችል ነገር መጨነቅ ነው።
✍️የተከበራችሁ ወንድሞች ሆይ! ሐሳብ በአላህ ነብያትና በምርጥ ባሮቹም ላይ በርግጥም
ተከስቷል። ይሄውና ነብይ የነብይ ልጅ እና የነብያት አባት የሆኑት “የዕቁብ”
እንዲህ እንዳሉ አላህ በቁርአኑ ነግሮናል ፦
➧ጭንቀቴንና ሐዘኔን ወደ አላህ ብቻ ስሞታ አቀርባለሁ። [ዩሱፍ ፡ 86]
➧ኑሕም ልጃቸው ባመጸባችው ጊዜ ሐሳብ አጋጥሟቸው ነበር።
➧ኢብራሂምም አባታቸው በእርሳቸው ላይ ያሳዩትን ጭካኔ አይተዋል። አዩብም
በሰውነታቸው (ታመው) ተፈትነዋል።
➧ ሉጥም በእንግዶቻቸው ላይ ተረብሸዋል፤
ባለቤታቸውም እሳቸው ይዘውት በመጡት መልእክት ክዳለች።
➧መሓመድም ለሌላ ለማንም ያላጋጠመ ሐሳብ አጋጥሟቸዋል።
➧ነብዩ ከሐሳብ የተነሳ ወደየት አቅጣጫ መሄድ እንዳለባቸው ማወቅ እስኪሳናቸዉ ድረስ ከባድ ሐሳብ አጋጥሟቸዉ ነበር።
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል....................
ወደ ቻናላችን ጆይን በማለት ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tgoop.com/abuUseyminabdurehman
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tgoop.com/Abu_hibetillah_Asselfiy

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن
【قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَٰـن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن↓↓
www.tgoop.com/abuUseyminabdurehman
【የትግርኛ ቋንቋ ትምህርት የሚገኝበት↓↓
https://www.tgoop.com/abuUseyminTigrgna
ለወንድማዊ ምክር እና ለሓሳብ አስተያየቶች ↓
@abuUseyminBot
www.tgoop.com/abuUseyminabdurehman
【የትግርኛ ቋንቋ ትምህርት የሚገኝበት↓↓
https://www.tgoop.com/abuUseyminTigrgna
ለወንድማዊ ምክር እና ለሓሳብ አስተያየቶች ↓
@abuUseyminBot
ለሰማይ ዘበኛ እንዳለው ሁሉ ለምድርም ዘበኛ አለው
* قـال الإمـام سـفيـان الـثـوري*
*رحمـہ اللـہ تعالـﮯ :*
አል ኢማም ሱፍያኑ_ሰውሪ እንድህ ይላሉ
*الملائكة حراس السّماء وأصحاب الحديث*
*حراس الأرض.*
መላኢኮች የሰማይ ዘበኞች ናቸው የሐድሥ ባለቤቶች ደሞ የምድር ዘበኞች ናቸው።
سير أعلام النبلاء (٢٧٤/7)
ያረብ ከምድር ባላደራዎች ከሐድሥ ሊቃውንቶች ጎን አድርገን።

ከገጣሚዎቹ አንዱ አሁን ላይ ያሉ ሴቶችን ሲገልፃቸው ከዚህ በታች ያለችውን ድንቅ ስንኝ ገጥሟል
قال أحد الشعراء وهو يصف
حال بعض النساء المسلمات اليوم :
تمنيت الرحيل إلى القبور
لشدة ما رأيت من السفور
ከመገላፅ ያየሁት ስለ በረታ
ወደ ቀብር መሄድን ተመኘሁ
نساء قد كشفن نحورهن
وأعناقاً وما فوق الصدور
ሴቶች በእርግጥ አንገቶቻቸውን ገልፀዋል ጫንቃወቻቸውንም ከደረቶቻቸውም በላይ
لبسن ملابساً لا خير فيها
مزخرفة تسوق إلى الشرور
የተሸላለሙ ወደ ተንኮል የሚወስዱ
ጥቅም የሌላቸው ልብሶችን ለበሱ
قميصاً ثم بنطالا قصيراً
ومنه تفوح رائحة العطور
ቀሚስን ከዚያም አጭር ሱሪን (ለበሱ)ከሱም ላይ የሽቶው ሽታ ሚያውደውን(ለበሱ)
إذا خرجت فتاة العصر فينا
ومرت في المساء أو البكور
የዘመኗ ቆንጆ በኛጋ የወጣች ጊዜ ጧት ላይ ወይም ማታ ላይ ስታልፍ
رأيت لها فنوناً من سفور
ما شهدت به ماض العصور
በባለፉት ዘመናቶች አይቸው የማላውቀው ከመገላለፅ ቡዙ ይዘቶችን አያለሁኝ
على الشفتين قد وضعت سموماً
وألقت شعرها خلف الظهور
በሁለት ከንፈሮቿ ላይ በእርግጥ መርዝን ታስቀምጣለች ፀጉሯን ከጀርባዋ ሇላ ትለቀዋለች
وكحلاً في العيون يكاد يسبي
عقول الناظرين بلا خمور
ያለ ጉፍታ ኩልንም በአይኖቿ ላይ (ታስቀምጣለች)የተመልካቾችን አዕምሮ ሊማርክ የሚቀርብ(ኩልን)
وقد نسيت بأن الموت يأتي
وتمسي عن قريب في القبور
በእርግጥ ሞት እንደሚመጣና በቅርቡ ቀብር ውስጥ እንደምታመሽ ረስታለች
وتفنى كل لذات وتجزى
بما عملته في يوم النشور
እርካታዎች ሁሉ ይጠፋሉ በሰራችው ነገር ሁሉ የመሰብሰቢያው ቀን ትመነዳለች
فيا أَمَةَ الله هلُّمَ توبي
وعودي الآن للرب الغفور
አንች ያአሏህ ሴት ባሪያ ነይ ንስሃ ግቢ መሃሪ ለሆነው ጌታ አሁን ተመለሺ
#فيا_ليت_نساءنا_يتعظون
ዋይ!! ሴቶቻችን በተገሰፁበት ብዬ ተመኘሁ
نسأل الله الهداية والثبات