🔊ታላቅ የዳእዋ ግብዣ በደሴ መንበረ ጸሀይ ሁዘይፋ በስጂድ !!
➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲
➲ነገ መስከረም 8/1/2015 ከጧቱ 2ሰአት ጀምሮ በአላህ ፈቃድ በደማቅ ይካሂዲል እናም ተጋባዢ እንግዶችስላሉ በደሴ ና አካባቢዋ ያላችሁ የሱና ወንድም ናእህቶች የዳኤዋው ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
🔊ከተጋባዥ እንግዶቻችን መካከል👇
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
⓵🎙ሸህ መሀመድገዛል ከኩታበር ፦ስለተውሂድ!!
⓶🎙ሸህ ሀሰን አሊ ፦ስለ ሞት አስፈርነት!!
⓷🎙ሸህ መሀመድ መኪን፦ ስለ ልብስ አለባበስ!!
⓸🎙ሸህ አህመድ አወቀ ከኮቻ ፦ስለ ወላጅ ሀቅ!!
⓹🎙ሸህ ጀማል ዘሀቢ ፦ ስለ አስቲቃማ!!
⓺🎙 ሸህ ሰይድ ፈትህ ፦ ስለ ቢድአ!!
❼🎙 ሸህ በድሩ ሰይድ ፦7ቱ አጥፊ ወንጀላቶች!!
❽🎙ሸህ በድሩ ሜጠሮ ፦ ስለ ተውበት!!
❾🎙ሸህ መሀመድ አረብ ፦ ስለ ሶላት!!
❿🎙ኡስታዝ አቡ ሙአዝ ፦ ስለ ሰለፍያ ምንነት!!
❶❶🎙 ኡስታዝ አቡ ረይስ ፦ስለ አንድነት!!
❶❷🎙 ኡስታዝ መሃመድ ሀሰን ጁድ፦ ስለ ኢልም አስፈላጊነት!!
➬ሌሎችም በስም ያልተጠቀሱ ኡስታዞች ይታደማሉ።
📲በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል የሚተላለፍበት ቴሌግራምአድራሻ ይቀላቀሉ ሸር ያድርጉ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://www.tgoop.com/Abu_hibetillah_Asselfiy

በእውነት ዛሬስ እያሳፈሩን ነው ከበፊቱ በባሰ መልኩ
ለኛ ለሴቶች እንኳ ያልተሰወረ የኢጅቲሃድ መስአላ አንስተው መበታተን!!?
ይሄ መስአላ በኢብኑ ባዝና በኢብኑ ኡሰይምን መካከል የሃሳብ ልዩነት ቢኖር እንኳ
ኢብኑ ዑሰይሚን የፃፏትን አልቀዋዒደል ሙስላን ኢብኑ ባዝ ምርጥ ኪራብ ነች ተፈየዱባት ነው ያሉት
አሳዛኞች ፍጥረቶች ናቸው የየህያ ቲፎዞዎች በእውነት ለምን?
http://www.tgoop.com/nesiha_lesetoch

Telegram
ነሲሐ ለሱኒዋ እህቴ!!
https://www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
ይህ ሴቶችን ያተኮረ ምክሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ
ለአስተያየት ለእርማት ይህን ቦት ይጠቀሙ
@SeniyyaBot
@SeniyyaBot
https://www.tgoop.com/آم سنية_بنت محمد
ይህ ሴቶችን ያተኮረ ምክሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ
ለአስተያየት ለእርማት ይህን ቦት ይጠቀሙ
@SeniyyaBot
@SeniyyaBot
https://www.tgoop.com/آم سنية_بنت محمد
የሙስጦፋ የአቋም መግለጫ👇👇👇👇
"ከዚህ በላይ ተባብሶ የበለጠ መደባደብ እንዳይመጣ ከየትኛውም ምክክር ከየትኛውም የጋራ እንቅስቃሴ ራሴን አግልያለሁ።"
~~~
ያው እንደሚታወቀው ሰሞኑን በሰፈራቸው በቀላል ነገር ትልቅ ጭቅጭቅ መቶባቸዋል
እና ምን አለ?
መደባደብ እንዳይመጣ ራሴን አግልያለሁ አለ ይህ የሚያሳየው ከመካከላቸው በውይይት ሰአት ለመደባደብ የተዘጋጀ አለ ማለት ነው
ለነገሩኮ በሉጓማ አቅጣጫ ሻፊ አካባቢ የሚኖር ልጅ በቀጨራ ጣቱን ቆርጠውታል ምን አልባት ይሄ ተንኮል እርስ በራሳቸው አይጨካከኑ እንደው ብዬ እንጂ የዱርዬ መንጋ ይሄው ነው ወደ ዱላው ነው ሚያቀናው
ሸይኹል ኢስላምን ቢያስታውሱ ኑሩ የሚያከፍራቸውን በክሪን እንኳ አላከፈሩትም እንኳን ሊደባደቡት ይውርና
ግን እሳቸው ፈርተውና አቅም የላቸው ሁኖ ነው ይሉ ይሆን እንዴ? ጠረጠርኩ
ለማንኛውም የተጣላቹህበት መስአላ አያጣላም።
ሼር አርጉት ቡዙ ገራሚ ነገሮችን ታገኙበታላቹህ

ጀለቢያ አሳጥረው የሚለብሱ፣ ፂማቸውን የሚያሳድጉ፣ ጥምጣማቸውን ለየት አድርገው የሚያስሩ ናቸው። በተደጋጋሚ አይቻለሁ፣ ብዙ ሰዎች ሲወቅሱም ሰምቻለሁ፣ ሰዎች "አሰላሙ ዐለይኩም" ሲሏቸው አይመልሱም። (ሁሉን ማለቴ አይደለም።) ሰው እንዴት የማያውቀውን ሰው፣ አላፊ አግዳሚውን ሁሉ ያኮርፋል? በጤና ነው? ምን እያሉ እያስተማሯቸው ይሆን?
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
ልዋጭ የሌለው ሀብት ማነው⁉️
قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله :
ዶ/ር ሷሊሕ እንድህ አሉ
”الدنيا إذا زالت يعوض الله عنها؛ لأن الرزق بيد الله، لكن الدين إذا زال ما الذي يعوضه ؟!“
ዱንያ ስትወገድ አሏህ ስለሷ ልዋጭ ይሰጣል ለምን ቢባል ሲሳይ በአሏህ እጅ ነውና
ነገር ግን ከተወገደ ምንድን ይተካዋል⁉️
شرح رسالةالدلائل(80)
https://www.tgoop.com/Abumuaz01

የአህባሾች ቅጥፈት
Sadat
የተዳሰሱ ነጥቦች
- አቡበክር አህባሹ ለ ዮናታን ጴንጤው አቀበለው፣
- ሙስሊሞችን “ጣኦት አምላኪዎች” ላለው አቡበክር የተሰጠ መልስ፣
- “ቸገረኝ ብለህ አታውራ ወሬ፣ ጓዝህን ይዘህ ግባ ቃጥባሬ” …
- “እኔ ባንቱ ሸሸሁ፣ አንቱ በጌታሁ…. ባንቱ የሸሸን ይምራል ጌታሁ” ላለችው ሴት የተሰጠ መልስ
- “ጫት ጉዳት የለውም” ላለው የተሰጠ መልስ
https://www.tgoop.com/SadatKemalAbuMeryem

ከቶ የቀደምቶችን ተቅዋ እና ፍርሃት እንዴት ነው የምናገኘው?
"تعجبون من عدم نزول المطر ، والأعجب من عدم نزول الحجارة "
"ማሊክ ኢብኑ ድናር እንድህ ይላሉ ዝናብ ባለ መዝነቡ ትፈረማላቹህ
የሚያስገርመው ግን ድንጋይ ባለ መዝነቡ ነው"
==============
አስተውሉትማ እኛ ስንባል ያጣንውን ነገር ብቻ እናወራለን እንጂ በምን ነገር ነው ያጣንው አንልም
مالك ابن دينار الحلية ٣٧٤
https://www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah

መርከዙል_ዑሉሚ_ሰለፊያ
የዚህ ቻናል አላማው በአድስ ምዕራፍ በደሴ ገራዶ የሰለፎችኝ መንሐጅ ማራመድ ነው ።
ሰለፊየህ ማለት በሁለት ጠርዛማዎች መንገድ መካከል ያለች እውነተኛ መንገድ ነች
ሰለፊየህ ማለት በሁለት ጠርዛማዎች መንገድ መካከል ያለች እውነተኛ መንገድ ነች
ድሃ ወንድሜና እህቴ ሆይ! ያላቹህበትን ደረጃ ታላቅ መሆኑን ታውቃላቹህህ?
ባይሆን ትእግስት ወሳኝ ነው
قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله
ኢማሙ አህመድ እንድህ ይላሉ
الصبر على الفقر مرتبة لا ينالها إلا الأكابر
በድህነት ላይ መታገስ ታላላቆች እንጂ የማያገኙት ደረጃ ነው
البداية والنهاية (٣٩٢/١٤) ]|
http://www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
ባይሆን ትእግስት ወሳኝ ነው
قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله
ኢማሙ አህመድ እንድህ ይላሉ
الصبر على الفقر مرتبة لا ينالها إلا الأكابر
በድህነት ላይ መታገስ ታላላቆች እንጂ የማያገኙት ደረጃ ነው
البداية والنهاية (٣٩٢/١٤) ]|
http://www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
Telegram
ነሲሐ ለሱኒዋ እህቴ!!
https://www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
ይህ ሴቶችን ያተኮረ ምክሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ
ለአስተያየት ለእርማት ይህን ቦት ይጠቀሙ
@SeniyyaBot
@SeniyyaBot
https://www.tgoop.com/آم سنية_بنت محمد
ይህ ሴቶችን ያተኮረ ምክሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ
ለአስተያየት ለእርማት ይህን ቦት ይጠቀሙ
@SeniyyaBot
@SeniyyaBot
https://www.tgoop.com/آم سنية_بنت محمد
#ሰሞነኛ_ፕሮግራም_ስለ_ሱፊዮች_በራሳቸው_ኪታብ
የዳናው ሸይኽ ልጅ ከፃፉት ኪታብ ለመመልከት ተዛጋጁ
========
የሀገራችን ሱፊይ ዑለሞች ቡዙ የዐቂዳና የቢድዓም ችግር አለባቸው
ከመሆኑም ጋር አብዛኛው ቀልቻ ተብየው ማሕበረ ሰብ የሚሰራውን አፀያፊ ቢድዓ ሲኮንኑ እናስተውላለን።
ስለዚህ የዳኒዩ ሳኒ(داني الثاني)ልጅ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን ጉራ በመባል የሚታወቁት ደዋኡል ቁሉብ(دواء القلوب)የሚል ኪታብ
ውስጥ በሀገራችን በሐበሻ ምድር የሚሰራውን አፀያፊ ቢድዓ አስጠንቅዋል እኔም ከዚያ ውስጥ አልፌ አልፌ ላቀርብላቹህ ወደድኩ።
ማሳሰቢያ!!
ከላይ እንደገልፁኩት የሱፊይ መሻይኾችም ሆኑ ኪታባቸው ከችግር አይፀዳም። ሀቅን የገጠመውን ሀቅ ነው ብለን ያልገጠመውን በቁርኣንና ሀድስ መዝነን ካልገጠመ አሽቀንጥረን እንጥለዋለን።ሀቅ ከሁሉም በላይ ወዳጃችን ነው።
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
የዳናው ሸይኽ ልጅ ከፃፉት ኪታብ ለመመልከት ተዛጋጁ
========
የሀገራችን ሱፊይ ዑለሞች ቡዙ የዐቂዳና የቢድዓም ችግር አለባቸው
ከመሆኑም ጋር አብዛኛው ቀልቻ ተብየው ማሕበረ ሰብ የሚሰራውን አፀያፊ ቢድዓ ሲኮንኑ እናስተውላለን።
ስለዚህ የዳኒዩ ሳኒ(داني الثاني)ልጅ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን ጉራ በመባል የሚታወቁት ደዋኡል ቁሉብ(دواء القلوب)የሚል ኪታብ
ውስጥ በሀገራችን በሐበሻ ምድር የሚሰራውን አፀያፊ ቢድዓ አስጠንቅዋል እኔም ከዚያ ውስጥ አልፌ አልፌ ላቀርብላቹህ ወደድኩ።
ማሳሰቢያ!!
ከላይ እንደገልፁኩት የሱፊይ መሻይኾችም ሆኑ ኪታባቸው ከችግር አይፀዳም። ሀቅን የገጠመውን ሀቅ ነው ብለን ያልገጠመውን በቁርኣንና ሀድስ መዝነን ካልገጠመ አሽቀንጥረን እንጥለዋለን።ሀቅ ከሁሉም በላይ ወዳጃችን ነው።
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
Telegram
መርከዙል_ዑሉሚ_ሰለፊያ
የዚህ ቻናል አላማው በአድስ ምዕራፍ በደሴ ገራዶ የሰለፎችኝ መንሐጅ ማራመድ ነው ።
ሰለፊየህ ማለት በሁለት ጠርዛማዎች መንገድ መካከል ያለች እውነተኛ መንገድ ነች
ሰለፊየህ ማለት በሁለት ጠርዛማዎች መንገድ መካከል ያለች እውነተኛ መንገድ ነች
ራስን ለሸይኽ መግፈፍ 1
መርከዙል_ዑሉሚ_ሰለፊያ
① ከራስ ላይ ጥምጣምን ማውረድ ከባድ ቢድዐ ነው
② ለሸይኽ ማጎንበስ ከባድ ቢድዐ ነው
ይሄንን የከለከሉት የዳኒዩ_ሳኒ ልጅ ናቸው ዋና የሱፊዮች መሪ ከሚባሉት አንዱ
ክፍል…………①
ክፍል ② ይቀጥላል ኢንሻአሏህ
https://www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
https://www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
② ለሸይኽ ማጎንበስ ከባድ ቢድዐ ነው
ይሄንን የከለከሉት የዳኒዩ_ሳኒ ልጅ ናቸው ዋና የሱፊዮች መሪ ከሚባሉት አንዱ
ክፍል…………①
ክፍል ② ይቀጥላል ኢንሻአሏህ
https://www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
https://www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
③ነገራቶች የነጃ መውጫዎች ናቸው
قـــال سهل بن عبد االله رحمـہ اللـہ تعالـﮯ
ሰህል ቢን ዐብዲሏህ እንድህ ይላሉ
النجاة في ثلاثة
ነጃ የሚወጣው በሶስት ነገራቶች ነው
أكل الحلال
① ሀላልን መብላት
وأداء الفرائض
② ግዴታዎችን ማድረስ
والإقتداء بالنبي - صلى الله عليه وسلم
በመልእተኛውﷺመከተል
تفسير_القرطبي ( ٢٠٨/٢ )
*=======
https://www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
قـــال سهل بن عبد االله رحمـہ اللـہ تعالـﮯ
ሰህል ቢን ዐብዲሏህ እንድህ ይላሉ
النجاة في ثلاثة
ነጃ የሚወጣው በሶስት ነገራቶች ነው
أكل الحلال
① ሀላልን መብላት
وأداء الفرائض
② ግዴታዎችን ማድረስ
والإقتداء بالنبي - صلى الله عليه وسلم
በመልእተኛውﷺመከተል
تفسير_القرطبي ( ٢٠٨/٢ )
*=======
https://www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
Telegram
ነሲሐ ለሱኒዋ እህቴ!!
https://www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
ይህ ሴቶችን ያተኮረ ምክሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ
ለአስተያየት ለእርማት ይህን ቦት ይጠቀሙ
@SeniyyaBot
@SeniyyaBot
https://www.tgoop.com/آم سنية_بنت محمد
ይህ ሴቶችን ያተኮረ ምክሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ
ለአስተያየት ለእርማት ይህን ቦት ይጠቀሙ
@SeniyyaBot
@SeniyyaBot
https://www.tgoop.com/آم سنية_بنت محمد
Audio
خطبة الجمعة.
የጁሙዐ ኹጥባ ቁ•②
بعنوان. وأنذرهم يوم الحسرة
ርእስ የፀፀቷን ቀን አስፈራራቸው
المحل ورئيلو
የተደረገበት ቦታ ወረኢሉ
አቅራቢ አቡ ሙዓዝ
መስከረም (13/2015)
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
የጁሙዐ ኹጥባ ቁ•②
بعنوان. وأنذرهم يوم الحسرة
ርእስ የፀፀቷን ቀን አስፈራራቸው
المحل ورئيلو
የተደረገበት ቦታ ወረኢሉ
አቅራቢ አቡ ሙዓዝ
መስከረም (13/2015)
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
Audio
አድስ ሙሓደራ ቁ• ④
====
መስከረም (13/2015)
======
ርዕስ ዓለምን በሙሉ ቢነግብ ያለ ተውሒድ አያገለግልም
======
ቦታ ወረኢሉ ዘምዘም መስጅድ
በ አቡ ሙዓዝ ሀፊዘሁላህ
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
====
መስከረም (13/2015)
======
ርዕስ ዓለምን በሙሉ ቢነግብ ያለ ተውሒድ አያገለግልም
======
ቦታ ወረኢሉ ዘምዘም መስጅድ
በ አቡ ሙዓዝ ሀፊዘሁላህ
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
Forwarded from 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (أبو حفصة إمام)
አሁንም ለሀሚድ ሙሳ ኡዝር የሚሰጥ የዋህ አይጠፋ ይሆናል! ሀሚድ ሙሳ በተደጋጋሚ ሸሪአውን የሚቃረን ነገሮችን ደጋግሞ ሲናገር ፣ሲተገብር እያየን እየሰማን ነው ።ከዚህ በፊት ለደመራ ለክርስቲያኖች መንገድ ሲጠርግ ነበር። አሁንም መውሊድን አሻሽሎ ሊያከብር ሊያስከብር ቆርጦ ተነስቷል። የአላህ ባሮች ሆይ መቼ ይሆን የምንነቃው? መች ይሆን ለሱና፣ለዲን የምንቆረቆረው?
@AbuHafsaYimam
@AbuHafsaYimam
Audio
አድስ ሙሓደራ መስከረም (13/2015) ቁ•⑤
ስያሜ👇👇
ሰለፊያ ማነች መገለጫወቿስ ምንድን ናቸው?
የተደረገበት ስፍራ ወረኢሉ ዘምዘም መስጅድ
አቅራቢ
ወደመጨረሻው ዑዝር ቢል ጀህል የሚያቻችል አጀንዳ መሆኑም ተጠቅሶ በሱ ሰበብ የሚጣሉም ብርቄዎች ናቸው ተብሏል
#أبو_معاذ_حسن_إدريس_آل_أبادر
https://www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
https://www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
ስያሜ👇👇
ሰለፊያ ማነች መገለጫወቿስ ምንድን ናቸው?
የተደረገበት ስፍራ ወረኢሉ ዘምዘም መስጅድ
አቅራቢ
ወደመጨረሻው ዑዝር ቢል ጀህል የሚያቻችል አጀንዳ መሆኑም ተጠቅሶ በሱ ሰበብ የሚጣሉም ብርቄዎች ናቸው ተብሏል
#أبو_معاذ_حسن_إدريس_آل_أبادر
https://www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
https://www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
Audio
#አድስ_የፊቅህ_ትምህርት
ሚንሃጁ_ሳሊኪን የፊቅህ ደርስ
በአል ኢሕሳን መርዝ የክረምት ኮርስ የተሰጠ ደርስ
ክፍል 16
በ አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) ዓፋሁሏሁ ተዓላ
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
ሚንሃጁ_ሳሊኪን የፊቅህ ደርስ
በአል ኢሕሳን መርዝ የክረምት ኮርስ የተሰጠ ደርስ
ክፍል 16
በ አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) ዓፋሁሏሁ ተዓላ
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
Audio
#አድስ_የፊቅህ_ትምህርት
ሚንሃጁ_ሳሊኪን የፊቅህ ደርስ
በአል ኢሕሳን መርዝ የክረምት ኮርስ የተሰጠ ደርስ
ክፍል 17
በ አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) ዓፋሁሏሁ ተዓላ
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
ሚንሃጁ_ሳሊኪን የፊቅህ ደርስ
በአል ኢሕሳን መርዝ የክረምት ኮርስ የተሰጠ ደርስ
ክፍል 17
በ አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) ዓፋሁሏሁ ተዓላ
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
Audio
#አድስ_የፊቅህ_ትምህርት
ሚንሃጁ_ሳሊኪን የፊቅህ ደርስ
በአል ኢሕሳን መርዝ የክረምት ኮርስ የተሰጠ ደርስ
ክፍል 18
በ አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) ዓፋሁሏሁ ተዓላ
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
ሚንሃጁ_ሳሊኪን የፊቅህ ደርስ
በአል ኢሕሳን መርዝ የክረምት ኮርስ የተሰጠ ደርስ
ክፍል 18
በ አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) ዓፋሁሏሁ ተዓላ
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
ማስታወቂያ የቀጥታ ስርጭት
ዛሬ ከቀኑ 8:30 ስምንት ሰአት ተኩል ላይ በአል ኢህሳን መርከዝ ሲሰጥ የነበረውን ደርስ እንቀጥላለን
ሚንሃጁሳሊኪን አል ኡርጁዛ ካደረሰን ስለ ሱፊዮች ፕሮግራማችንም ይቀጥላል ኢንሻአሏህ