Telegram Web
አስቸኳይ አስቸኳይ መልዕክት
=
ዛሬ ወግዴ ቢላል መስጂድ ደዕዋ እየተባለ የሚታወጀው ሙስጦፋ ፈሪውና ሞራል የለሹ ነው የሚመጣው።

ጉዳዬ ለምን መጣ አይደለም ጉዱን ልንገራቹህ ተከታተሉኝ

እዛ ያሉ ትንሽ ቲፎዞዎቹ ወደ ታላቁ ሰላም መስጂ ኸዳም ወንድሞቻችን በመምጣት አቡ ኒብራስ ከናንተጋ መወያየት ይፈልጋል በማለት ሐሳብ አቅርበው ነበር

የሰላም መስጂድ ኮሚቴዎችና ኸዳሞች ኢማሞች ጉዳዩን ተቀማምጠው በመወያየት ለነገ ጁሙዐ ቀጠሮ አስይዘው ነበር

እኛም ይሄንን እድል ተጠቅመን ሰውየው ልብና መረጃ ኑሮት ለውይይት ከቀረበ ብለን ለመሄድ ተዘጋጀን(ኡስታዝ ኸዲር ሸ ሙ/መኪን እኔ አቡ ሙአዝ)እውነት መረጃ ይዞ ለመወያየት ካበቃው ምንም እንኳ መንገዱ ቢያደክም ስራ ቢኖረንም አላዋቂውን ህዝብ ባዘንባዩ ፊክራው እንዳይሸውደው እሺ ብለን ለመሄድ ወሰንን።

የሚገርመው ነገር በማግስቱ ቲፎዞዎቹ ለሰላም መስጂድ ወንድሞች ደውለው ለማንምጋ አልወያይም ትቸዋለሁ ብሏል አሏቸው።መገረም ከፈለጋቹህ በዚህ ፍጥረት ተገረሙ!!

እኛማ በዚች ምድር እስላን ድረስ ሙስጦፋን አግኝተን ለመወያየት ከመጣር ወደሇላ አንልም ታስታውሳላቹህ ከዚህ በፊት ኦፊሻላዊ ጥሪ ተደርጎለት ተደብቆ እንደቀረ

እንደውም ሙዘብዘቡ አህመድ ጎፈሬው ከሱጋ በተጣላ ሰአት እንዲህ ሲል አጋልጦታል።

"ወደ ተንታ እየሄድን ባለንበት ሰአት ለምንድነው ዘንድሮ የውይይት ጥሪ ተደርጎልሃል ለምን አንወያያቸውም ስለው አይ አልቀርብም ከቀረብኩ ቆረጣጥመው ይበሉኛል አለኝ አለ ወሏሂ አሏህና የበሽሎ ዳገት ይመሰክራሉ እሱ ቢከዳ" ብሎ የድምፅ ፋይል ለቋል።

ሼር ይደረግ የሰውየውን አጭቤነት ህዝቡ እንድረዳ እንዴት ሰው ቀጠሮ አስይዞ ያፈርሳል?

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
በ አህሉ_ተውሒድ ጀመዐ መስጂድ ሳምንታዊ የ ጁሙዓ ሙሓደራ ክፍል ①

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
የጥበበኞች ተሞክሮ(ምክር) ለባለ ትዳሮች
=
ከ አፈ_ታሪክ የተወሰደ ተሞክሮ
አንዲት ሴት ለጥበበኛው ሽማግሌ ባሌ ከፋብኝ ፀባዩን ልችለው አልቻልኩም ምን ትመክሩኛለሁ? በማለት ጠየቀየች

ሽማግሌውም የአንበሳ ፀጉር ከነ ሕይዎቱ እያለ ከ ግንባሩ ላይ ነጭተሽ አምጭልኝና የባልሽ ፀባይ እንድስተካከል መድ ኃኒት በፀጉሩ እሰራልሻለሁ አሏት።

ቴትዮዋም ይሄ ለኔ ቀላሌ ነው ብላ ስጋ ነገር በመያዝ ወደ ቤቷ ስር ወደሚገኘው ጫካ በመሄድ ላንበሳው ስጋ መወርወር ጀመረች።

አንበሳውም ገና በርቀት ጥላለት ስትሄድ ሴትዮዋን ማስተዋል ጀመረ ባለውለታውም አደረጋትና ለመዳት

እሷም ቀስ እያለች ወደ አንበሳው እየቀረበች ስጋ መስጠት ጀመረች እሱም ለመዳት ሁሌም ስጋ ይዛለት ስትመጣ ጅራቱን በመቁላት ደስታውን ይገልፅላት ጀመረ

እሷም የአንበሳውን መላመድ ስትረዳ ቀረብችውና ስጋውን በእጇ ሰጠችው እሱም ፀጥ አለ

ከዚያም እያሻሸች ፀጉሩን በምላጭ ቆረጠችው ወዲያውኑ በደስታ ተውጣ ወደ ሽማግሌው በመሄድ ይሄው የታዘዝኩትን ይዤ መጣሁ መድኃኒቱን ስሩልኝ አለቻቸው

የሚገርመው የሽማግሌው መልስ ነው

"ከዚያ ከከፋ አንበሳ ግንባር ላይ በሕይዎት እያለ አባብለሽ ፀጉር መቁረጥ ከቻልሽ ያንች ባል ካንበሳው ስለ ማይከፋ ባልሽን አባብለሽ መያዝ ነው መድኃኒቱ"አሏት።

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
አድስ ሙሓደራ

በውስጡ ከተነሱ ነጥቦች ውስጥ

①ራስን መፈተሽ(ሙራቀባ)
②መልካም ስራን መስራት
③ጓደኛን መምረጥ
④ዱንያ ላይ ጓደኛህ ቢበዛም ቀብር ላይ 1 ብቻ ነው

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
አድስ ሙሓደራ

የጎዳና ላይ ኢፍጧር ቀንድ ያወጣ ውግዝ ተግባር ነው

ቢዘገዩም የኢፍጧሩ አጋፋሪዎችን የሚመሩት ከፊል አካላቶችም በውግዝነቱ አምነዋል

ግን ጃስ ያሉት ውሻ አይቆምም እንደመባለው ህዝባቸው እምቢ ብሏቸዋል።

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
አድስ ሙሓደራ
الغفلة عن الأخرة مذموم

ከ አኺራ መዘናጋት ውግስ ነው።

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
የሸዋል ዒድ ሚባል ነገር የለም‼️‼️

1/ለሸዋል ዒድ እንኳን አደረሳቹህ ብላቹህ ብታበስሩ በጋራ አልሐምዱሊላህ አይሉም ለምን? ግማሹ ሰው ስላልጨረሰ

2/የዒድ ቀን መፆም ክልክል ነው ታዲያ የሸዋል ዒድ ብለው ሚያከብሩት ሌሎቹን አትፁሙ ሊሉ ነው⁉️

3/ዒድ ከሆነ ዘካተል ፊጥር ነው ያለው ወይስ ኡዱሒያ⁉️

4/ተክቢራውስ መቼ ነው ሚጀምረው መቼስ ነው ሚያበቃው⁉️

ሀርር ላይ የሸዋል ዒድ እውቅና አገኜ ይባላል አሏህ ያፍርስባቸው!

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
ዛሬ ጁሙዓ ከመግሪብ እስከ ዒሻ አድስ ሙሓደራ ይኖረናል ኢንሻ አሏህ።

من درر الشيخ العلامة ناصر الدين الألباني رحمه الله تعالى.

من كتابه{أحكام الجنائز وبدعها}

በ አህሉተውሒድ ጀመዓዎች መስጂድ ሐርቡ

ማሳሰቢያ በላይቭ ነው ብላቹህ እንዳጠብቁን ለ አካባቢዎች ነው።

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
ድንቅ ምክር
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
قيل لابن المبارك:

ما خير ما أُعطي الرجل؟ قال: غريزة عقل

قيل: فإن لم يكن؟ قال: أدب حسن

قيل: فإن لم يكن؟ قال: أخ صالح يستشيره،

قيل: فإن لم يكن؟ قال: صمت طويل

قيل: فإن لم يكن؟ قال: موت عاجل

روضة العقلاء( _ص_17)

ከ ማይረባ ጓደኛ ብቸኝነት ይመረጣል

قال الشافعي

አል ኢማሙ_ሻፊዒይ እንድህ አሉ

إذا لَمْ أَجِدْ خِلًّا تَقِيًّا فَوِِحْدتي
ألذُّ وأشهى من غَوِيٍّ أُعَاشِرهُ

وَأَجْلِسُ وَحْدِي للعِبَادَةِ آمِناً
أَقَرُّ لِعَيْنِي مِنْ جَلِيسٍ أُحَاذِرُه

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

የደዕዋ ዘመቻ በራያና ቆቦ
አካባቢ
=
እነሆ በራያና ቆቦ አካባቢ የምትኖሮ ወገኖች ከዛሬ ሐሙስ ማታ ጀምሮ እስከ እሁድ ማታ ሚቆይ የአሏህን የመልዕክተኛውን አደራ ተደራሽ ለማድረግ

የደሴ ከተማ መሻይኾች በክብር እንግድነት እየመጡ ስለሆነ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማቹህ الحمدلله

ስለሆነም ጥሬ በተደረገላቹህ ጊዜና ሰአት መሰረት ቀድማቹህ በመገኘት ተጠቃሚዎች ሁኑ።

ተጋባዥ
1/ሸ/ሙ/ድ ሚኪን

2/ሸ/ሙ/ድ ገዛል

3/ሸ/ሑሰን አቡ ሶላሕ

4/ሸ/ሙ/ድ ሰይድ

5/ደረሳቸው አቡ ሙዓዝ

هداهم الله جميعا وثبتهم على دينه القويم آمين

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
3 ሰአት 00 ላይ ደርሱ ይጀመራል ሼር እያደረጋቹህ ጠብቁን👇👇👇

https://www.tgoop.com/ye_ewuqet_guwada?videochat=8c1b73af1871c45f52
የ 3 ሰአቱ የኡሱል ሸርሕ ደርስ እነሆ ደረሰ👇👇

https://www.tgoop.com/ye_ewuqet_guwada?videochat=4fe26994300e73014b
የ ሸርሁል ኡሱል ደርስ 3:00 ይጀመራል👇

https://www.tgoop.com/ye_ewuqet_guwada?videochat=2d78da5e38c27310fa
5ኛ የሸርሑል ኡሱል ደርስ👇👇👇ግቡ

https://www.tgoop.com/ye_ewuqet_guwada?videochat=819b9551d640d88e78
6ኛ የሸርሑል ኡሱል ደርስ 3ሰአት ይጀምራል👇👇

https://www.tgoop.com/ye_ewuqet_guwada?videochat=54864f3f0c92553b9a
7ኛው የሸርሑል ኡሱል ደርስ👇👇👇
https://www.tgoop.com/ye_ewuqet_guwada?videochat=924d043bb31a08e345
2025/07/09 14:41:54
Back to Top
HTML Embed Code: