"ከአሜሪካ ነው ይህንን መልዕክት የላኩልህ፤ዩቲዩብህን እከታተላለው በጣም ጓበዝ ነህ፤በርታ።" የሚል 'ሚሴጅ' ደረሰኝ።ደሰም አለኝ።😄
ሌላ ቀን"ሰላም አድናቆት ካናዳ ሆኜ ነው የምከታተልህ፤በርታልኝ።"የሚል ሌላ መልዕክት ደረሰኝ።ከፈረንሳይ፣ከእስራኤል፣ከብራዚል፣ከጅቡቲ፣ከቱርክ እና ከመሳሰሉት ሀገሮች ነን የሚሉ ተደጋጋሚ መልዕክቶች ሲደርሱኝ ስራዎቼ በአለም ተሰራጩ ማለት ነው በሚል ኩራት ቢጤ ተሰማኝ።😎
ብኋላ ሳጣራ መልዕክት የላኩልኝ ሰዎች አይደለም ከሀገር ከቤታቸውም ራቅ ብለው የማይሄዱ፤ፍሬ(ኢቲዮ ቴሌኮም) እና መንግስት ዘግተው በረሱት ኢንተርኔት ምክንያት በመስፋፋት ላይ ባለው 'VPN' አማካኝነት እግራቸው ከቤት ሳይወጣ አለምን ከሚዞሩ ግማሽ ዲያስፖራዎች የመጣ መልዕክት መሆኑን አወ'ኩ።አዘንኩም።😢
ፀግሽ አንተን መናገር ፈልጌ አይደለም።😂
ሌሎቻችሁስ የት ሆናችሁ ነው የምታዩኝ?(እስኪ ከአሜሪካ ሁለት ደቂቃ ተመልከቱኝ።😜ባይሆን ድርቆሹን እኔ ችላለው።😄)
https://youtu.be/ffoK3HjxJgs

ሚያዚያ ሀያ ስድስት፡
ተወለደ አድናቆት፡፡🎂
ነገ የልደት ቀኔን በማስመልከት ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ዩቲዩቤ ላይ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ።
ስለ ልደቴ አከባበርና ስለምትሰጡኝ ስጦታ በ inbox መነጋገር እንችላለን።😜
ልትሰጡኝ ከምትችሉት ስጦታ መሀል አንዱን ልንገራችሁ።(ከልባችሁ አድምጡ።👌)
ዩቲዩብ ላይ 300 አከባቢ ቪዲዮ አለኝ።አንድ ቪዲዮ facebook ላይ share ብታደርጉልኝ ትልቅ ስጦታ ሰጣችሁኝ ማለት ነው።(ፍቃደኛ የሆናችሁ inbox ላይ hi በሉኝ link ልክላችኋለሁ።)
በመጨረሻም ለሊት 13 ጊዜ መድፍ ስለሚተኮስ እንዳደነግጡ ለማለት እወዳለው።
@Adnakotkifle

አንድ ቀን ለ እናት?
እናት ማለት ኩራዝ፣አብሪ እንደቀንዲል፡
ለልጆቿ ብርሀን፣እሷ ምትቃጠል፡
አዳፋ ልብስ ለብሳ፣ለልጇ ፀአዳ፡
ጫማ እምታጫማ፣እሷ በግሯ ሄዳ፡
ከሷ የደም ካንሰር፣የልጆቿ ጉንፋን፡
አብዝቶ አሳስቧት፣የምትብከነከን፡
እናት ማለት ቅኔ ፣ያልተፈታች ሚስጥር፡
በቀረቧት ቁጥር፣ፍቅሯ የሚጨምር፡
እናም ለዚች እናት፣ቃላት ለማይገልፃት፡
አንድ ቀን ያንሳታል፣ከድፍን አንድ አመት፡፡
እንኳን ከ 365 /6 የእናቶች ቀን ከሆኑት መካከል ለ አንዱ አደረሳቹ፡፡🙏
(አድናቆት ክፍሌ የብርቱካን)

አላችሁበት?
3000 ቤተሰብ ዩቲዩብ ላይ አፍርቻለው።
ከ3000 የቤተሰብ አባላት ውስጥ አላችሁበት?
ወጣት አድናቆት ክፍሌ የብርቱካን ይጠይቃል።😄
ደስ ብሎኛል።ቤተሰቦች ሼር አድርጉ፤አዲስ ገቢዎች ሰብስክራይብ👌
አመሰግናለው።🙏🙏🙏
https://youtu.be/4Q5CWLuxE-M
3000 ቤተሰብ ዩቲዩብ ላይ አፍርቻለው።
ከ3000 የቤተሰብ አባላት ውስጥ አላችሁበት?
ወጣት አድናቆት ክፍሌ የብርቱካን ይጠይቃል።😄
ደስ ብሎኛል።ቤተሰቦች ሼር አድርጉ፤አዲስ ገቢዎች ሰብስክራይብ👌
አመሰግናለው።🙏🙏🙏
https://youtu.be/4Q5CWLuxE-M
ከሀጠጥያቴ እጥፍ፣ምህረትህ በዝቶ፡
ዛሬ ላይ ቆሚያለው፣የጨለመው ነግቶ፡
አደራ አምላኬ፣ነገንም ጠብቀኝ፡
ሀጥያት የከበበኝ፣እኔ እንደው ከንቱ ነኝ።🙏
@Adnakotkifle
ዛሬ ላይ ቆሚያለው፣የጨለመው ነግቶ፡
አደራ አምላኬ፣ነገንም ጠብቀኝ፡
ሀጥያት የከበበኝ፣እኔ እንደው ከንቱ ነኝ።🙏
@Adnakotkifle
እጅግ አየው፣ደስታ፡
ትላንትና ማታ፡
በጀግኒቷ ጉዳፍ፡
ሀገሬ ስትል ከፍ፡
የደራርቱ ጥልቅ ስሜት፡
በአካሌ ተጋብቶበት፡
ይኸው አለው፣ደስ ብሎኝ በለተሰንበት።🙏
@Adnakotkifle
ትላንትና ማታ፡
በጀግኒቷ ጉዳፍ፡
ሀገሬ ስትል ከፍ፡
የደራርቱ ጥልቅ ስሜት፡
በአካሌ ተጋብቶበት፡
ይኸው አለው፣ደስ ብሎኝ በለተሰንበት።🙏
@Adnakotkifle
🌼መ🌼
🌾ል🌾
☘️ካ🍀
🍂ም 🍂
🌾🌾🌾አዲስ 🌾🌾
🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻ይሁንልን🌻🌻🌻
።።።
✝️✝️✝️እንኳን✝️✝️✝️
✝️✝️✝️አደረሳችሁ✝️✝️✝️
💚💛❤️2️⃣0️⃣1️⃣6️⃣💚💛❤️
🌾ል🌾
☘️ካ🍀
🍂ም 🍂
🌾🌾🌾አዲስ 🌾🌾
🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻ይሁንልን🌻🌻🌻
።።።
✝️✝️✝️እንኳን✝️✝️✝️
✝️✝️✝️አደረሳችሁ✝️✝️✝️
💚💛❤️2️⃣0️⃣1️⃣6️⃣💚💛❤️
"ሄሎ ቲቸር አድናቆት "
"ሄሎ አቶ አድናቆት"....ዛሬ ስልኬን ሳነሳ የሰማኋቸው ድምጾች ናቸው።
የመጀመሪያው የማከብረው አስተማሪዬን መመህር ጌትነትን አስታወሰኝ(እወቀትን ከምግባር ይዞ "መምህር" ስለው "አይገባኝም መምህር የሚለው ቃል ከባድ ነው" የሚለኝ) እኔም ደዋዩን አይገባም ልለው አልኩና የማብራሪያ ጊዜ ሳይሰጠኝ ሳይመዘገብ ቢቀርስ ብዬ መምህርነቱን ለጊዘው ተቀበልኩት(ሲመጣ መልስለታለው)
ሁለተኛው ግን🙈"አቶ" ሲለኝ ስለምዝገባ ከማሰብ ይልቅ መዘጋጃ ሄጄ መዝገብ ላይ ከግራ ጎን ጎን ስሜን ማሰፈር እንዳለብኝ ተሰማኝ🚶♂
እና የዚህ ሁሉ ዝባዝንኬ ፅሑፍ ሀሳብ ምን መሰላችሁ፦
በራሴ ቢሮ፣በራሴ ኮምፒውተር
👉ኮምፒውተር
👉ኤክሴል ወ.ዘ.ተ ማስተማር ጀምሪያለው እና ደውሉ ነው።😀
ሼር🙏

❤️የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የተፃፃፉት የፍቅር ግጥም❤️
ሴቷ፦
Mat foundation ነው፣የደረትህ ስፋት፡
Column ያስንቃል፣የአቋምህ መቅናት፡፡
የውበት መንገድ ነህ፣ብሎ የፃፈህ AASHTO:
በልቤ ያተምኩህ፣በደርባ ሲምንቶ:
በፍቅር ያሰርከኝ፣አጥብቀህ በ Stirrups:
ሸክሜን የምታቀል፣የሆንክልኝ Truss::
እወቀው አንተ ነህ፣የኔ Safety factor:
Design ያረኩህ፣በልቤ ማህደር፡፡
ወንዱ፦
Analysis ሰራው፣አንቺም ቆንጅዬ ነሽ፡
Eurocode መዝግቦ፣በክብር የያዘሽ፡፡
ከቦለኬት ክፍተት፣አይንሽ የሚጎላ፡
Mohr's circle መሳይ፣ላየሽም ከኋላ፡፡
Concrete የሚያስንቅ፣ጡትሽ የደደረ፡
ጥርስሽ space ሳይለቅ፣የተደረደረ፡፡
መንፈስሽ ጠንካራ፣የሚያስታውስ Steel:
ቆዳሽ ደሞ ልስልስ፣የሆነ Loam soil::
ቃላት ባይበቃሽም፣ ላሁን በዚህ ጨረስኩ፡
አንቺ ባትኖሪ፣Free body ነበርኩ፡፡
You tube ላይ ለመመልከት👇
https://youtu.be/9DzgvhNQHqA?si=dRgTh0izP0HFhJcH