Forwarded from A D O T MODELING ETHIOPIA
Watch "ክልል ያላችሁ ስለሞዴሊንግ ግንዛቤእንዲኖራችሁ የምትፈልጉ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።" on YouTube
https://youtu.be/GGQA-445e3c
https://youtu.be/GGQA-445e3c
Forwarded from A D O T MODELING ETHIOPIA
ሁላችንም ከተሳተፍንበት ማሳካት እንችላለን 💪💪
ሰብስክራይብ ያደረጋችሁበትን ፎቶ ላኩል በጣም ስለሚያስፈልገን @Adote_modeling
1ሰው ቢያንስ ለ5 ሰው ይህንን ሊንክ ሼር ያድርግ
https://youtube.com/channel/UCtyV9qAyB95A5dlwYZl3oKQ

👏👏የዛሬ ትምህርታችን ✋
👫🏃🚶 የሞዴል አይነቶች ❤️❤️❤️
1. የማስተዋወቂያ ሞዴል
( Promotional Model)
2. የንግድ ሞዴል
(Commercial Model)
3. የመዋኛ እና የልብስ ሞዴል
( Swimsuit & Lingerie Model)
4. የሩጫ ሞዴል
(Runway Model)
5. የአካል ብቃት ሞዴል
(Fitness Model)
6. የአካል ክፍሎች ሞዴል
(Parts Model)
7. የፋሽን መፅሔት ሞዴል
(Fashion (Editorial) Model )
8. የጨረቃ ሞዴል
(Glamour Model)
9. የአካል ብቃት ሞዴል
(Fit Model)
10. የህትመት ሞዴል
(Print Model)
11. የነፃነት ሞዴል
(freelance model)
12. የአዋቂ ሞዴል
(Mature model)
13. የህፃናት ሞዴል
(child model)
14. አምሳያ ሞዴሎች
(petite models)
15. የመጠን ሞዴል
(plus Size model)
ስለነዚህ የሞዴል አይነቶች ሞዴል ህይወት ይዛልን የምትቀርብ ይሆናል
ሞዴሎች ሊያውቋቸው የሚገባ ጠቃሚ የሞዴል አይነቶች ናቸው ይጠብቁን።
ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Watch "አዶት MODELING TUBE" on YouTube
ይቺን መስፈንጠሪያ በመንካት ቤተሰብ ሁኑ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የ አዶት MODELING ቤተሰቦች (2ያለው 1ለሌለው )በሚል አብረን የምንሰባሰብበትን እና አብረን የምናሳልፍበትን ጊዜ ለማመቻቸት አስበናል
ማለትም በጎ የሆኑ ነገሮችን በመስራት የተቸገሩ ሰዎችን አብረናቸው ሆነን ለትንሽ ጊዜም ቢሆን የተለያዩ ነገሮችን ለማድረግ እና አብረናቸው ለማሳለፍ አስበን ነበረ ሀሳቡ የተመቻችሁ 👍👍👍
ይህ ፕሮግራም ላይ አብራችሁን መሳተፍ የምትፈልጉ ሰዎች https://www.tgoop.com/joinchat-VqXM6LyQVrxBH8YM
ማለትም በጎ የሆኑ ነገሮችን በመስራት የተቸገሩ ሰዎችን አብረናቸው ሆነን ለትንሽ ጊዜም ቢሆን የተለያዩ ነገሮችን ለማድረግ እና አብረናቸው ለማሳለፍ አስበን ነበረ ሀሳቡ የተመቻችሁ 👍👍👍
ይህ ፕሮግራም ላይ አብራችሁን መሳተፍ የምትፈልጉ ሰዎች https://www.tgoop.com/joinchat-VqXM6LyQVrxBH8YM
Forwarded from A D O T MODELING ETHIOPIA
እዚህ የአዶት modeling ፔጃችን ላይ የተለጠፉ ማንኛውም ሰዎች ለስራ ዝግጁ ናቸው ማሰራት የምትፈልጉትን ሰው ለማግኘት ያማክሩን
ለፊልም
ለማስታወቂያ
ለፋሽን ሾ
ለተለያዩ ዝግጅቶች ሞዴል ሲፈልጉ ያማክሩን inbox ላይ ፃፉልን
#አዶት MODELING
#አዶት Casting
#አዶት TUBE
#Photo pose
https://www.instagram.com/p/CJsZQbtnY8P/?igshid=rhizzkqsp96j
ለፊልም
ለማስታወቂያ
ለፋሽን ሾ
ለተለያዩ ዝግጅቶች ሞዴል ሲፈልጉ ያማክሩን inbox ላይ ፃፉልን
#አዶት MODELING
#አዶት Casting
#አዶት TUBE
#Photo pose
https://www.instagram.com/p/CJsZQbtnY8P/?igshid=rhizzkqsp96j
Forwarded from A D O T MODELING ETHIOPIA
አዲስ ቻሌንጅ ሊጀመር ነው እንደ ምትወዱት እርግጠኞች ነን 10ሰዎች ተሳታፊ ሚሆኑበት ውድድር ነው
20 ጥራት ያላቸው ፎቶዎቻችሁን ለኛ ትልካላችሁ እኛ የእናንተን ፎቶ በአዶት Modeling በሁሉም ሚዲያችን እርሶን ለአለም እናስተዋውቃለን ልብ በሉ ፎቶዎቻችሁ ጥራት ሊኖራቸው ይገባል👍
ለስራ ተመራጭ የሆነ ሰው ስራ ይሰራል በአዶት Modeling
ስለዚህ 20 ጥራት ያላቸው ፎቶ ማግኘት የምትችሉ 10 ሰዎች በፍጥነት መመዝገብ ትችላላችሁ ።
ተሳታፊ መሆን የምትፈልጉ ብቻ ወደዚህ ኑ
👇👇
@ADOT_MODELING_TUBE

Forwarded from አዶት 2ያለው 1ለሌለው
የበጎ አድራጎት ፕሮግራማችን ላይ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ እና ለመሳተፍ አብራችሁን ለመስራት የምትፈልጉ ሞዴሎች እና የተለያያችሁ ሰዎች
በሀሳብ
በጉልበት
በእውቀት
በገንዘብ
በቁሳቁስ
በተለያዩ መንገዶች አብራችሁን መሆን ምትፈልጉ ነገ የሚኖረን ፕሮግራም ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።
ቀን 👉ነገ ቅዳሜ 08/05/2013
ሰአት 👉10:30
አድራሻ👉 አራት ኪሎ አቢሲኒያ የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም ግቢ ውስጥ
ለበለጠ መረጃ @DanielMeseganaw
0929433426 ይደውሉ👍👍
በሀሳብ
በጉልበት
በእውቀት
በገንዘብ
በቁሳቁስ
በተለያዩ መንገዶች አብራችሁን መሆን ምትፈልጉ ነገ የሚኖረን ፕሮግራም ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።
ቀን 👉ነገ ቅዳሜ 08/05/2013
ሰአት 👉10:30
አድራሻ👉 አራት ኪሎ አቢሲኒያ የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም ግቢ ውስጥ
ለበለጠ መረጃ @DanielMeseganaw
0929433426 ይደውሉ👍👍
Forwarded from A D O T MODELING ETHIOPIA
ምን አይነት ሞዴል መሆን ይፈልጋሉ???
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/fgVGrTOc__Q
https://youtu.be/fgVGrTOc__Q
https://youtu.be/fgVGrTOc__Q
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/fgVGrTOc__Q
https://youtu.be/fgVGrTOc__Q
https://youtu.be/fgVGrTOc__Q
የአዶት MODELING ስለሞዴሊንግ የምንማማርበት ግሩፕ ስለሆነ ተቀላቀሉ
👇👇👇 https://www.tgoop.com/joinchat-HX52NH05uTHFti7i

Telegram
A D O T MODELING ACADEMY
በመጀመሪያ ይህ ግሩፕ የአዶት MODELING ቻናል አጋዥ ስለሆነ ይቀላቀሉ.. @ADOT_MODELING
ይህ ግሩፕ አላማው የኢትዮጲያን የሞዴሊንግ ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ስለሞዴሊንግ ግንዛቤ ማግኘት ያልቻሉ ሰዎችን ባሉበት ሆነው ስለ ሞዴሊንግ በነፃነት እየተጠያየቁ በድፍረት ስለሞዴሊንግ ግንዛቤ እንዲጨብጡ የሚያደርግ ግሩፕ መሆኑን እንገልፃለን።
እዚህ ግሩፕ ላይ
.ስለ ሞዴሊንግ
.ስለፋሽን
ብቻ

በሀገራችን ብዙ ከፍተኛ አቅም ያላቸው ሞዴሎች ቢኖሩም ስራ እየሰሩ እና እራሳቸውን ሲያበቁ አይታይም።ለዚም ዋነኛው ምክንያት በቂ የስራ እድል አለመኖሩ እና እየተሰሩ ያሉትም ስራዎች ለአዘጋጆቹ እውቅናና ገንዘብ እንደያጋብሱ ከማድረግ የዘለለ ለሞዴሎቹ በበቂ ሁኔታ እውቅና መስጠት ባለመቻሉ ነው። እንዲሁም በሳሻል ሚዲያን ጠቃሚ ነገር ላይ የማዋል ደካማ ባህል ሚዲያው ላይ እራሳችንን አንድናስተዋውቅ የሚረዳ ፕላት ፎርም አለመኖሩ ነው።
አዶት ሞዴሊንግ ደሞ እስካሁን ያለምንም ክፍያ እና ጥቅም ለሞዴሎች ከሀገራችን ጀምሮ አስከ ባህር ማዶ ስራዎችን የሚሰሩበትን መንገዶች ማሳየትን ጨምሮ ብዙ ሞዴሎችን በአገራችን ስራ አሰርቷል እንዲሁም የተለያዩ የሞዴሊግ አውቀቱ ላልነበራቸው አና ሞዴል መሆን ለሚፈልጉ ሰዎችም ያለምንም ክፍያ በቂ ባይሆንም በኢንተርኔት የሞዴሊንግ ስልጠናዎች ስንሰጥ ቆይተናል።አሁን ደሞ ሁሉም ሞዴሎች በቋሚነት ስራዎችን የሚሰሩበትን እና እራሳቸውን ለአለም በበቂ ሁኔታ ማሳየት የሚችሉበት መንገድ ለመፍጠር አንዳንድ ስራዎችን ለመስራት ከአንድ አንድ አካላት ጋር በመሆን አንቅስቃሴንዎችን ጀምረናል።
ማለትም ሞዴል ለሆኑ ስራን መፍጠርና ስራዎችን መስራት እንዲችሉና እንዲሁም ማግኘት ያለባቸውን እንዲያገኙ እና እራሳቸውን ለአለም ማስተዋወቅ የሚችሉበትን መንገድ የሚፈጥሩ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን።
ከስራዎቻችን ውስጥ አንዱ የሆነውም ሞዴሎች አራሳቸውን ለአገራችንም ሆነ ለአለሙ ማህበረሰብ የሚያስዋውቁበትን መንገድ መፍጠር ሲሆን ለዛም ይረዳን ዘንድ የ Facebook እና የ Telegram ግሩፖችን ከፍተናል።
እናም በዚህ ግሩፕ ላይ ከ 2000000 በላይ ሰዎችን add ማድረግ ከቻልን በቀላሉ ከየትኛውም ሚዲያ በተሻለ መለኩ አራሳችንን ማሳየት ማስተዋወቅ አንዲሁም አለም ላይ ተደራሽ መሆን እንችላለን።
የአዶት modeling ቤተሰቦች በቻልነው አቅም ለማሳተፍ እንሞክራለን ሀሳባችንን ደግሞ ለማሳካት የእናንተ አብሮነት ያስፈልገናል 👍👍👍👍👍
እና ይህን ለማድረግ ሁላችሁም contact ላይ ያሉ ሰዎችን ወደዚህ ግሩፕ በማስገባት አንዲሁም ለምታውቁት ሁሉ share በማድረግ ይህን ግባችንን እንድናሳካ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
አስተውሉ ፦ ደሀ ማለት ሀብት ንብረት የሌለው ሳይሆን ያለውን ሀብት ንብረት መጠቀም ያልቻለ ነው።ሀብት የሌለው ቢሆን አውሮፖውያኑ አና ኤዥያዎቹ ደሀ እኛ አፍሪካውያኖቹ ተፈጥሮ በሰጠችን ሀብት ሀብታም አንባል ነበር።ዝም ብሎ ስልካችን ውስጥ የተቀመጠውን contact አብት ነውና እንጠቀምበት።
ስለዚህ ወዳጆቻችን ይቺን ትንሽ የማትጎዳችሁን ነገር በማድረግ የሚጠቅመንን ይዘን ሀብታም እንሁን!!!🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@adooot_MODELING_CLASS
@adooot_MODELING_CLASS
@adooot_MODELING_CLASS
❤️አዶት MODELING ETHIOPIA👍👍