እያንዳንዷ ቅፅበት አንድ አዲስ ነገርን ትፈጥራለች፡፡ ከተፈጠሩ አዲዲስ ነገሮች አንዱ ደግሞ በእጃችን ያለው 100% ከኬሚካል ንክኪ ነፃ የሆነው ተፈጥሮአዊው የአጎር ምርት ነው፡፡ ውበትዎ ካሳሰብዎ አንልዎትም ያሳስብዎታልና ካሰቡ ደግሞ እነሆ አጎር ከስምንት በላይ ተፈጥሮአዊ ምርቶችን ያካተተ የዘመኑ ተመራጭ እንግሊዝ በቀል ምርት እኛ ደግሞ በኢትዮጵያ ብቸኛ ወኪል አከፋፋዮች ነን፡፡
መጥተው ይጎብኙን፡፡
አድራሻ ቦሌ መድሃኒያለም ብሌን ህንፃ ከካልዲስ ኮፊ ጎን እንገኛለን፡፡
ለበለጠ መረጃ @yeneta

ፊትዎ በሽፍታ በጥቁር ነጠብጣብ ከተበላሸብዎ መፍትሔው እኛ ዘንድ እንዳለ 100% እርግጠኛ በመሆን የምስራቹን እናበስርዎታለን፡፡
ተረከዝዎን ለማለስለስ ከፈለጉም ከየት አገኘዋለሁ ብለው እንዳያስቡ ሁሉም እኛ ዘንድ አለ፡፡
ለበለጠ መረጃ @yeneta
ተረከዝዎን ለማለስለስ ከፈለጉም ከየት አገኘዋለሁ ብለው እንዳያስቡ ሁሉም እኛ ዘንድ አለ፡፡
ለበለጠ መረጃ @yeneta
የአጎር ምርቶች
1. አጎር 100% ተፈጥሮአዊ ፈሳሽ የጸጉር ቅባት (250ml)
አጎር ተፈጥሮአዊ ፈሳሽ የጸጉር ቅባት ደረቅ፣ የተሰባበረና የተጎዳ ጸጉርን ይጠግናል፣ ያለሰልሳል እንዲሁም ያጠነክራል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ጤናማ ለሆነ የጸጉር እድገት የሚረዳ ሲሆን ረጅም እና ወፍራም ዘለላ ያለው ጸጉርን ለመጎናጸፍ፣ የጸጉር መሳሳትን ለመከላከልና ድርቀትና ጉዳት ያለበትን የራስ ቅል ቆዳ ለማራስና ለማከም አጎር ፈሳሽ የጸጉር ቅባት ጉልህ ሚና ይጫወታል፡፡
አጠቃቀም:
እንደ ሙቅ የዘይት ቅባት ትሪትመንት አድርጎ ለመጠቀም - አጎር ቅባትን ትኩስ ውሃ (በመፍላት ላይ ያልሆነ) በያዘ እቃ ውስጥ ማስቀመጥና ቅባቱ ሞቅ እስከሚል መጠበቅ፡፡ በሻምፖ ጸጉርን ከታጠብን በኋላ አጎር ዘይትን በጸጉርና በራስ ቅል ቆዳ ላይ በመቀባት ከ3-5 ደቂቃ በትኩስ ውሃ በራሰ ፎጣ ጸጉርን መሸፈን፤ ከዚያም በሚፈለገው መንገድ ጸጉርን መስራት፡፡
በየእለት ቅባትነት ለመጠቀም፡ የተወሰነ መጠን ያለውን ፈሳሽ ቅባት በእጅ ላይ ፈሰስ በማድረግ እጅን እርስ በእርሱ በሚገባ ማስነካትና በጸጉር ላይ በአግባቡ መቀባት እንዲሁም ለደም ዝውውርና ለጤናማ የጸጉር እድገት ይረዳ ዘንድ የራስ ቅልን በጣቶች ማሸት ያስፈልጋል፡፡
ግብዓቶች
ንጹህ የጉሎ ዘይት፣ ንጹህ የአልሞንድ ዘይት፣ የወይራ ዘይት፣ የሮዝመሪ ቅመም፣ የሰሊጥ ዘይት፣ የተጣራ ዑድ ዘይት እንዲሁም የሽታና መዓዛ ዘይቶች፡፡

3. አጎር ተፈጥሮአዊ የጸጉር ማለስለሻ/ ኮንዲሽነር (500ml)
አጎር ተፈጥሮአዊ የጸጉር ማለስለሻ/ ኮንዲሽነር ቀለል ያለ የአጥላስ (ቬልቬት) ቀለም ያለው እጅግ ምቹና ተመራጭ ምርት ነው፡፡ ጸጉርን በማለስለስና ለአያያዝ ምቹ በማድረግ እጅግ ተመራጭ የሆነው ይህ ምርታችን ጸጉርን ከማለስለስና የተጣበቀ ጸጉርን ከማፍታታት አልፎ ለጸጉር መፋፋት ወሳኝ የሆኑትን ተፈጥሮአዊ የሺያ ቅቤ፣ የሱፍ ዘይት፣ የወይራ ዘይት እና ሌሎች የተፈጥሮ ንጥረ ነገሮችን ይዟል፡፡ በተጨማሪም አጎር የጸጉር ኮንዲሽነር ደረቅ ቆዳን በማከም ረገድ ለሁሉም የጸጉር አይነቶች ተስማሚ ነው፡፡
• የራስ ቅል ቆዳ መቅላትና ማሳከክን ይቀንሳል
• ጸጉርን ለስላሳ፣ አብረቅራቂ እና ለአያያዝ ይበልጥ አመቺ ያደርጋል
• የጸጉር መሳሳትን በመከላከል የጸጉር ውፍረትን ይጠብቃል
• የጸጉር እድገትን ያግዛል
• ደረቅ የራስ ቅል ቆዳን ያክማል
ግብዓቶች:
የሺያ ነት ቅቤ፣ ጆጆባ ዘይት፣ ሱፍ፣ ውሃ፣ የወይራ ዘይት፣ የሾላ ፍሬ፣ ጅንጅብል፣ የአቮካዶ ዘይት፣ የጉሎ ፍሬ ዘይት፣ ሬት፣ የመዓዛና ሽታ ዘይት ቅመሞች እንዲሁም የስኳር ድንች ቢቴይን

2. አጎር ተፈጥሮአዊ የጸጉር ሻምፖ (500ml)
አጎር ተፈጥሮአዊ የጸጉር ሻምፖ ጸጉርን እና የራስ ቅል ቆዳን ከማጽዳት ባለፈ ጸጉርን ከእነወዙ፣ ውበቱና ጥንካሬው የሚያቆይ ነው፡፡ ሻምፖው የተሰራበት የአካት እና የበለስ ፍሬ ውህድ የጸጉር መሰባበርን እና ፎረፎርን የሚከላከል ከመሆኑም በላይ ጸጉርን በማጠንከርና የራስ ቅል ቆዳ ጤንነትን በመጠበቅ የጸጉር መመለጥን ለማስቀረት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡
አጎር ሻምፖ ጸጉርን ያጠነክራል፣ ያሳምራል፤ ያለሰልሳል፡፡
ሻምፖውን በእርጥብ ጸጉር ላይ በማድረግ፣ በዝግታ ማዳረስና ማሸት ከዚያም በሚገባ በውሃ ማጠብ ያስፈልጋል፡፡
• ጸጉርን በማረስረስ ያፋፋል
• የራስ ቅል ቆዳን እና በቆዳ ስር የሚገኙ ጸጉር አብቃይ ክፍሎችን ይጠግናል
• የጸጉር መሳሳትንና መመለጥን ይከላከላል
• የጸጉር እድገትን ያፋጥናል
• የጸጉር መሰባበርን እና ፎረፎርን ይከላከላል
ግብዓቶች:
ከአካት ፍሬ የተወሰደ ንጥረ ነገር፣ ከበለስ ፍሬ እና ከሬት ተክል የተወሰደ ንጥረ ነገር፣ ውሃ፣ ዴክል ግሉኮሳይድ፣ ጥቁር የጉሎ ዘይት፣ የታምቡር ፍሬ ንጥረ ነገር፣ ሺያ ቅቤ፣ ሜንታ፣ የመዓዛና ሽታ ዘይት ቅመሞች እንዲሁም የአትክልት ግሊሲሪን/ ዘይት/
ማስታወሻ:
ለደንበኞቻችን ከኬሚካል ውጤቶች ነጻ የሆኑ ምርቶችን በማቅረብ የምናምን በመሆናችን ይህ ተፈጥሮአዊ የሆነ ይዘት ያለው የሻምፖ ምርት ሰልፌት (SLS) በውስጡ የለውም፤ በዚህም ምክንያት ሻምፖው ብዙ አረፋ የለውም፡፡ ሆኖም ግን ያለ አንዳች የኬሚካል ውጤት ጸጉርን በሚገባ ለማጽዳት እንዲሁም ቆሻሻን እና ያልተገባ የወዝ ክምችትን ከራስ ቅል ቆዳ ላይ ለማስወገድ ፍቱን መሆኑን ደንበኞች ልብ እንዲሉልን እንፈልጋለን፡፡

4. ጥቁር አጎር የከሰል ስሪት የማስለቀቂያ ማስክ (60ml)
ገጽታዎችና ጥቅሞች:
ጥቋቁር ነጠብጣቦችን ያስወግዳል
ብጉር መሰል ነጫጭ ነጠብጣቦችን ያስወግዳል
ወዝ መቆጣጠር
የቆዳ መጨማደድን የመከላከል ውጤት አለው
በቆዳ ላይ የሚከሰት ሽፍታን ያክማል
በቆዳ ላይ የሚወጣ ቀዳዳን ያጸዳል
በፊት ላይ የሚገኝ ቆሻሻን በሚገባ ያጸዳል
አጎር ማስክን መጠቀም በፊታችን ላይ ያለውን የደም ዝውውር ማሻሻልና ፊትን በልስላሴ ጠብቆ ማቆየት ይቻላል
መግለጫ:
የምርት አይነት፡ ጥቁር የማስለቀቂያ ማስክ
መጠን፡ በግምት ቁመቱ 15 ሣ.ሜ X ስፋቱ 4 ሣ.ሜ
የያዘው መጠን፡ 60ml
ጠቅላላ ክብደት፡ በግምት 68 ግራም
ቀለም፡ ጥቁር
ዋና ይዘት: የከሰል ዱቄት
በእሽግ ውስጥ ያለው ይዘት:
1 X ጥቁር የማስለቀቂያ ማስክ
አጠቃቀም:
ደረጃ 1: በፊት ላይ የሚገኙት ቀዳዳዎች ክፍት እንዲሆኑ ፊትን በሙቅ ውሃ መታጠብ፣ እንደ አማራጭ የፊት እንፋሎት መጠቀምም ይቻላል
ደረጃ 2፡ ማስኩን ከመቀባት በፊት በሚገባ ፊትን ማድረቅና በፊት ላይ የሚገኝ ጸጉርን (ለምሳሌ ለወንዶች ጺምን) ሳይነኩ ማስኩን በተፈለገው ስፍራ ላይ መቀባት
ደረጃ 3፡ የተቀባውን ማስክ ከመላጥ በፊት ከ20-30 ደቂቃ ድረስ ማቆየት
ደረጃ 4፡ ከአገጭ አካባቢ በመነሳት ከታች ወደ ላይ ማስኩን መላጥና የቀረ ማስክ ካለ ደግሞ በሞቀ ውሃ ፊትን ታጥቦ ማስለቀቅ
ደረጃ 5፡ በመጨረሻም ፊትን በመደበኛ ቅባት/ ማለስለሻ በተገቢው ሁኔታ ማለስለስ ያስፈልጋል፡፡
ማስታወሻ:
1. ምርቱ ባለው ከፍተኛ የመምጠጥና የማጽዳት ሃይል ምክንያት ምናልባት ማስኩን ከፊት ላይ በምናስለቅቅበት ጊዜ በተወሰነ መልኩ ቆዳን የመሳብ/ የመጎተት ስሜት ሊኖረው ቢችልም ይህ ግን መደበኛ ነገር መሆኑንና በፊት ላይ ያሉትን ጥቋቁር እና ብጉር መሰል ነጫጭ ሽፍታዎችን ለማስወገድ እንደሚያስችል ማወቅ ያስፈልጋል
2. ሰዎች የተለያየ የቆዳ አይነት ያላቸው በመሆኑ ምርቱ የሚያስገኘው ውጤት ከሰው ሰው ሊለያይ ይችላል፡፡ ስለዚህም የአጠቃቀም ብዛትን እና ምርቱን የምንጠቀምበትን የፊታችንን ክፍል ስፋት እያዩ ማስተካከል ያስፈልጋል፡፡
3. በሳምንት ከሁለት ጊዜ በላይ መጠቀም አይመከርም፡፡

6. አጎር ተፈጥሮአዊ በሙት ባህር ጭቃ የተሰራ ማስክ (250g)
መግለጫ፡ ይህ ምርት 100% ተፈጥሮአዊ የሆነና ከሙት ባህር በተወሰደ ባለማዕድን ምርት ሲሆን ቆዳን በጥልቀት የሚያጸዳና በቆዳ ላይ እንደ ቀይ ሽፍታ ሆነው የሚወጡ ችግሮችን ለማስወገድ የሚረዳ ነው፡፡ ይህ በማዕድናት የበለጸገና ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ የሆነ ማስክ ከመጠን ያለፈ ወዝን ከመምጠጥ ባለፈ የሞቱ የቆዳ ህዋሶችን፣ ቆሻሻን እና መርዛማ ንጥረ ነገርን በማስወገድ እንዲሁም የደም ዝውውርን በማገዝ የለስላሳና ቀለሙ የተስተካከለ ቆዳ ባለቤት ያደርጋል፡፡
• የቆዳ ሽፍታን ማከም - ይህ ማስክ እንደ ቴራፒ የሚያገለግል በመሆኑ የቆዳ ሽፍታ ላለባቸው ሰዎች እንዲሁም በቆዳቸው ላይ ጥቋቁር ነጠብጣብ ለወጣባቸው አይነተኛ መፍትሔ ነው፡፡ ምርቱ ቆዳን በማከም፣ ከመርዛማ ንጥረ ነገር በመፈወስ እና በማጽዳት የታወቁ እንደ ማግኒዚየም፣ ካልሲየም፣ ሰልፈር፣ ብሮማይድ፣ አዮዲን፣ ሶዲየም፣ ዚንክ እና ፖታሲየም የመሳሰሉ የተፈጥሮ ማዕድናትን የያዘ ነው፡፡
• የደም ዝውውርን ያነቃቃል – የደም ዝውውር ካልተስተካከለ በቆዳ ቀለም ላይ መዛባትን ወይም የቆዳ ሽፍታንና ከዚህ ከባሰም የቆዳ መሸብሸብን ሊያስከትል ይችላል፡፡ በየሳምንቱ በፊት ላይ ይህንን ማስክ በመጠቀም ወደ ቆዳ ህዋሳት የሚሄደውን የደም ዝውውር በአስገራሚ ሁኔታ ማገዝና ጤናማ ገጽታ ያለው ቆዳ ባለቤት መሆን ይቻላል፡፡
• የሞቱ የቆዳ ህዋሶችን ያስወግዳል - በዚህ ጥቁር ጭቃ ውስጥ ያለው የተፈጥሮ ንጥረ ነገር ማስኩ በፊት ላይ ከተቀባ በኋላ ቆዳን እንዲጠነክር የሚያደርግ ሲሆን ይህም በቆዳ ስር የሚገኙ መርዛማ ንጥረ ነገሮችንና ቆሻሻን ለመምጠጥና ከሞቱ/ ከማይፈለጉ የቆዳ ህዋሶች ጋር በሚገባ ለመጣበቅ ያስችለዋል፡፡ ማስኩ በሚገባ ሙሉ በሙሉ ከፊት ላይ ታጥቦ በሚለቅቅበት ወቅት እጅግ የጸዳ እና በቀለሙም በሚገባ የተመጣጠነ የፊት ቆዳን እናገኛለን፡፡
ግብዓቶች: የአዮን ይዘት የሌለው ውሃ፣ የሙት ባህር ጭቃ፣ ሲአ ቅቤ፣ የሱፍ ዘይት፣ የሬት ጭማቂ፣ የአትክልት ግሊሲሪን/ ዘይት፣ ጆጆባ ዘይት፣ ሂከሪ ባርክ፣ ካሌንዱላ ዘይት፣ ዛንታን ሙጫ እና ካኦሊን
አጠቃቀም: ቆዳን ለማጽዳት ጭቃ ማስኩን በስሱ መቀባት፤ ፊታችንን የምንቀባ ከሆነ በአይን እና በከንፈር አካባቢ ያለመቀባት፡፡ ማስኩ እስኪደርቅ ድረስ ከ10-15 ደቂቃ ለሚሆን ጊዜ መተውና ለማስለቀቅም ሙቅ ውሃን በመጠቀም በክብ/ በዙሪያ እንቅስቃሴ በዝግታ ማስኩን መታጠብ ያሰፈልጋል፡፡ በመጨረሻም በንጹህ ፎጣ መታ መታ እያደረጉ ማድረቅ የሚያስፈልግ ሲሆን በሳምንት ከአንድ ጊዜ በላይ መጠቀም አይመከርም፡፡
ማስጠንቀቂያ: ይህ ምርት ለውጫዊ አገልግሎት ብቻ የሚውል ነው፤ ህጻናት በማይደርሱበት ስፍራ ይቀመጥ፡፡ የቆዳ መቅላት ወይም ማቃጠል ካጋጠመ ምርቱን መጠቀም ማቆም ያስፈልጋል፡፡
መጠን: 250 ግራም

5. አጎር ባለ ወይን ጠጅ አበባ መዓዛ /ላቬንደር/ የእግር ማለስለሻ ማስክ (7 ጥንድ)
መግለጫ: በተቀነባበሩ የወተት ምርቶችና በተፈጥሮአዊ የተክል ውጤት የበለጸገው አጎር ላቬንደር የእግር ማለስለሻ ማስክ ከወተት በተወሰደ ግብዓት፣ ከወይን ጠጅ አበባ በተወሰደ ግብዓት፣ ከተፈጥሮ ተክል ቅመም እና ከቫይታሚን ኢ የተመረተ ሲሆን የማይፈለግ/ሙት ቆዳን ለማስወገድ፣ በእግር ላይ ሸካራን እና ስንጥቅን ለማለስለስና ለማከም የሚውል ነው፡፡ ምርቱ እግርን ልስልስ እና ያማረ ያደርጋል፤ በአጠቃቀም ላይም ለስለስ ያለና የማይለበልብ ሲሆን የእግርን ቆዳ ተገቢ የሆነ ርጥበትና ልስላሴ ያጎናጽፋል፡፡
ግብዓቶች፡ ውሃ፣ ግሊሲሪን፣ ኢታኖል፣ ማንዴሊክ አሲድ፣ 2-ሀይድሮዛይፕሮፓኖይክ አሲድ (ላክቲክ አሲድ)፣ ከወተት የተወሰደ ግብዓት፣ ሜላሉካ አልተርኒፎሊያ፣ ሀይድሮላይዚንክ ኮላገን፣ ሀይድሮጂኔት የተደረገ የጉሎ ዘይት፣ የሺአ ቅቤ፣ የሬት ጭማቂ፣ ጆጆባ ዘይት፣ ዛንታም ሙጫ፣ የወይን ጠጅ አበባ ግብዓት፣ የአሮማቴራፒ መሰረታዊ ዘይቶች
አጠቃቀም:
1. የእግር ማለስለሻ ማስኩን ከእሽግ ውስጥ በማውጣት በመቀስ መቁረጥ
2. እግርን ማጽዳትና ማድረቅ፣ የእግር መሸፈኛውን ማድረግ፣ ውጫዊውን የመሸፈኛውን ክፍል በቀስታ ጫን ማድረግና በማጣበቂያው አማካይነት መድፈን
3. እጆቻችንን በመጠቀም እግርን ከ2-3 ጊዜ ማሸት/ ማሳጅ ማድረግ
4. ከ45 ደቂቃ ቆይታ በኋላ ማጣበቂያውን ማላቀቅና በውሃ መታጠብ
5. ጥሩ ውጤት ወይም ለውጥ ለማግኘት ለ7 ሳምንታት ያህል በሳምንት አንድ ጊዜ መጠቀም፤ በድጋሚ ለ7 ሳምንታት ለመጠቀም ካሰቡ ደግሞ በመካከል ቢያንስ አንድ ወር መቆየት ያስፈልጋል
አቀማመጥ፡ ምርቱን ከቀጥታ የጸሐይ ብርሐን መጠበቅ እንዲሁም በጣም ከፍተኛ ወይም በጣም ዝቅተኛ በሆነ ሙቀት ከማስቀመጥ መቆጠብ ያስፈልጋል
ማስጠንቀቂያ:
1. በእግር ላይ ያልዳነ ቁስል ካለ ምርቱን ከመጠቀም ይቆጠቡ
2. በእግር ላይ በመጠኑ የመጠዝጠዝ ወይም የሙቀት ስሜት ቢኖር አያሳስብዎ፤ ነገር ግን በጣም ለመቋቋም የሚከብድ ማቃጠል ካጋጠመ ወዲያውኑ ማስኩን በማስወገድ እግርን መታጠብና ደግሞ ያለመጠቀም ይመከራል
3. ከአይን ጋር ንክኪ እንዳይኖር ይጠንቀቁ፤ ንክኪ ከተፈጠረም ወዲያውኑ በውሃ መታጠብ ያስፈልጋል
4. ህጻናት በማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ
5. የእግር ቆዳ መላጥ/ መነሳት ሲጀምር ቆዳውን በእጅ ከመላጥ ይቆጠቡ፤ የተሻለ ውጤት ለማግኘትና መነሳት የጀመረውን ቆዳ ለማስወገድ አጎር ሺአ የሰውነት፣ የእጅ እና የእግር ስክራብን ይጠቀሙ፡፡
ብዛት: 7 ጥንድ

7. አጎር በሺአ ቅቤ/ቅባት የተሰራ የሰውነት፣ የእጅ እና የእግር መፈግፈጊያ/ ስክረብ (300g)
መግለጫ: ቆዳን ቀስ በቀስ በሚገባ ያለሰልሳል፣ የቆዳ ቀዳዳዎችን በሚገባ ከቆሻሻ ጽዱ ያደርጋል፡፡ ይህ ምርት የቆዳን ልስላሴና ምቾት በሚገባ ለመጠበቅና ቆዳን በአግባቡ ለማደስ የሚረዳ የወልነት ሼል ዱቄት፣ የሬት ንጥረ ነገር፣ ቫይታሚን ኢ፣ አቮካዶ እና ሌሎች ማዕድናትን በውስጡ የያዘ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ ለቆዳ ተገቢውን እርጥበትና ልስላሴ በመስጠት፣ ድርቀትና መሻከርን ተከላክሎ ቆዳ ተገቢውን ቀለም እንዲይዝ በማድረግ እንዲሁም የቆዳን ተፈጥሮአዊ ልስላሴ አብረቅራቂነት በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታን የሚሰጥ ምርት ነው፡፡
ግብዓቶች: ውሃ፣ የሺአ ቅባት፣ የወልነት ዱቄት፣ የሬት ንጥረ ነገር፣ አቮካዶ፣ ፖፑሊነን ግላይኮል፣ ግሊሲሪን፣ ኢታሊንክሴል ፓልሚቴት፣ ከትሪል አልኮል፣ ካፕሪሊክ ትሪግሪስራይድ፣ ሼል ዱቄት፣ ቶኮፊልሮል፣ ፎንክሲታኖል፣ ሶዲየም ሀይልሮኔት እና ሽቶ
አጠቃቀም፡- ቆዳ በሚገባ ከጸዳ በኋላ ተገቢ መጠን ያለውን መፈግፈጊያ /ስክረብ/ በደረቁ የቆዳ ክፍል ላይ ማድረግና በቀስታ እጅን በመጠቀም በክብ እንቅስቃሴ ቆዳን ማሸት፤ የሞቱና የማይፈለጉ የቆዳ ስብርባሪዎችን ለማጽዳትና የደም ዝውውርን ለማቀላጠፍ በተደጋጋሚ ማሸት ያስፈልጋል፡፡
o በሙቅ ውሃ መታጠብና ቆዳን በፎጣ መታ መታ በማድረግ አድርቆ የሰውነት ቅባት/ሎሽን መቀባት
o በሳምንት ከ1-2 ጊዜ ያህል መጠቀም የሚመከር ሲሆን ምርቱ ለሁሉም የቆዳ አይነት ተስማሚ ነው
ማስጠንቀቂያ: - ምርቱ ለውጫዊ አገልግሎት ብቻ የሚውል ሲሆን፣ ስስ ወይም ጥንቃቄ በሚፈልጉ የአካል ክፍሎች ላይ ከመጠቀም መቆጠብ ያስፈልጋል
- ልጆች በማይደርሱበት ስፍራ ይቀመጥ
- ምቾት ካልተሰማዎት ምርቱን መጠቀም ማቆም ይኖርብዎታል
- ምርቱ ቀጥተኛ የጸሀይ ብርሐን በማይደርስበት በቀዝቃዛና ደረቅ ስፍራ ይቀመጥ
- ለፊት መፈግፈጊያነት/ ስክረብ መጠቀም አይመከርም
መጠን: 300 ግራም