Telegram Web
ASELAMU ALEYKUM WARHAMATULAHI WABARKATU

👈 أن رسول الله صلى الله عليه وسلم - قال : ( اذا قلت لصاحبك يوم الجمعة أنصت والامام يخطب فقد لغوت ) . متفق عليه

#የአሏህ__መልእክተኛ

እንዲህ ብለዋል በጁመዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ጓደኛህን ዝምበል ካልክ በእርግጥም ውድቅ የሆነን ንግግርን ተናግረሀል "ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል"


በጁመዓ ቀን ኹጥባ እያደረገ ምንም አይነት ንግግር መናገር አይፈቀድም ሀታ በእጅን እኳን ያለምክንያት መነካካት መጫወት #ለምሳሌ ሞባይል መነካካት ወይም የሆነ ነገር በእጅ እየነካኩ መጫወት ክልክል ነው በፀጥታ ሀሳብን ሰብስቦ ኹጥባውን ማዳመጥ ብቻ ነው ያለበት

👈 أن رسول الله صلى الله عليه وسلم - قال : ( من صلى علي واحدة صلى الله عليه وعشر ) . رواه مسلم

የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል በኔ ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደ አሏህ በእርሱ ላይ አስር ሶለዋት ያወርድበታል። ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም

አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ዐላ ነብይና ሙሀመድ

🌹 በጁመዓ ቀን ተወዳጅ ከሆኑ ሱናዎች መካከል 🌹

👉🏽 ሶለዋት ማብዛት
👉🏽 ገላን መታጠብ
👉🏽 ነጭ ልብስ መልበስ
👉🏽 ሽቶ መቀባት
👉🏽 ቀድሞ መስጂድ መገኘት
👉🏽 ሲዋክ መጠቀም
👉🏽 ሱረቱል ከህፍን መቅራት


❤️ከዐሱር በኀላ ሶለዋት ማውረድ እንዲሁም ዱአ ማድረግን አይርሱ

👈 رَوَى الحافِظُ السَّخَاويُّ وغيرُه أنَّ النبيَّ صلّى اللهُ عليه وسلّم قالَ: "مَنْ صلّى عليَّ عَصْرَ يومِ الجُمُعَةِ ثمانينَ مرّةً غَفَرَ اللهُ لهُ ذنوبَ ثمانينَ عامًا".

⇨ ነብያችን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሀፊዙ ሠኻውያ በዘገቡት ሀዲስ እንዲህ ማለታቸው መቷል ፦ የጁመዓ እለት ከአሡር ሶላት በሗ በኔ ላይ 80 ጊዜ ሶለዋት ያወረደ የ80 አመት ወንጀል ይማርለታል 👇
وصِيغَتُها:
⇨ አባባሉ ደግሞ👇ይህን ይመስላል

ﺍﻟﻠﻬﻢّ ﺻﻞِّ ﻋﻠﻰ ﻣﺤﻤّﺪ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭﻧَﺒِﻴِّﻚَ ﻭﺭﺳﻮﻟِﻚَ ﺍﻟﻨﺒﻲِّ
ﺍﻷمي"

⇨ " አሏሁመ ሶልሊ ዐላ ሙሐምመዲን ዐብዲከ ወነቢይከ
ወረሱሊከ አን-ነቢዪል ኡምሚይ "

#መልካም__ጁሙዓህ


#በዱዓችሁ_አስታውሱኝ !

ወቅታዊ ደርስ ለማግኘት ⇙

👌 @Ahlusuna_waljama
@Ahlusuna_waljama @Ahlusuna_waljama 👌

https://www.tgoop.com/Ahlusuna_waljama
⬆️⬆️⬆️ ☝️☝️☝️ ⬆️⬆️⬆️

የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ጆይን በሉት
ለ አላህ ብለን ሼር በማድረግ ሙስሊሞችን እናስታውስ 😘

S H A R E
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
...... አሰላሙ
.......... ዐለይኩም
.............. ወረህመቱሏሂ
....................... ወበረካቱህ ❤️


እንዴት ናቹ በአሏህ ፍቅድ ተመልሰናል 🥳
አልሀምዱሊሏህ 🥰

በአሏህ
ፍቃድ እስላማዊ ትምህርቶቹ ይቀጥላሉ

🚨 ቁርዓን ና ሀዲስ
🚨 የተለያዩ ኪታቦች
🚨 ታሪክ ና ቂሷዎች
🚨 ረዶች
🚨 ወቅታዊ ዳዕዎ
🚨 የተለያዩ ውድድሮች
🚨 ስለ ኢስቲዋ ትምህርት ከ 1 ጀምሮ
በማስረጃ ይከታተሉ ከዛ ለ ሁሉም ማስረጃ አታጡም 📚

🚨 ሼር በማድረግ ተባበሩን ሊሏህ


የነቢዩ ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም ተከታይ አህሉ ሱና ወልጀመዓ ከሆናቹ ሼር ሳተደርጉ አትለፉ ....


ሁሉንም በ 👇

https://www.tgoop.com/Ahlusuna_waljama
ታላቅ ውይይት በጎበያ
ኡ/ዝ አንዋር & መ/ድ ሰዒድ ቢሊዳ
ጎበያ በምትባል መንደር ቱቼ አካባቢ ያለች ስትሆን ወሎ ከሚሴ አጠገብ ያለ የሆነ ከተማ ነው።

ሐምሌ 10/ 11/2014 ማክሰኞ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ እስከ 7:00 የተደረገ ውይይት

የተወያዩች አድራሻና ስም

ኡ/ዝ አንዋር ሰዒድ ከሚሴ የሱናህ ኡስታዝ ከሸይኽ አብዱሏህ ተማሪዎች አንዱ።

ሸይኽ መሀመድ ሰዒድ ቢሊዳ ከውሃብያ ሸይኾች አንዱ ለመሆኑ በኢልማቸውም የተመሰከረላቸው ነበሩ😂

ውይይቱ አስደማሚ ስለሆነ ሙሉውን መስማትና ሼር ማድረግን እንዳይረሱ ።


https://www.tgoop.com/istefid/6129
አስቸኳይ ማሳሰቢያ
በነገው ዕለት ሐምሌ 11 በሸራተን አዲስ ሊደረግ የታሰበውን ስብሰባ የነባሩ ሙስሊም መሻይኾች ዛሬ ባወጡት መግለጫ በስብሰባው እንደማይገኙ መግለፃቸው ይታወቃል። ሆኖም ግን አንዳንድ የመንግስት አካላት የሱፍያ ተወካዮች ጋር እየደወሉ በማስፈራራት በግድ በስብሰባው መሳተፍ አለባቹህ የሚል ጫና ለመፍጠር እየሞከሩ በመሆኑ ህዝባችን መሻይኾቹ ሳይደናገጡ በአቋማቸው እንዲፀኑ እና ወደ ስብሰባው እንዳይገቡ እንዲያበረታታ እና የዛሬው መግለጫ መልእክት ያልደረሳቸው ተሳታፊዎች ካሉም መረጃውን በማድረስ እንተባበር። በተጨማሪም ይህን ሁሉ አልፎ በስብሰባው የሚገኝ የነባሩ ሙስሊም የሱፍያው ተወካይ ነኝ የሚል ካለ ግለሰቡ እራሱን እንጂ ሌላ ማንንም የማይወክል መሆኑንን ህዝብና መንግስት ማወቅ አለባቸው።

ይህን መልእክት ሼር እናድርገው!
© የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር
https://www.facebook.com/112038076862893/posts/pfbid02RG3VZEUahyrRya52EL7jbTWQWBhZfB9XQXvUyFu8RdSnkMUJgZszssMgq24aQFKGl/
. 🦋 የ ጁምዐ ግብዣ 🦋

❤️ 😍 ቁርዓን 😍 ❤️

🎤 ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ሀፊዘሁሏህ

🥳😇🥰 ................

🥰 የአህሉ ሱና ምርጥ ቻናል
⬇️ ⬇️ 👇👇👇👇 ⬇️ ⬇️

@Ahlusuna_waljama
👉 @Ahlusuna_waljama 👈
@Ahlusuna_waljama

⬆️⬆️⬆️ ☝️☝️☝️ ⬆️⬆️⬆️

የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ጆይን በሉት

ኢንሻ አሏህ ሌላ ግብዣ ይኖራል

የቻናላችን ሊንክ ሼር አርጉልን አሏህ ይጨምርላቹ 👍🏻

▼▼▼▼👇🏻👇🏼▼▼▼▼▼
www.tgoop.com/Ahlusuna_waljama
. ★ ዓሹራ


=> አሹራ 🌛

ዐሹራእ ምንድነው ?

ዐሹራእ ማለት የሙሀረም ወር አስረኛው ቀን ማለት ነው ። አሁን ያለንበት ወር ሙሀረም አንደኛው ተብሎ ይጠራል ።
ይህ ወር፣ክብር፣ያለው መሆኑ
አቢ ሁረይራ رضي الله عنه ከነቢያችን صلى الله عليه وسلم እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል ፦ ከረመዳን ቀጥሎ ከፆሞች ሁሉ በላጩ የአላህ ወር የሆነው ሙሀረም ነው። ሙስሊም 2812
ከሙሀረም ወር ውስጥ ደግሞ አስረኛው የዐሹራ ቀን በላጭ ነው ።

ጥቅሙስ ምንድነው ?

አቢ ቀታዳህ رضي الله عنه እንደተናገሩት የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ፦ የዐረፋ ቀን ፆም አላህ ዘንድ ያለፈውንና የሚመጣውን (የሁለት ) ዓመት (ትናንሽ ) ሃጢዐቶችን ያስምራል፣ የዐሹራእ ቀን ፆም ደግሞ ያለፈውን አንድ ዓመት (ትናንሽ ) ሀጢአት ያስምራል ።ሙስሊም 1976
ዐብደላህ ቢን አባስ رضي الله عنه እንዲህ አሉ፦ የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የዐሹራእን ቀን የፆሙና ሶሓቦቻቸውን ያዘዙ ግዜ ፦ የአላህ መልክተኛ ሆይ፦ ይህን ቀን እኮ አይሁዶች ናክርስቲያኖች ያከብሩታል ሲሎቸው እሳቸውም ፦ በቀጣዩ ዐመት አላህ ካደረሰን ዘጠነኛውን ቀን እንፆማለን አሉ ሙስሊም 2722
በቀጣዩ ዓመት ሳይደርሱ አረፉ ስለዚህ የሁዳዎችን ላለመመሳሰል ዘጠነኛውን ቀን ጨምሮ መፆም ነቢያዊ ሱንና ነው።

መፆሙ ዋጅብ ወይስ ሱና ?

የዐሹራን ቀን መፆም ሑክሞ ሱና ነው ።

መቼ እንጀምር ?

የሙሀረም አስረኛው ቀን ዐሹራእ የፊታችን ሰኞ ነው ። አላህ ወፍቆት መፆም ለሚፈልግ ሰው ከ4ቱ መንገዶች አንዱን መርጦ ይፁም..

1. ሰኞ ብቻ ፦ አስረኛውን ቀን መፆም ማለት ነው ይህ የተወደደ ነው ።
2. ነገ(እሁድ) እና ሰኞ ፦ 9 ና10ኛውን መፆም ማለት ነው ይህ ደግሞ በጣም የተወደደ ነው ።
3. ነገ(እሁድ) እና ሰኞ ና ማክሰኞ ፦ 9 10 11ኛውን ቀን መፆም ማለት ነው።
4. ሰኞ ና ማክሰኞ :- 10 11ኛውን ቀን መፆም ማለት ነው ✍🏼


የዐሹራእ ጾም👇👇👇

9ኛው ቀን — ነገ እሁድ ኦገስት 7/2022
10ኛው ቀን — ሰኞ ኦገስት 8/2022

📚📚📚

ወቅታዊ ፈጣን መረጃ ለማግኘት
🥰 የአህሉ ሱና ምርጥ ቻናል ⇙

⬇️ ⬇️ 👇👇👇👇 ⬇️ ⬇️

@Ahlusuna_waljama
👉 @Ahlusuna_waljama 👈
@Ahlusuna_waljama

⬆️⬆️⬆️ ☝️☝️☝️ ⬆️⬆️⬆️

የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ጆይን በሉት

ለሙስሊም ወንድሞቻች በ መላክ እናስታውሳቸው እና የ አጅሩ ተካፋይ እንሁን ሊላሂ ተአላ ሼርርርር
www.tgoop.com/Ahlusuna_waljama
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐋𝐢𝐥𝐥𝐚𝐡𝐢 𝐓𝐚𝐥𝐚 🥰🥰🥰
ኒያው እንዴት ነው

أذكركم بنية صيام يوم غد من العاشراء

وكمال النية ፦نويت صوم غدٍ عن صوم العاشوراء لله تعالى

የነገውን የአሹራን ቀን ፆም ኒያን አስታዉሳችኃለሁ

ነወይቱ ሶውመ ገዲን(غدٍ) ዐንሶውሚል ዐሹራእ ሊላሂ ተዓላ 🌷

ብላችሁ መነየት ትችላላችሁ

━━━ 💗 ━━━━

👇 ሙሉ ስለ አሹራ ለማንበብ 👇

https://www.tgoop.com/Ahlusuna_waljama/284
www.tgoop.com/Ahlusuna_waljama/284


ወቅታዊ ፈጣን መረጃ ለማግኘት
🥰 የአህሉ ሱና ምርጥ ቻናል

⬇️ ⬇️ 👇👇👇👇 ⬇️ ⬇️

👉 @Ahlusuna_waljama 👈


⬆️⬆️⬆️ ☝️☝️☝️ ⬆️⬆️⬆️

የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ጆይን በሉት

ለሙስሊም ወንድሞቻች በ መላክ እናስታውሳቸው እና የ አጅሩ ተካፋይ እንሁን ሊላሂ ተአላ ሼርርርር

www.tgoop.com/Ahlusuna_waljama

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐋𝐢𝐥𝐥𝐚𝐡𝐢 𝐓𝐚𝐥𝐚 🥰.🥰
🥰
🌺እንኳን አደረሳችሁ!🌺
🌸 ሪያዱል ጀናህ–የጀነት ጨፌ 🌸
ውድና የተከበራችሁ የአና ሙስሊሙን ግሩፕ ሙስሊም አባላት: ዘወትር በቋሚነት በብርቅዬ መሻይኾች ሲሰጡ የነበሩ ደርሶችን "ሪያዱል ጀናህ/የጀነት ጨፌ"የሚል የፕሮግራም ስያሜ የሰጠናቸው መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።በዚህ ፕሮግራምም የነብያችንን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መውሊድ በማስመልከት
🌸የረቢዕ ልዮ ስጦታ🌸 እንካችሁ ሊሉን ከጫፍ ደርሰዋል።

ስለሆነም የሚለቀቁ ደርሶችን በደንብ በመከታተል ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ እናስታውሳችኃለን።በተጨማሪም ወደ ግሩፑ ያልተቀላቀሉ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችንን አድ በማድረግና ከሚለቀቁት ደርሶች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ የበኩላችንን ሀላፊነት በመወጣት ከመሻይኾች ጎን መሆናችንን እናሳያቸው ተደራሽነቱንም እናስፋ እንላለን።
🌺በድጋሚ መልካም መወሊድ!🌺

👇 ▼▼▼▼▼▼▼ 👇
www.tgoop.com/anemuslimun
. ማስታወሻ ለሙስሊሞች 🥳

☞ ከዐሱር በኀላ ሶለዋት ማውረድ እንዲሁም ዱዓ ማድረግን አይርሱ 🙏

#ሀዲስ

👈 رَوَى الحافِظُ السَّخَاويُّ وغيرُه أنَّ النبيَّ صلّى اللهُ عليه وسلّم قالَ: "مَنْ صلّى عليَّ عَصْرَ يومِ الجُمُعَةِ ثمانينَ مرّةً غَفَرَ اللهُ لهُ ذنوبَ ثمانينَ عامًا".
#ትርጉም

⇨ ነብያችን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሀፊዙ ሠኻውያ በዘገቡት ሀዲስ እንዲህ ማለታቸው መቷል ፦ የጁመዓ እለት ከአሡር ሶላት በሗ በኔ ላይ 80 ጊዜ ሶለዋት ያወረደ የ80 አመት ወንጀል ይማርለታል 👇
وصِيغَتُها:
⇨ አባባሉ ደግሞ👇ይህን ይመስላል

ﺍﻟﻠﻬﻢّ ﺻﻞِّ ﻋﻠﻰ ﻣﺤﻤّﺪ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭﻧَﺒِﻴِّﻚَ ﻭﺭﺳﻮﻟِﻚَ ﺍﻟﻨﺒﻲِّ
ﺍﻷمي"

⇨ " አሏሁመ ሶልሊ ዐላ ሙሐምመዲን ዐብዲከ ወነቢይከ ወረሱሊከ አን-ነቢዪል ኡምሚይ "

#ሙስሊሞች ሀዲሱን ልብ በሉ ለመስራት ጣሩ አሁኑ

ለሙስሊም ወንድም ና እህቶቻችን በመላክ እናስታውሳቸው 😘
እኛም የአጅሩ (የምንዳው) ተካፋይ እንሁን !!!

★ ለ አሏህ ብለን ላልደረሳቸው ሼር እናድርግላቸው 🙏

ስለ ወቅታዊ ጉዳይ ለማግኘት
⬇️ ⬇️ 👇👇👇👇 ⬇️ ⬇️

@Ahlusuna_waljama
👉 @Ahlusuna_waljama 👈
@Ahlusuna_waljama

⬆️⬆️⬆️ 👇👇👇 ⬆️⬆️⬆️
የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ጆይን
👉ፈገግታ ሱና ነው ☺️

❤️ ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም ጨዋታ ላይ የማይጎረብጡ ምቹ ሰው ናቸው!

👇
አንድ እለት ከሰሃባዎቻቸው ጋር ተቀምጠው ተምር እየበሉ ጨዋታ ይዘዋል…… ከፊታቸው የተቀመጠ አንድ ሰሃባ ሊቀልዳቸው ፈልጎ ተምሩን ይበላና የተምሩን ፍሬ እሳቸው በልተው ካስቀመጡት የተምር ፍሬ ጋር ሳያዩት ያስቀምጠዋል… አሁንም ይበላና ፍሬውን ከሳቸው ፊት ይጨምረዋል……
👇
😁👉 https://www.tgoop.com/Ahlusuna_waljama

መጨረሻ ላይ "ያ ሩሱለላህ፣ ዛሬ ያለ ወትሮዎ ብዙ ተመገቡኮ" አላቸው……

እሳቸውም ዝቅ ብለው ከፊታቸው ያሉትን የተምር ፍሬ ሲመለከቱት በዛባቸው(ተከምሯል)😁……

ሰውየው ወደተቀመጠበት ቦታ ሲመለከቱ ምንም የተምር ፍሬ የለም… ሁሉም ያለው ከሳቸው ፊት ነው……

ረሱልም ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም ነገሩ ፈገግ አሰኛቸውና እንዲህ አሉት…

«የኔ ይህን ሁሉ ተምር መብላት ብቻ ሳይሆን ያንተ ከነ ፍሬው መዋጥህም ይገርማል» 😁😁😁😁:-)

መልካም ቀን

صل الله عليه وسلم
(ﷺ)❤️(ﷺ)❤️(ﷺ)

👇ሼር 👇ሼር👇 ሼር👇

👉ተጨማሪ ኢስላማዊ እውቀቶችን ለማግኘት join ያድርጉ 👇🏻
https://www.tgoop.com/Ahlusuna_waljama
Audio
የፍቅረኛሞች ቀን (ቫላንታይን ደይ)
በሸሪዓ አንፃር

📕ከማን ነው የተወሰደው ?

Valentine's Day ⭕️🛑🚫🔞🔴

🎤 በዶ/ር ሸይኽ አብበክር ሱለይማን

ወቅታዊ ደርሶችን ለማግኘት 👇
www.tgoop.com/+TVy0LrFd55tTBW19
🤚ከዚህ ወንጀል ሙስሊሞች እናድን

#በቅንነት_SHARE_ሼር ይደረግ!

#እኔ_ሙስሊም_ነኝ " #Valentine's Day" አይመለከተኝም!
•─•─•─•─•─•─•─•─•
"ቫላንታይን ቀን" የሚባለውን ማክበር በእስልምና አይፈቀድም። ነቢያችን እንዲህ ብለዋል:
" ﻣﻦ ﺗَﺸَﺒّﻪَ ﺑِﻘَﻮْﻡٍ ﻓَﻬُﻮَ ﻣﻨﻬﻢ " ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ
አቡ ዳዉድ በሱነናቸው ዘግበውታል፡፡

     #በአጭሩ_ይህ_ቫለንታይን ዳይ ["Valentine's Day"] የሚባለው አመጣጡና ታሪኩን ከተመለከትን እጅግ በጣም ዘግናኝ የሆነ ታሪክ ነው ። አንድ ቫለንቲኖ (Valentino) ወይም
ቫለንትይን የሚባል ሰውዬ ነበር እሱም አውሮፓዊው (ሮማን) ሴቶችን በየቦታው ይደፍር የነበረ ነው ይባላል። ታዲያ አንድ ቀን የመንደሩ ሰው ነቅቶበት በዚህ ስራው አስረውት በመጨረሻ ግድያ ተፈፅሞበት ነበር ፣ እዛው አካባቢ ይኖሩ የነበሩ ነዋሪዎች የተገደለበትን ቀን
ማክበር ጀመሩ ማለትም " #እንኳን_ሞተልን" በሚል አስተሳሰብ ማለት ነው ።
     አሁን ካፊሮች ይህን ምክንያት በማድረግ እነሱ ራሳቸው ለንግዳቸው ሲሉ ታሪኩን ቀይረውት " #የፍቅረኞች_ቀን በማለት ወይም ለባልና ሚስትም ቢሆን ነገሩን አመቻችተው
እንዲያከብሩና፣ ደሞ ለሸቀጣቸው ሲሉ በዛውም ለአዲሱ ትውልድ በዚህ ነገር እንዲሳተፍ ፤ፍቅረኛ ከሌለው ፍቅረኛ እንዲኖረው በማበረታታት ወጣቱን ኃይል በእንደዚህ አይነት ነገሮች እንዲሰማራ ያደረጉት ዘዴ ነው። አብሶም የሙስሊም ልጆቻችንን በእጃችን ሊያወጡ ብዙ
ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ፣ ነገሮችን እያመቻቹላቸው ነው ማለት ነው....ስለዚህ አንድ ሰው ልጁን በዲንና በጨዋነት(አደብ) ካላሳደገ ኑሮው ውጤታማ አይሆንም ።

┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
በቴሌግራም አድራሻችን👇👇

https://www.tgoop.com/Ahlusuna_waljama
2024/11/16 06:01:06
Back to Top
HTML Embed Code: