Telegram Web
Watch "ጳጉሜ 7 መቼ ነው? ጨለማውና ምልክቱ ምን ይኾን? መቼ ይታያል?" on YouTube
https://youtu.be/qlCvKiubiAo
Watch "ከጳጉሜ 1 ጀምሮ ከዋክብትን ፕላኔቶችን የማየት ምሽት በእንጦጦ ፓርክ" on YouTube
https://youtu.be/dX5CrFsp7S0
👉 ውድ አንድሮሜዳውያን ከጳጉሜ 1 - 5 ድረስ ሰማይን ከዋክብትን ጨረቃን ፕላኔቶችን በቴሌስኮፕ የመመልከቱ ኤቨንት ነገ ከ8 ሰዓት ጀምሮ በእንጦጦ ፓርክ ይከናወናል። ስለዚህ ከዛ ሰዓት ጀምሮ ቦታው ክፍት ይኾናል።
👉 ደመና ካልሸፈነና ጥርት ያለ ሰማይ ከኾነ ከዋክብት የመመልከቻ ሰዓት ግን ጨለምለም እንዳለ ከ12:30 ጀምሮ ይከናወናል።
👉 ወደ እንጦጦ ፓርክ የምትገቡበት በር በሱሉልታ በር በኩል ነው።
👉 ሰብሰብ ብላችሁ ከኾነ ሚኒባስ ይዛችሁ ብትመጡ የተሻለ ነው።
👉 የኢንትራንስ ክፍያ በጳጉሜ ኤቨንት 50 ብር
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
ታላቅ ተስፋ የሚጠብቃቸውን ሕፃናትን ታዳጊዎችን እናበረታታ ኢትዮጲያዊው የ18 ዓመት ወጣት፣ አቤል አሰፋ ዳኜ፤ የ21 ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኘው እና 2400 ተወዳዳሪዎችን ካሳተፈው ዓለም አቀፍ የሳይንስ ውድድር በመሳተፍ ከ30 ምርጥ ሥራዎች ውስጥ በመግባት ለግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ችሏል።
👉 የእርስዎ ሁለት ድምጽ ደግሞ ለመጨረሻው ዙር ከሚገቡ ምርጥ16 ተወዳዳሪዎች መካከል በሕዝብ ድምጽ የሚያልፍ አንድ ብቸኛ ተወዳዳሪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ የሚከተሉትን ሁለት ቪድዮዎች ‘Like’ አድርገው ድምፅዎን በመስጠት ለሌሎች ወጣቶች አርአያ የሚኾን ይህን ኢትዮዽያዊ ወጣት ለፍጻሜ ውድድር እንዲደርስ ያድርጉት።
1. Facebook፡ https://www.facebook.com/watch/?v=595860615362156
2. YouTube፡ https://www.youtube.com/watch?v=PzTAhCHoIMQ&feature=youtu.be
Watch "የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ ቀጠሮ" on YouTube
https://youtu.be/Eu5xSaK66YA
888 እየደረሰ ነው። ዕውቀትን፣ ጥበብን፣ ማስተዋልን ለተጠማች ልባችሁ በእውነት መልካም የዕውቀት ጥም ማርኪያ የሚኾን መጽሐፍ ሊወጣ፣ የድንቁርና ጨለማ ጊዜ ሊገፈፍ፣ ቀመሩ ሊገለጥ ጊዜው ነውና መጽሐፉ እንደወጣ በእጅዎ ለማስገባት ከአሁኑ ይዘጋጁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 888
ጥበብ በፊደልና በቁጥር እንዝርት ተዳውሮ፤ ከ DNA ቀመር እስከ ንጥራተ ነገራት የኬምስትሪ ዕውቀት ተሸምኖ፤ ከሥነ ፈለክ እስከ ሥነ ሕይወት፤ ከአልፋና ዖሜጋ እስከ አዳም ቀመር ድረስ ደርሶ፤ የሕይወት ዛፍ ቀመርን ገልጦ፤ የሔኖክን ዕውቀት ከሰገባው መዝዞ፤ ከነቀመሩ ቀምሮ የግእዝን ኮድ ፈትቶ፤ በድንቁርና የጨለመ ልብ ላይ የጥበብ ፋኖሱን ሊለኩስ 888 መጽሐፍ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊመጣ ጥቂት ቀን ቀረው። ጠቢባን ሆይ ተዘጋጁ።
ጥበብ በፊደልና በቁጥር እንዝርት ተዳውሮ፤
👉 ከአልፋና ዖሜጋ እስከ አዳም ቀመር ድረስ ደርሶ
👉 ከDNA ቀመር እስከ ንጥራተ ነገራት ኬሚካላዊ ቁጥር ድረስ ገብቶ
👉 ከሥነ ፈለክ እስከ ሥነ ሕይወት የተፈጥሮ ኮዳቸውን በቁጥር ፈትቶ
👉 ከገነት የሕይወት ዛፍ ቀመርን ገልጦ፤ ከጽርሐ አርያም እስከ በርባሮስ የመጽሐፈ ሔኖክን ዕውቀት ከሰገባው መዝዞ፤ ከነቀመሩ ቀምሮ
👉 የግእዝን ኮድና ፊደላት ከነሙሉ ቀመራቸው በሙሉ ፈትቶ፤ ኢትዮጵያን በዚህ ላይ የነበራትን ድንቅ ዕውቀት ገልጦ፣
💥 በድንቁርና የጨለመ ልብ ላይ የጥበብ ፋኖሱን ሊለኩስ፤ የድንቁርና ጨለማ ጊዜ ሊገፈፍ፣ ቀመሩ ሊገለጥ ጊዜው ነውና [888] መጽሐፍ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊመጣ ጥቂት ቀን ቀረው።
💥 ጠቢባን ሆይ መጽሐፉ እንደወጣ በእጆቻችሁ ለማስገባት ከአሁኑ ተዘጋጁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 888
ረቂቁ ዕውቀት በ888 ቁልፍነት ሊገለጥ 5 ቀናት ቀሩት
Channel photo updated
ረቡዕ ማታ ከምሽቱ 2:00 - 3:00 በአስደናቂው 888 ዐዲሱ መጽሐፍ ላይ በዚህ የ YouTube Channel ላይ የመጀመሪያው ድንቅ ቃለ መጠይቅ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በመምህር መስፍን ሰሎሞን ይቀርባል። መጽሐፉ ከመውጣቱ በፊት ይህንን ቃለ መጠይቅ መስማት ወደ ከፍታ ሲወስድ መጽሐፉን ሲወጣ ማንበብ ደግሞ የጥበብ ልዕልና ነው።
ቃለ መጠይቁ እንዳያመልጦት።
የጥበቡን ሣጥን ሊከፍት 888 ኹለት ቀናት ቀረው
የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 25ኛ መጽሐፍ 888 መጽሐፍ ቅዳሜ ሊወጣ 1 ቀን ብቻ ቀረው።
በመጽሐፉ ውስጥ በ27 ምዕራፍ በኢትዮጵያ የፊደል ቀመር ውስጥ የሚገኙ:-
👉 በመጽሐፈ ሔኖክ የሚገኘው የስመ አምላክ ቀመር
👉 የአበው የዕድሜ ሙሉ ቀመር
👉 በገነት ውስጥ የነበሩ የዕፀ ሕይወት እና ዕፀ ጥበብ ቀመር
👉 በግእዝ ፊደላት ያለው የ3.14 የፓይ ቀመር
👉 የ DNA እና RNA ቀመር
👉 የፔሪዮዲክ ሠንጠረዥ የንጥረ ነገራት ቀመር
👉 የፕሩቶንና የኤሌክትሮን ቀመር
👉 የልብ እና የአእምሮ ዐይኖች መክፈቻ የግእዝ ቀመር
👉 በ182 የግእዝ ፊደላት የተቀመረው የኢኪውኖክስ (Equinox) ቀመር
👉 በፊደላችን የሚገኝ የሥርዐተ ፀሐይ ቀመር
👉 ከአድማስ እስከ ናጌብ የምድር ልኬት ቀመር
👉 በፊደላችን የተገለጸ የጨረቃና የምድር ራዲየስ ልኬት
👉 በግእዝ ፊደላችን የተገለጸ በሜትር ፐር ሰከንድ የሚቀመር የድምፅ ፍጥነት
👉 በፊደላችን የተገለጸ በሚክሮሜትር የሚቀመር የቀይ የደም ሴል፣ በደም ቧንቧ ውስጥ ያለው ቀመር
👉 በግእዝ ፊደላት ውስጥ የሚገለጸው ቀመረ ምጽአትና የርኅወተ ሰማይ (የሰማይ ደጃፍ) Portals መክፈቻ ቀመር እና ሌሎች ብዙ ድንቅ ምስጢራት ተካተውበታል።

💥"ጥበብ ወደ ልብኽ ትገባለችና፥ ዕውቀትም ነፍስኽን ደስ ታሰኛለችና፤ ጥንቃቄ ይጠብቅኻል፥ ማስተዋልም ይጋርድኻል" (ምሳ 2:11)
I'm on Instagram as @rodas_tadese_abebe. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1lk8opire0iaf&utm_content=2jcsm6c
👉 እንኳን ደስ ያላችሁ የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 25ኛ መጽሐፍ 888 በቀን በመስከረም 28/ 2015 ዓ.ም. ወጣ።
👉 መጽሐፉ በኹሉም የመጻሕፍት መሸጫዎች ይገኛል ወይም 0913422447 (ብርሃን) ብለው ይደውሉ።
👉 በውጪ ሀገር የምትኖሩ በቀላሉ በአማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል። ሊንኩም https://www.amazon.com/dp/B0BGZ14FBD/ref=cm_sw_em_r_mt_dp_X81QK1M112XS84KPYFSY
👉 አማዞን ሲታዘዝ እያተሙ ስለሚልኩ Out of stock ቢልም ችግር የለም ካዘዙ እነርሱ አትመው በአድራሻዎት ይልካሉ።
💥 የመጽሐፉ መሸጫ 300 ብር ብቻ ነው። መጽሐፉ በ27 ምዕራፍ የተከፈለ ሲኾን በኢትዮጵያ የፊደል ቀመር ውስጥ የሚገኙ:-
👉 በመጽሐፈ ሔኖክ የሚገኘው የስመ አምላክ ቀመር
👉 የአበው የዕድሜ ሙሉ ቀመር
👉 በገነት ውስጥ የነበሩ የዕፀ ሕይወት እና ዕፀ ጥበብ ቀመር
👉 በግእዝ ፊደላት ያለው የ3.14 የፓይ ቀመር
👉 የ DNA እና RNA ቀመር
👉 የፔሪዮዲክ ሠንጠረዥ የንጥረ ነገራት ቀመር
👉 የፕሩቶንና የኤሌክትሮን ቀመር
👉 የልብ እና የአእምሮ ዐይኖች መክፈቻ የግእዝ ቀመር
👉 በ182 የግእዝ ፊደላት የተቀመረው የኢኪውኖክስ (Equinox) ቀመር
👉 በፊደላችን የሚገኝ የሥርዐተ ፀሐይ ቀመር
👉 ከአድማስ እስከ ናጌብ የምድር ልኬት ቀመር
👉 በፊደላችን የተገለጸ የጨረቃና የምድር ራዲየስ ልኬት
👉 በግእዝ ፊደላችን የተገለጸ በሜትር ፐር ሰከንድ የሚቀመር የድምፅ ፍጥነት
👉 በፊደላችን የተገለጸ በሚክሮሜትር የሚቀመር የቀይ የደም ሴል፣ በደም ቧንቧ ውስጥ ያለው ቀመር
👉 በግእዝ ፊደላት ውስጥ የሚገለጸው ቀመረ ምጽአትና የርኅወተ ሰማይ (የሰማይ ደጃፍ) Portals መክፈቻ ቀመር እና ሌሎች ብዙ ድንቅ ምስጢራት ተካተውበታል።
💥 በተጨማሪም በውጪ ሀገራት በአማዞን ላይ ያሉ ሌሎች መጻሕፍት ሊንክ ከፈለጋችሁ
👉 የፊሳሎጎስ መጽሐፍ ሊንክ
https://www.amazon.com/Book-Phisalgos-Amharic-Rodas-Abebe/dp/1638779805/ref=sr_1_4?dchild=1&qid=1626212320&refinements=p_27%3ARodas+Abebe&s=books&sr=1-4&text=Rodas+Abebe
👉 የማዛሮት መጽሐፍ ሊንክ
https://www.amazon.com/dp/0578260875/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_ZP0XDRH8DPNN29PB1R7X
👉 የቴሌግራም ቻናሌ
https://www.tgoop.com/Rodas9
2025/07/14 11:23:22
Back to Top
HTML Embed Code: