Forwarded from Hawas Jemea (Aemirel Mueminin)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውድ ወገኖቼ ከፈጣሪ በታች ሒወቴ በእጃቹ ላይ ይገኛል። እባካችሁ አድኑኝ፤ለሞት አሳልፋቹ አትስጡኝ!!
#Share #share #share #share
ይሄንን መልዕክት ለምታውቋቸው በሙሉ እንድታደርሱልን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን
@hpsmuslimjema
#Share #share #share #share
ይሄንን መልዕክት ለምታውቋቸው በሙሉ እንድታደርሱልን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን
@hpsmuslimjema
በ አራሂሙን በጎ አድራጎ የእስከዛሬ ቆይታችን ውስጥ መስተካከል ያለበት ወይም ቢሰራበት አሪፍ ነው የምትሉትን በውስጥ መስመር ያሳውቁን።
📩 @julaybiiiiiiiib ያሳውቁን
ለአስታየታቹ እናመሰግናለን
📩 @julaybiiiiiiiib ያሳውቁን
ለአስታየታቹ እናመሰግናለን
አንዳችን ካላንዳችን ምንም ነን ማና
መስጠት መባረክ ነውና
መስጠት መታደል ነውና
መስጠት መቸር ነውና
ካለን ላይ ሰጥተን ለህፃናቶች
ፈገግታን ለግስን ተስፋቸውን አለምልመን ትልቅ ደረጃ ይደርሱ ዘንድ
በጋራ በአንድነት ከአራሂሙን ጎን ቆመን
ለብዙሀኖች ተስፋ ደስታ ሰበብ እንሆናለን
የአራሂሙን የጀርባ አጥንት ምሶሶ እንሆናለን ።
" እኛ እያለን አንድም ህፃን
ባይተዋርነት አይሰማውም
አያለቅስም "
#ሼር_ያርጉ_አባል_ይሁኑ_ሰውን_አድ_ያርጉ
አድራሻ አዳማ በሬቻ
ጀጁ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 34
ስልክ ቁጥር 09 34 13 32 37
09 20 37 19 43
አ.አ ጀሞ ሁለት ሰኢድ ያሲን
ህንፃ ቢሮ ቁጥር 134
ስልክ ቁጥር
09 95 98 02 70
ጅማ ፈቲህ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 11
09 06 83 53 43
ለበለጠ መረጃ በስልክ
022 211 0820
@Arra_himuun

🌾እኛ እያለን አቅመ ደካሞች አይቸገሩም.....
ኑ ወደ በጎነት..
ኑ ወደ መልካምነት...
🌻አቅም ለሌላቸው አቅም እንሁን....
♦️ከወደ አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት ሁለተኛ ቅርንጫፍ አዲስ አበባ የዚያራ ፕሮግራም
የፊታችን እሁድ የካቲት 22/2013 የዚያራ ፕሮግራም
ግዜ..አቅማችንን መስዋእት በማድረግ አቅም አንሷቸው በድህነት እየተሰቃዩ ላሉ አረጋውያን እናት አባቶቻችን የእርዳታ እጃችንን እንዘርጋ...ግዜያችንን እንስጣቸው...ሰው ርቋቸዋል እንቅረባቸው...አቅም አንሷቸዋል አቅም እንሁናቸው።
♦️መሳተፍ ምትፈልጉ በውስጥ መስመር አናግሩን..
@khawlaMuhidin
@Bintfaris
ያናግሩን..
የአቅማችሁን ማበርከት ምትፈልጉ...
*መኮረኒ
*ሩዝ
*ፓስታ
*ዱቄት
*ዘይት
*እና በገንዘብ የአቅማችሁን ማበርከት ምትፈልጉ መንገዱ ክፍት ነው
🌻የአቅማችሁን ማበርከት ለምትፈልጉ እስከ ቅዳሜ የካቲት 21 ድረስ ቢሮ በመምጣት ልታስረክቡን ትችላላችሁ
ቢሯችን ፡ጀሞ 2 ሰኢድ ያሲን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 131
🔆የመልካም ትንሽ የለውም የአቅማችንን በማበርከት ሰዋዊ ሀላፊነታችንን እንወጣ....
♦️አዲስ አበባ...
ለበለጠ መረጃ
📲0995980270
📲0954384032
ይደውሉ
🌼Arahimun Charity Organization(ACO Ethiopia)

ለጁምኣችን!
💚
በመካ ከተማ አንድ ሰው ግራ ቀኙን እየቃኘ በመንገድ ሲያልፍ አንዲት አሮጊት እርጅና ባጎበጠው እድሜ ባሰለላቸው እጆቻቸው እየተንቀጠቀጠቀጡ ምግብ የሚያበስሉበትን እንጨት ተሸክመው ወደቤታቸው ሊሄድ ሲያጣጥሩ ይመለከታል። በአሮጊቷ ተግባር ልቡ የተነካው ይህ ሰውም በቀስታ ወደሴትየዋ ተጠግቶ « ቤትዎን ያሳዩኝ እኔ ተሸክሜ አደርስልዎታለሁ» አላቸው።
የሴትየዋ ቤት እጅግ እሩቅ ከመሆኑ ባሻገር ጸሀዩ ሲጠብሰው የዋለው አሸዋ ልክ በጋለ ፍም ላይ የመራመድ ያክል እግርን ክፉኛ ይለበልብ ነበር! ጸሀዩዋም መካ ብቻ ጓዟን ጠቅላ የሰፈረች ይመስል እንደእሳት ትፋጃለች። በነፋሱ እየተንሳፈፈ የሚመጣው የአሸዋ ብናኝም ፊትን በሀይል ይጋረፋል! እንግዲህ ይህን ፈተና ችሎ ነው ሰውየው የአሮጊቷን የደረቁ እንጨቶች ለመሸከም የወሰነው
በሰውዬው ድርጊት እየተገረሙና እየተደነቁ ቤታቸው የደረሱት ምስኪኗ አሮጊትም መልካሙን ሰውዬ ትኩር ብለው እየተመለከቱ እንዲህ አሉት ..
«ልጄ ሆይ እንዲያው ባሮጊት አንደበቴ እመርቅሀለሁ እንጂ ላደረግህልኝ ነገር መካሻ ይሆን ዘንድ የምሰጥህ አንዳች የሌለኝ ምስኪን ደሀ ነኝ ልጄ እባክህ ከሰማኸኝ አንድ ምክር ልለግስህ። ወደህዝቦችህ ወደመካ ስትመለስ እዚያ አንድ ነብይ ነኝ የሚል ሙሀመድ የሚሉት ደጋሚ ሰው አለ። በፍጹም እሱን እንዳትከተል እንዳታምነውም!» አሉት።
ሰውዬውም ረጋ ብሎ «ለምን?» ብሎ ጠየቀ!
አሮጊቷም «ልጄ እርሱ መጥፎ ስነምባር ነው ያለው ሲሉ ሰምቻለሁ» ብለው መለሱ።ሰውዬው በሴትየዋ ንግግር ተገርሞ «እኔስ ሙሀመድ ብሆን?» አላቸው። ሴትየዋም የሰሙት ነገር በጣም አስገርማቸው ለካስ ይህ ደግ ሰው ራሳቸው ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ነበሩ። አስተውሉ ... ነብዩ ለአሮጊቷ ቸርነትን ሲያደርጉ ሀይማኖታቸውን ፈፅሞ አልጠየቁም። ፍቅር የሀይማኖትን ድንበር፣ የዘርና የጎሳን አጥር እንደሚያልፍ ያውቁ ነበርና። ስብከት ያልሰበረውን ልብና ትምህርት ያላንበረከከውን ማንነት ፍቅር ብቻ ትህትናና በጎ ምግባር ብቻ ያንበረክከዋል!
ያማረ ጁምኣ!💚
☘Arrahimuun Charity Organization☘

Forwarded from BE SMART
🔻አራሂሙን በጎ አድራግት ድርጅት
#ረመዳን ሙባረክ
#አራሂሙን የበጎ አድራጎት ድርጅት እንኳን ለታላቁ የራህመት ወር በሰላም አደረሰን እያለ እነሆ ድርጅታችን የራመዳንን መምጣት አስመልክቶ በአይነቱ ለየት ያለ ራመዳን ጥቅል (Pacage) ማዘጋጀቱን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። ራመዳን ጥቅል አቅም ለሌላቸው አባቶቻችን ፤ እናቶቻችን ወላጅ አልባዎች (የቲሞችን) ለመርዳት አልሞ የተዘጋጀ ሲሆን ይህም ፡- አንድን ቤተሰብ ወሩን ሙሉ ለማስፈጠር 2950 ብር ብቻ
# 15ቀን ለማስፈጠር 1475 ብር ብቻ
#አንድ ሳምንት ለማስፈጠር 737 ብር የሚጠይቅ ሲሆን እርሶም በዚህ መልካም ጥሪ ላይ መልካም ምላሽ በመስጠት እምነታዊ ግዴታዎን ይወጡ፡፡
#ለአንድ ቤተሰብ በወር አስፈላጊ ግብአቶች:-10 ኪ.ግ የሾርባ እህል
፡፡10 ኪ.ግ የፍርኖ ዱቄት
፡፡5 ኪ.ግ ሩዝ
፡፡5ሊትር ዘይት
::2 ኪ.ግ ስኳር
፡፡1 ኪ.ግ ተምር
፡፡3 ሳሙና
፡፡2 ጨው .........ወ.ዘ.ተ ናቸው ፡፡
#በተጨማሪ ቲኬቶችን ባ 100/50/15/10/5 ያዘጋጀን ሲሆን በመግዛት እና በመሸጥ በዚህ ታሪካዊ ስራ አሻራዎን ያኑሩ፡፡
📌 አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት
☎️ ለበለጠ መረጃ
📮አድራሻ #1:- አዳማ ከተማ 11 ቀበሌ ጀጁ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #34
📲 09 34 13 32 37
📲 09 20 37 19 43
@julaybiiiibArrahimuun
📮አድራሻ #2:- አዲስ አበባ ጀሞ ሰዒድ ያሲን ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #131
📲 +251995980270
📮አድራሻ #3:- ጅማ ከተማ ፈቲህ መስጂድ ሰፈር ፈቲህ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #12
📲 +251906835343

‼️#ሰበር ዜና #ሰበር ዜና‼️
‼️#የአድራሻ #ለውጥ
ይህን ቴክስት ያያቹ በሙሉ ለምታውቋቸው ሼር ሼር እንድታደርጉልን #በአላህ ስም እንጠይቃለን🙏
#ከላይ የምትመለከቱት ፕሮግራም ነገራቶች ባለመመቻቸታቸው #አድራሻው #ከ አዳማ_ጀነራል ወደ #ኦሊያድ_ተቀይሯል!!
ይህንንን ለምታውቋቸው በሙሉ ሼር አድርጉ አማና #አማና
ለበለጠ መረጃ👇👇👇ደውሉልን
0949410833
0963920243
0933869735
0988407379
እንዲሁም 👉 @hpsmuslimjemabot
share አድርጉ በአላህ ስም እንጠይቃለን
#Oduu #ariifachiisaa🎤🎤
Assalaamualeeykum warahmatullaahi wabarakaatu
#Jaalatamtoo hordoftoota keenya, jama'aan keenya (keessan) guyyaa boruu jechuunis guyyaa sanbata guddaa sagantaa guddaa eebba mana yatiimaatii fi da'awaa galma guddaa hospitaala jeneraala Adaamatti qopheessuun ni yaadatama. Garuu rakkoo tasa galgala kana sa'aa 11 boodaa nu mudateen saganticha gara galma oliyaad siniimaatti akka jijjiirru dirqamneerra.
Kabajamtoota miseensa keenyaa, dhiifama isin gaafataa gaaffi qabdan kamiifuu👇👇👇👇👇
0988407379
0922008612
0963920243
0941331735
0955230209
0920609601 ykn
@hpsmuslimjemabot
@rabbi_gafuur
@YeIslamlij
Share
@hpsmuslimsjema

Forwarded from ጁለይቢብ አራሂሙን
ለረመዳን ኒያ #የነየታቹ ከዛሬ ጀምሮ እንድታስገቡልን በአላህ ስም እንጠይቃለን።
📮 የአራሂሙን በጎ አድራጎት የባንክ አካውንት ቁጥር
🔻1000 3095 47431
👉ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🔻ስም:- አራሂሙን የልማትና መረዳጃ ማህበር
☎️ ለበለጠ መረጃ ☎️
🤳09 34 13 32 37 / 09 20 37 19 43 ( አዳማ ከተማ)
🤳09 95 98 02 70 (አዲስ አበባ)
🤳 09 06 83 53 43 (ጅማ ከተማ)
@Arra_himuun
📮 የአራሂሙን በጎ አድራጎት የባንክ አካውንት ቁጥር
🔻1000 3095 47431
👉ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🔻ስም:- አራሂሙን የልማትና መረዳጃ ማህበር
☎️ ለበለጠ መረጃ ☎️
🤳09 34 13 32 37 / 09 20 37 19 43 ( አዳማ ከተማ)
🤳09 95 98 02 70 (አዲስ አበባ)
🤳 09 06 83 53 43 (ጅማ ከተማ)
@Arra_himuun
Forwarded from ጁለይቢብ አራሂሙን
አሁን ከእናታችንን የተበረከተልን ልብስ እና በትላንትናው እለት ከአንድ ወንድማችን የተበረከተልንን የረመዳን አስቤዛ ለመስጠት ወደ ቤታቸው በመሄድ ላይ እንገኛለን።
Forwarded from ጁለይቢብ አራሂሙን
የዛሬው የቤት ለቤት አስቤዛ ድጋፍ ከሁለት ቤተሰቦች ጋር ምርጥ ቆይታ በማድረግ አጠናቀናል።
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
Forwarded from ጁለይቢብ አራሂሙን