መካሪ ሁሉ ጨዋ አይደለም። በምክሩ ውስጥ አብዝቶ ስለፅድቅና የሚነግርህ ሰው ፃድቅ ነኝ እያለም አይደለም። በተሸወደበትና በወደቀበት ነገር ውስጥ የከፈለውን ዋጋ እየነገረህ ሊሆን ይችላል። ነፍሱን ማሰር በተሳነው ጉዳይ ላይ "ይህ ነው ክፈተቴ አንተ ግን በዚህ በኩል ነፍስህን አሸንፋት" ይሆናል የሀሳቡ ውጥን።
@astentn
@astentn
እጁን ሲይዘው አለምን የጨበትኩ ያልክ ይሰማኛል😍... በቃ እሱ ጋር ሁሉም አለ ጨዋታ ሳቅ ቁምነገር እንዲሁም በትንሽ በትልቁ መጨቃጨቁ.😑... ቢሆን ግን ደስ ይለኛል 🤗 ምክኛቱም ሁሉም ነገሩ ዉስጥ ፍቅር ክብር እዝነት አለ:: ከመጋባታችን በፊት ያልነበሩ አሁን የተፈጥሩ ብዙ ደስ ሚሉ ነገሮች አሉ🎉.. አሁን ሁሉም ነገር ግልፅ ነው ምንደባበቀው ነገር የለንም ምን ትለኛለች ምን ይለኛል ሚባል ነገር የለም ይሄ በመሆኑ በጣም ሰላም ይሰማኛል🥰 ምጨናነቅበት ነገር የለም::😍 እራስን ከመሆን በላይ ምን ደስታ አለና:: ከባሌ በጣም ምወድለት ነገሩ ባሌ ብቻ አለመሆኑን ነው ጕደኛዬ ወንድሜም ጭምር ነው::❤️ ባጠቃላይ እሱ ለኔ ቤተሰቤ ነው:: እኔም ለሱ ሚስቱ ብቻ አይደለሁም እህቱ እንዲሁም ጕደኛውም ነኝ:: እንደ ሚስትነቴ ለመቀበል ሚከብዱኝ ነገሮችን እንደ እህቱ ሆኜ እረዳዋለው::🙂 ለዛም ይመስለኛል የከፋ ጥል ተጣልተን ማናውቀው አለመግባባት እንኳን ሲፈጠር መሃከላችን ሰው አናስገባም ምክኛቱም እኔንም ከሱ ዉጪ እሱንም ከኔ ዉጪ ማንም አያውቀንም🤪..... የፈጀዉን ግዜ ይፍጅ እንጂ ችግራችንን እኛው ነን ምንፈታው:: ትዳር ደስ የሚል የሕይወት ምዕራፍ ነው::👑 ሙሉ ሚባል ሰው የለም ሰው ሙሉ ሚሆነው በትዳር አጋሩ ነው:: ስለዚህ የማግባት አቅሙ ያላችሁ አግቡ😎 ብዙ ማማረጥ ለመወሰን እንድንችገር ያደርጋል እምነቱን እና ስነምግባሩን ምቶዱለት ሰው ካለ አግቡ 😎 መስፈርት አታብዙ ሕይወት በጣም አጭር ናት::🙌
@astentn
@astentn
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 10 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
“ስጦታ ልትሰጠኝ አስባ… ሁለት ውብ ፅጌሬዳ አበቦችን ይዛ መጣች። "የትኛው ይበልጥ ያምራል? በቀኝ ያለው ወይስ በግራ" ስትል ጠየቀችኝ። "የመሀሏ አበባ ይበልጥ ታምራለች” አልኳት። ጉንጮቿ ተንቀሳቀሱ። በጥርሷ መሀል ልዩ ፈገግታ ተነበበ። ጨረቃ ብላት እበድላታለሁ። ፀሀይ ሆነችብኝ።” አለ አሉ። …
@Astentn
@Astentn
ግቡ ውዶቼ የኡስታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም የመወያያ ግሩፕ ነው::
https://www.tgoop.com/wahidislamicapologetics
https://www.tgoop.com/wahidislamicapologetics
ስለ'ሩህአለሜ🖤
የአመሻሽ ጀምበር ልትጠልቅ ብርሃኗን ስትሰበስብ...ድንገት ፊት'ህ ላይ ሰክን ብላ ስታርፍ..ነብሴ'ን ስንጥቅ ያደረጋት መገረም አይኔ አልተቀበለም?!...ይህን ክስተት ስንቴ በምናቤ ከልሼዋለሁ...ደ'ሞ ያ የፊትህ ፀዳል ለወራት ከድካም አላሰረፈኝም...?! እንዲህ አይነቱን መገለጥ ለማን አወጋለሁ..?!
@astentn
የአመሻሽ ጀምበር ልትጠልቅ ብርሃኗን ስትሰበስብ...ድንገት ፊት'ህ ላይ ሰክን ብላ ስታርፍ..ነብሴ'ን ስንጥቅ ያደረጋት መገረም አይኔ አልተቀበለም?!...ይህን ክስተት ስንቴ በምናቤ ከልሼዋለሁ...ደ'ሞ ያ የፊትህ ፀዳል ለወራት ከድካም አላሰረፈኝም...?! እንዲህ አይነቱን መገለጥ ለማን አወጋለሁ..?!
@astentn
ጥሪ የተጠራሁበት ቤት ሄጄ
''ታክሲ ጠፍቶ ፍዳዬን በልቼ ነው የመጣሁት'' ስል
ከጓዳ : -
“ተያት ከበላች አታስጨንቂያት ”🥴
''ታክሲ ጠፍቶ ፍዳዬን በልቼ ነው የመጣሁት'' ስል
ከጓዳ : -
“ተያት ከበላች አታስጨንቂያት ”🥴
💜 ያለህበት ቦታ ታድሎ
በዙሪያህ ያሉት ሁሉ ታድለው
አይኖችህን የሚያዩ አይኖችም ታድለው
ምነው በአላህ እኔም እንደነሱ ታድዬ
አጠገብህ ሆኜ አይን አይንህን ባይ‥..
:¨·.·¨: ❀
`·. @Astentn
በዙሪያህ ያሉት ሁሉ ታድለው
አይኖችህን የሚያዩ አይኖችም ታድለው
ምነው በአላህ እኔም እንደነሱ ታድዬ
አጠገብህ ሆኜ አይን አይንህን ባይ‥..
:¨·.·¨: ❀
`·. @Astentn
Audio
በያላችሁበት ሆናችሁ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
💚 አላህዬ…!!
ማየት ለሚችሉት አይኖቻችን
መስማት ለሚችሉት ጆሮዎቻችን
ዓፊያን ለተላበሰው ሰውነታችን
ባጠቃላይ ቆጥረን ለማንዘልቃቸው
በኛ ላይ ላዋልክብን ፀጋዎችህ ሁሉ
ምስጋና ይገባህ ።
الحمد لله
Te » @astentn ⚘ღ
ማየት ለሚችሉት አይኖቻችን
መስማት ለሚችሉት ጆሮዎቻችን
ዓፊያን ለተላበሰው ሰውነታችን
ባጠቃላይ ቆጥረን ለማንዘልቃቸው
በኛ ላይ ላዋልክብን ፀጋዎችህ ሁሉ
ምስጋና ይገባህ ።
الحمد لله
Te » @astentn ⚘ღ
💛:) ከህይወት ህግጋት ውስጥ አንዱ
በሷ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ ጊዜያዊ
መሆኑ ነው‥ ቀኑ ጊዜያዊ ነው ፣ ማታውም
ጊዜያዊ ነው ፣ ደስታ ጊዜያዊ ናት ፣ ሀዘኑም
ጊዜያዊ ነው ፣ የሰው ልጅ እዚህ ዱንያ ላይ
መገኘቱ ራሱ በጊዜያዊነት ነው … ይህን ህግ ካመንክ
አሁን የያዘህ ውጥረትና ጭንቀትም ጊዜያዊ ነውና
አብሽር ያልፋል😊
@astentn
በሷ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ ጊዜያዊ
መሆኑ ነው‥ ቀኑ ጊዜያዊ ነው ፣ ማታውም
ጊዜያዊ ነው ፣ ደስታ ጊዜያዊ ናት ፣ ሀዘኑም
ጊዜያዊ ነው ፣ የሰው ልጅ እዚህ ዱንያ ላይ
መገኘቱ ራሱ በጊዜያዊነት ነው … ይህን ህግ ካመንክ
አሁን የያዘህ ውጥረትና ጭንቀትም ጊዜያዊ ነውና
አብሽር ያልፋል😊
@astentn