ATTAQWA3 Telegram 3396
ERGAA DIINAL ISLAAM!!
ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 56 ─────────── የሚደርስባቸውን መከራ ለማቃለል እና አድስ አጋዦችንም ለማፍራት በማሰብ ወደ ጧኢፍ ተጓዙና ከሶስት አለቆች ጋር ተወያዩ። አለቆቹ እስልምናን ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ሲነግሯቸው ጧኢፍ መምጣቴን ለማንም እንዳትናገሩብኝ ብለው ቢመለሱም ቃላቸውን አፍርሰው በአካባቢ የነበሩን ልጆች እና እብዶች በማሰማራት ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ አስደበደቧቸው። በነብዩ…
ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 57
───────────
በዚሁ ጉዞ ላይ ክርስቲያኑ ዐዳስ ( የሸይባ እና ዑትባ ቢን ረቢዓ የተባሉት ቀንደኛ ሙሽሪኮች አገልጋይ) ሰለመ። በተጨማሪም መካ አካባቢ ሲደርሱ ዋዲ አልነኽላ ከተባለችው ቦታ ቁርአን ሲቀሩ ያደመጡ የጂን ጀመዓዎች ሰለሙ። የጂኖቹ የአሰላለም ሁኔታ በአህቃፍ እና በጂን ምእራፍ ላይ በዝርዝር ተነግሯል።
ሙጥዒም ቢን ዐዲይ ዋስትና ሰጣቸውና ተመልሰው መካ ገቡ። ሙጥዒም የማእቀቡን ውል ካሰረዙትም ውስጥ አንዱ ነበር። ነብዩም صلى الله عليه وسلم በበድር ዘመቻ ፍፃሜ ላይ የሙጥዒምን ውለታ አስታውሰው ባይሞት ኖሮ ውለታውን እንደሚያካክሱ ተናገሩ።
እንደብዙሃኞቹ የታሪክ ምሁራኖች ሀሳብ በአስረኛው የመልእክተኝነት አመት በአንዲት ሌሊት ሶስት ታላላቅ ተአምሮች ተከሰቱ። እነሱም የልብ ቀዶ ጥገና፣ ኢስራእ እና ሚዕራጅ ናቸው። የአቅሷው ጉዞ በኢስራእ ምእራፍ ሲጠቀስ የሰማዩ ጉዞ ደግሞ በነጅም ምእራፍ ላይ ተገልጿል።

ይቀጥላል...
Share
👇
@Attaqwa3
@Attaqwa3
@Attaqwa3

tgoop.com/Attaqwa3/3396
Create:
Last Update:

BY ERGAA DIINAL ISLAAM!!

Share with your friend now:
tgoop.com/Attaqwa3/3396

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? 5Telegram Channel avatar size/dimensions With the sharp downturn in the crypto market, yelling has become a coping mechanism for many crypto traders. This screaming therapy became popular after the surge of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May or early June. Here, holders made incoherent groaning sounds in late-night Twitter spaces. They also role-played as urine-loving Goblin creatures. It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart.
from us

Telegram ERGAA DIINAL ISLAAM!!
FROM American