ከ 6 ወር በፊት 3 አጎቶቼን በአንድ ቀን ውስጥ ገድለውብኝ ለ 2 ቀናት አስክሬናቸው አይነሳም ብለው የጭካኔያቸውን ጥግ ያሳዩኝን አካላት የገቡበት ገብቶ የአጎቶቼን ደም የመለሰልኝ WBO ነው።
WBO የ ኦሮሞን እንባ የሚያብስ የነፃነት ታጋይ ነው ብዬ የምመሠክረው ከሰው ሰምቼ ሳይሆን በተግባር በራሴ ህይወት ላይ አይቼ ነው።
@my_oromia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቅናት ማበዴ ነው 😍
የሚበላው ያጣ መሪውን ይበላል
የ ሲሪላንካ ህዝብ ኑሮ ተወደደብኝ ብሎ ለመንግስት ጥያቄ ቢያቀርብም መንግስት መፍትሄ ስላልሰጣቸው ህዝቡ ውስጥ ለውስጥ ተጠራርቶ እንደምታዩት መሬቱን አጥለቅልቆ ቤተመንግስቱን ተቆጣጥሯል። አሁን ፕሬዝዳንቱ ወደ ሌላ ቦታ ፈርጥጧል። የእውነት ቀናሁ መብቱን በጉልበቱ የሚያስከብር ጀግና ህዝብ ማየት በጣም ያስቀናል። ይመቻችሁ የሲሪላንካ ህዝቦች።

አጃኢብ ነው የእውነት 😅
በአሁኑ ሰዓት እንደምታዩት የሲሪላንካ ህዝብ የፕሬዝዳንቱ አልጋ ላይ ተኝቶ ሰልፊ ኦየተነሳ ይገኛል። ፕሬዝዳንቱ የሚቅመውን ኪኒኖች እንኳን ለቅሞ ለመፈርጠጥ ጊዜ አላገኘም ነበር። ህዝቡ አሁን ቤተመንግስት ውስጥ ሻይ ቡና ካለ በኋላ ሀገሪቷን የሚያስተዳድረው ማን ይሁን የሚለውን መወሰን እና መሾም አለበት። ካድሬዎቹንም ለህዝብ መማሪያ አድርጎ መቅጣት ያስፈልጋል። ድሮም ከታች ሆነው የሚያሽቃብጡ ካድሬዎች የችግር ቀን ከላይ ያሉት በረው ሲጠፉ እነሱ ግን እዚሁ ከህዝብ ጋር ነው የሚቀሩት
እኛ ምን ከዚህ እንማራለን ? ካድሬዎችስ ምን ይማራሉ ?

ይሄ ደግሞ ምክትል ፕሬዝዳንቱ ነው ባዶ እጁን ተገኝቶ የህዝባዊ ፍርድ በዚህ መልክ እየተቀበለ ነው!!!
ስልጣን አለኝ ብላችሁ በህዝብ ላይ የምትቀልዱ የኛ ባለስልጣን እና ካድሬዎች የዚህ ሰውዬ እጣ በቅርቡ እንደሚገጥማችሁ ተስፋ አለኝ 🙏

EBC, Fana እና Walta "የዛሬውን የሲሪላንካ መፈንቅለመንግስት እንዘግብ ወይ ?" ብለው ለ ጠ/ሚ ቢሮ ደብዳቤ አስገብተው ዳንኤል ክብረት ደብዳቤውን አይቶ "ህዝብ ያነሳሳል " ብሎ ውድቅ አደረገባቸው እንዴ ? እስካሁን ዝም አሉ😅
እነዚህ ሚዲያዎች እኮ ግድያ ከመፈፀሙ ከ 20 ደቂቃ በፊት ቀድመው "ሸኔ ግድያ ፈፀመ" ብለው ዜና የሚሰሩ ፈጣን ሚዲያዎች ነበሩ ዛሬ ለምን ዘገዩ ?🤔

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ (ርዕዮት) :- ንፁሀን ህዝቦች ላይ ግድያ ትፈፅማላችሁ ይባላል ለዚህ ምን መልስ አለህ ?
ጃል መሮ:- በአለማችን ህዝብ ላይ ጥቃት ፈፅሞ ያሸነፈ አንድም ታጋይ የለም አለ የምትል ከሆነ ትነግረኛለህ። እኛም ይሄን ጠንቅቀን እናውቃለን። ሚዲያዎች በሙሉ " ኦነግ ንፅሀን ላይ ጥቃት ፈፀመ" ብለው ያራግባሉ ግን ይሄን ወሬ የሚሰሙት ከመንግስት ነው። ራሳቸው በቦታው ሄደው አረጋግጠው አይደለም። ንፁሀን ግድያዎች ላይ ግድያ እየፈፀመ ያለው መንግስት ነው

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ :- አጣዬ ከተማን ማነው ያወደማት ?
ጃል መሮ :- ትዝ የሚልህ ከሆነ አጣዬ ከመውደሟ ከቀናት በፊት እኛ ስንዋጋ የነበረበት ቦታ ከአጣዬ በጣም የራቀ ነበር ። ጭራሽ አጣዬ ውስጥ አልነበርንም ልንደርስም የምንችልበት እድል አልነበረም። ይሄን ጥቃት በዛ ቦታ ፈፅሞ ከተማዋን ለማውደም አቅሙም መዋቅሩም የነበረው መንግስት ነው።
ይሄን ጥያቄ እኔ መጠየቅ አልነበረብኝም ሁልጊዜ እኛ እዚህ ሀገር ለሚፈፀሙ ጥቃቶች በሙሉ ገለልተኛ የውጭ አካል መጥቶ ያጣራ እያልን እንጮሀለን መንግስት ግን ለምንድነው አይቻልም የሚለው ?

አንዳንድ ሰዎች ሀገሪቷ ትፍረስ ባሷ ትናድ ሲሉ በዚህ ጉዳይ ከ 1 ሳምንት በፊት በዚሁ ገፅ ላይ " ሀገር ማፍረስ እና ሀገር መፍጠር በጣም ይለያያል" በሚል ርዕስ የሆነ ረዘም ያለ ፅሁፍ ፅፌ ብዛት ያላቸው የኦሮሞ ትግል ደጋፊዎች የስድብ ናዳ አውርዳችሁብኝ ነበር። ዛሬ ጃል መሮ እኔ የተናገርኩትን ንግግር ግልፅ ባለ አማርኛ ገልፆታል 🙏 በኋላ ባለፈው የፃፍኩትን ፅሁፍ ደግሜ Forward አደርግላችኋለሁ። ጃል መሮ የተናገረው ይህ ነው 👇
መንግስት ከተማዎችን ለቆ መውጣት ሲጀምር መዋቅሮች ፈራርሰው እንደ ሊቢያ እንዳንፈርስ የማረጋጋት እና የመቆጣጠር አቅም የሚፈጥር ስልጠናዎችን እየወሰድን ነው። በማለት ጃልመሮ ለ ቴዎድሮስ ተናግሯል።
ጃል መሮ የሚሰራውን በደንብ የሚያውቅ ነገሮችን በተለያዩ አቅጣጫዎች የሚመለከት እና የተለያዩ ሀገራቶችን ልምድ የሚቀስም ፣ ራሱን ሁሌ Update የሚያደርግ እንዲሁም ከስሜታዊነት ይልቅ በስልታዊነት ሠራዊቱን የሚመራ በሳል ሰው መሆኑን በዛሬው ቃለመጠይቅ ተገንዝቤአለሁ ለጃል መሮ ያለኝ ክብር በይበልጥ ጨምሯል 🙏

አሁንም ደግሜ እናገራለሁ ማንም ቢናደድ ቢጮህ ግድ የለኝም !!!
የ ኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ፊንፊኔ ገብቶ ቤተመንግስቱን ተቆጣጥሮ ሠራዊቶቹን እና ደህንነቶቹን በሙሉ በመላው ኦሮሚያ አሰማርቶ ሳይቆጣጠር በፊት ኢትዮጲያ ብትፈርስ እመኑኝ ሁሉም ነገር ከቁጥጥር ውጪ ይወጣል ፣ መዓከላዊ መንግስት ሚባል አይኖርም እጣ ፋንታችን የሚሆነው እንደ ሊቢያ ነው። ጃዋርም ይሄን በጣም ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ነው ኢትዮጲያ አሁን ላይ እንዳትፈርስ እየሰራ ያለው።
ኦሮሚያን እንደ ሀገር መመስረት ካስፈለገ የግድ መጀመሪያ የኦሮሞ ሠራዊት መላው የ ሀገሪቷን ስልጣን መቆጣጠር እና ችግሮችን በሙሉ በቁጥጥሩ ስር ማዋል አለበት። ይህ ሳይሆን በፊት ሀገር ቢፈርስ ስንት አይነት የታጠቀ ሀይል ( የጎረቤት ሀገራቶችን ጨምሮ የአለም ሀገራት ) ወታደሮች መፈንጫ ነው የምንሆነው። በህይወት መኖር የሚናፍቀን ጊዜ ነው የሚፈጠረው።
ይህን ሳይረዳ ፖለቲካ የሚተነትን የኦሮሞ አክቲቪስት ነኝ ባይ በሙሉ መጀመሪያ ከመፃፋችሁ በፊት 3 ጊዜ አስቡ። ጃዋርን ለመተቸት መጀመሪያ ፖለቲካን ቀቅሎ መብላት ያስፈልጋል እሱ እንደ እናንተ ቀጥታ ብቻ አይደለም የሚያስበው አንድን ነገር ከብዙ አቅጣጫ አመዛዝኖ እና ጥቅም እና ጉዳቱን መርምሮ ነው የሚናገረው።
ውጭ ሀገር ያላችሁ እረዳችኋለሁ ግን እዚህ ሀገር ውስጥ ሆናችሁ ሀገር ይፍረስ የምትሉ ግን ጤናችሁ ያጠራጥረኛል። ሀገር ሲፈርስ የት ሄዳችሁ ልትለምኑ አስባችሁ ነው ? ኬኒያ ወይስ ሱዳን ?
መጀመሪያ ሀገር መፍረስ እና ሀገር መመስረት ከፍተኛ ልዩነት እንዳላቸው ጠንቅቆ ማወቅ ግድ ይላል።

ይኸው ከ 9 ቀን በፊት የፃፍኩት ፅሁፍ 👆በደንብ አንብቡት ጃልመሮ ዛሬ ግልፅ ያደረገው ጉዳይ ይሄንኑ ነው። ያኔ የሰደባችሁኝ ጓደኞቼ አሁን የገባችሁ ይመስለኛል
በአሁኑ ሰዓት ኦሮሚያ ውስጥ የመንግስትን ስራ እየሰራን ያለነው እኛ ነን መንግስት ደግሞ የአሸባሪነት ስራ ነው እየሰራ ያለው።
ጃል መሮ በ ርዕዮት ሚዲያ ከተናገረው
@my_oromia
ጃል መሮ በ ርዕዮት ሚዲያ ከተናገረው
@my_oromia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን የጃል መሮ interview እንድታዳምጡ ተጋብዛችኋል። የVOA እና DW Amharic ክፍለ ግዜዎች እየሰሩ ያሉትን ሴራም ተመልከቱ።
👍1
እንደምን አደራችሁ የፍሪደም ቤተሰቦች ? 😋
ዛሬ ስለ የትኛው ይወራ ?
ሀ. ስለ አብስትራክት ( ከ ጃል መሮ ተቃራኒ የሆነ ሀሳብ ያላቸው ጭራሽ ጃል መሮን የማያውቁት ፣ሀሳቡንም ያልተረዱ ግን ቀንደኛ የጃልመሮ ደጋፊዎች ነን ስለሚሉ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ተወዛግቦ አወዛጋቢዎች ) ይወራ የምትሉ የ 👍 ምልክቷን ተጫኑ
ለ. ስለ ሌንጮ ለታ ቃለምልልስ ይወራ የምትሉ የ 👏 ምልክቱን ተጫኑ
ሐ. ስለ ሁለቱም ጉዳዮች ይነገር የምትሉ የ ❤ ተጫኑ
መ. ዝምታ ወርቅ ነው ዝም በል የምትሉ የ 🤬 ምልክቱን ተጫኑ።

ጃል መሮን የማያውቁት የጃልመሮ ደጋፊዎች !!!
የ እሁድ ቅምሻ ርዕስ 1 😁
ከ 3 ሰዓት ንግግር ውስጥ ጃዋር መሀመድ "ባሷን ከገደል እናውጣ" አለ ብለው የ 10 ሰኮንድ ንግግር መዘው ላለፉት 1 ወር ከ 9 ቀናት ያለማቋረጥ ሲተቹት ፣ ሲዘልፉት ፣ ጥላሸት ሲቀቡት ፣ አብይ የነገሰ ሰሞን ሁላችንም አብይን በምናምነው ጊዜ ጃዋር የተናገራቸውን የድሮ ንግግሮች መልሰው በማራገብ ሲያጠለሹት እንዲሁም አንዳንዶቹ ደግሞ ስድብም ሲሰድቡት እንደከረሙ የሚታወስ ነው።
ትናንት ደግሞ ጃል መሮ በቃለመጠይቁ ላይ "ኢትዮጲያችን" እና "አዲስ አበባ" የሚሉ ቃሎችን በመጠቀሙ ምክንያት እነዚህ ባለፈው ጃዋርን ሲሰድቡ የከረሙ ቡድኖች ጃል መሮንም ይሰድቡታል ብዬ ብጠብቅም " የውስጣቸውን ንዴት በውስጣቸው ይዘው ከጃዋርም ከጃልመሮም ተጣልተን የት ልንደርስ ነው?" ብለው አፋቸውን ሰብስበው እስካሁን ተቀምጠዋል። 😁 አንዳንዶቹ ደግሞ እያጉረመረሙ ነው
የትናንትናው የጃል መሮ ንግግር ከወር በፊት ጃዋር ካደረገው ቃለመጠይቅ ጋር በጣም የሚስማማ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ጃል መሮም ሆነ ጃዋር የሀገሪቷን ነባራዊ ሁኔታ የተረዱ ከስሜታዊነት ይልቅ ስልታዊነትን የሚከተሉ። በየትኛው ሚዲያ ላይ ምን መናገር እንዳለባቸው ጠንቅቀው የሚያውቁ ዲፕሎማሲ በደንብ የሚያውቁ ናቸው።
ደጋፊዎች ከመደገፋችሁ በፊት የምትደግፉት አካል አላማው ምንድነው የሚለውን ብቻ ለመረዳት ሞክሩ። አላማውን አውቃችሁ ከተረዳችሁ በኋላ የምትደግፉት ድርጅት የፈለገውን ነገር ቢናገር ቃላት ሰንጥቃችሁ አትደነብሩም። አንዳንዴ መነገር ያለበት ነገር ነው የሚነገረው እንጂ ሁሉም ነገር አይነገርም። ስለዚህ አደብ ገዝታችሁ የኦሮሞን አንድነት ማጠናከር ላይ ስሩ ቃል እየመዘዛችሁ ህዝቡን አትመርዙ።

ለማታውቁት ሰዎች ይህ ካራክተር Hulk ይባላል !!!
Hulk የሰላም ስሜት ሲሰማው ማህበራዊ እና ተግባቢ ሰው ነው። ልክ የሆነ ክስተት ሲያናድደው ዘራፍ ብሎ ይነፋፋል አጠገቡ ያሉትን የራሱን ሰዎች ሳይቀር ማጥቃት ይጀምራል ንዴቱን መቆጣጠር አይችልም ብዙ ነገሮችን ያወድማል። ከዛ ደግሞ ትንሽ ንዴቱ በረድ ሲልለት ተመልሶ ሰላማዊ እና ማህበራዊ ሰው ይሆናል 😊
በመጨረሻም እድሜ ለ Avengers መስራች Hulk ንዴቱን መቆጣጠር የሚችልበትን መንገድ ፈጠሩለት ከዛም ጭንቅላቱን ተጠቅሞ ባለው ጥንካሬ ጠላቶችን መፋለም እና ህዝቡን መጥቀም ጀመረ ።
እና ምን ለማለት ፈልጌ ኖ..?😌
ተውት በቃ
@my_oromia
Hulk የሰላም ስሜት ሲሰማው ማህበራዊ እና ተግባቢ ሰው ነው። ልክ የሆነ ክስተት ሲያናድደው ዘራፍ ብሎ ይነፋፋል አጠገቡ ያሉትን የራሱን ሰዎች ሳይቀር ማጥቃት ይጀምራል ንዴቱን መቆጣጠር አይችልም ብዙ ነገሮችን ያወድማል። ከዛ ደግሞ ትንሽ ንዴቱ በረድ ሲልለት ተመልሶ ሰላማዊ እና ማህበራዊ ሰው ይሆናል 😊
በመጨረሻም እድሜ ለ Avengers መስራች Hulk ንዴቱን መቆጣጠር የሚችልበትን መንገድ ፈጠሩለት ከዛም ጭንቅላቱን ተጠቅሞ ባለው ጥንካሬ ጠላቶችን መፋለም እና ህዝቡን መጥቀም ጀመረ ።
እና ምን ለማለት ፈልጌ ኖ..?😌
ተውት በቃ
@my_oromia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሲሪላንካው ታዬ ደንዳአ እጣፋንታ !!!
ይሄ ሰውዬ የሲሪላንካ ካድሬ የነበረ ሰው ነው። ህዝቡ በመንግስት ላይ ብሶቱን ሲገልፅ የሲሪላንካው ታዬ ደንዳአ በሶሻል ሚዲያ ህዝቡን "ግሪሳ" እያለ የሚቀልድ ፣ ህዝቡ ተራብኩ ሲል እሱ ተንደላቆ የሚኖር ሆድ አደር ነበር።
ዛሬ ይህ ካድሬ የሰራውን ወንጀል ህዝቡ ፊት ተናዞ የህዝቡን ዱላ ቀምሷል።
የኢትዮጲያው ታዬ ደግሞ መጨረሻው ምን የሚሆን ይመስላችኋል ?