Telegram Web
Channel name was changed to «በፍቅር ስነ ልቦናዊ የ ወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር»
Forwarded from Deleted Account
👉በ ፍቅር
በ ፍቅር የተራበን ማብላት ይቻላል
በ ፍቅር የታመመን ማዳን ይቻላል
በ ፍቅር ያዘነን ማጽናናት ይቻላል
በ ፍቅር የተጨነቀንሐሳብማጋራትይቻላል
በፍቅር ተስፍ የቆረጠን ተስፍ መስጠት ይቻላል
በፍቅር ያዘነን ማጽናናት ይቻላል
በፍቅር ፍቅር ለተራበ ፍቅር መስጠት ይቻላል
በፍቅር ወጣቱን ማዳን ይቻላል
በፍቅር አረጋውያንን መደገፍ ይቻላል
✳️በፍቅር መልካም ስነ ልቦናን መገንባት ይቻላል

@befkr
Forwarded from በ ፍቅር 𓽤️👫👭👬❤️
Ethiopian commercial bank

Betelhem belew, Maebel kiros, Bereket chanyalew

Account number 1000390515379

This is our account so yewerawi mewachown masgebat enjemr ke 30 bier jemro new yemnchlew demo ke 50 br jemro yechalnewn yakel betechalen meten enften
selam walacu guadgoca egziabhar ymsgn blen lmsgana endnbeka yargen ftari ymsgn
በየአንዳንዱ ቀናችን ውስጥ ብዙ ክንውኖችን እናደርጋለን አንዳንዶቻችን ተደስተን አንዳንዶቻችን ደግሞ ተከፍተን ያ የሒወት አመሏ ነውና ብዙ አልገረምም ነገር ግን ስንቶቻችን ነን ስለተፈጠርንበት አላማ ለቲኒሽ ደቂቃ የምናስበው ??? በዙሪያችን ያሉ ሁሌ የሚያዝኑ የሚጨነቁ የሚሰቃዩ ሰዎችን ስንቶቻችን ነን ትኩረት ሰጥተን ከጎናቸው ሆነን ችግራቸውን መፍታት ባንችል ያጽናናናቸው??? እመኑኝ ያንን ካላደረግን ፍቅርን አናውቃትም።

❤️@befkr❤️
Forwarded from Deleted Account
Selam guadgoca selam byalw
1ሁሌም መጓዝን ስናስብ የምንጓዝበት መንገድ ምን ያህል እንደሚያስጉዘን እንወቅ
1.2ጎዦአችንን ስንጀምር ወደሁዋላ እንዳንመለስ እርግጠኛ እንሁን
✳️መንገዳችን የቀና እንዲሆን እ ን ፀ ል ይ🙏🙏🙏
2 በጉዞአችን መሐል የመጣንበት መንገድ ያሰብነው መሆኑን እና ትክክለኛነቱን እንመርምር 2.2👉በጉዞአችን ላይ ያጋጠሙንን ችግሮችና ያለፍንበትን ጥበብ አንርሳ ምክንያቱም ወደፊት ለሚያጋጥሙን መሰናክሎች ለማለፍ ጥሩ ልምድ ይሆነናል
3✳️በያዝነውና ባቀድነው መንገድ ግባችን ላይ ስንደርስ አብዝተን ፈጣሪን እናመስግን🙏🙏🙏 ከዛ ባለፈ ሌሎች የኛን መንገድ እንዲከተሉ አርአያ እንሁናቸው
👉ውድ የ በፍቅር የወጣቶች ስነ ልቦናዊ በጎ አድራጎት ህብረት አባላት እና ስራ አመራሮች ወደፊት ያሰብነውና ያላሰብናቸው ብዙ ፈተናዎችና እንቅፍቶች እንደሚያጋጥሙን በማሰብ ፈተናዎቹን በብቃትና በድል አልፈን አላማችንን 100% እንድናሳካ አደራ ማለት እወዳለሁ ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣልና ሁላችንም በፍቅር እንስራ
አስተውሉ እናስተውል በ ፍቅር ምንም ማድረግ ይቻላል!!!

በ ፍቅር ስነ ልቦናዊ የወጣቶች በጎ አድራጎት ህብረት
24/07/2013
04:47 pm

❤️@befkr❤️
ከፌስ ቡክ መንደር ስቃርም ካገኘሁት አስተምሪ ታሪክ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስላልሠጠኽኝ_አመሰግንሃለሁ!
..--------------------------------------------
በአንድ ወቅት አንዲት ወፍ እንቁላል የምጥትልበት እና የክረምቱን ዝናባማ ወራት የምታሳልፍበት ጎጆ መሥሪያ ቦታ እየፈለገች ነበር። በዚህ ፍለጋዋ ወቅት ሁለት ዛፎችን ተመለከተችና ቀርብ ብላ መጠለያ ቦታ ልትጠይቃቸው ወሰነች። ወደ አንደኛው ዛፍ ጠጋ ብላ ፤ መጠለያ መፈለጓን ነገረችው ፤ ዛፉም መጠለያ ይሰጣት ዘንድ ፈቃደኛ እንዳልሆነ ገለጸላት።
ወፏም በመጀመሪያው ዛፍ ምላሽ ተናድዳ ፤ ወደ ሁለተኛው ዛፍ ተጠጋች ፤ መጠለያ መፈለጓን ነገረችው። ሁለተኛውም ዛፍ በደስታ "ጥያቄሽን በእሺታ ተቀብያለሁ እኔ ላይ ተጠለዪ ፣ ቤትሽም ፣ መኖሪያሽም በዚሁ ይሁን" አላት። ወፊቱም ተደስታ በሁለተኛው ዛፍ ላይ ቤቷን አበጃጅታ ፤ እንቁላልዋን ጣለች ፤ ዝናባማው ወራትም ወዲያውኑ ጀመረ። የሚዘንበው ዝናም ታላቅ ከመሆኑ የተነሣ ፤ የመጀመሪያው ዛፍ ወደቀና ጎርፍ ወሰደው። ይህን የተመለከተችው ወፍ በሽሙጥ አነጋገር "አየህ ዕጣ ፈንታህ ይኼ ነው ፤ ለእኔ መጠለያን እምቢ ስላልኽ ፤ ፈጣሪ በዚህ ቀጣህ" አለችው። ዛፉም ፈገግ እያለ "ከነበርኩበት ኹኔታ አንፃር ይህን ክረምት እንደማላልፍ እንደምወድቅ አውቅ ነበር ፤ የአንቺ እና የልጆችሽ ሕይወት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ በማሰብ መጠለያ ስትጠይቂኝ እምቢ አልኩሽ" ሲል መለሰላት። ወፊቱም የእምቢታውን ምክንያት በተረዳች ጊዜ ስለዛፉ አዘነች ፤ ከእርሷ ሀሳብ ልቆና ርቆ ስላሰበላት ስለበጎነቱም በልቧ ውስጥ አከበረችው።
+
"የምትለምኑትን አታውቁም።" ...
++
በሕይወታችን የምንሻውን ነገር መከልከላችን ፤ ማጣት ወይም ከስኬት መጓደል ማለት አይደለም። ማን ያውቃል የለመነው ነገር የማጣታችን ምንጭ ፣ የመጥፊያችን ምክንያት ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ፤ "የፈለጉትን አለማግኘትም ሥጦታ ነው!"
+++
በእምቢታ የመለሱልን ወይም የከለከሉን ሁሉ ደግነት የራቃቸው ፣ ፍቅር አልባዎች አይደሉም።
++++
የአንዳችን መውደቅ ሌሎችንም ለውድቀት እንዳይዳርግ ፤ እያንዳንዳችን ስለራሳችንም ፣ በዙሪያችን ስላሉ ስለሌሎች ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንም እናስብ!!!
+++++
በእኛ ሕሊና "እገሌ እኮ እንዲህ ነው ፤ እንዲህ ለማለትም ፈልጎ ነው" ብለን ስለሰዎች በእርግጠኝነት የምናስበው ሀሳብ የምንገልጠው ቃል ፤ ሁልጊዜ አሸናፊና የመጨረሻው ትክክለኛ ሀሳብ ነው ብለን ከማሰብ እንቆጠብ ፤ የሰውን ልቡና የሚመረምር ፈጣሪ ነውና!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ውድ የ በፍቅር ስነ ልቦናዊ የወጣቶች በጎ አድራጎት ህብረት አባላት በሙሉ

ነገ14/08/2013 08:00ላይ ሁላችንም አየር ጤና በመገናኘት በወሳኝና ትኩረት በሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች እንዲሁም የተጀመረው ስራችን ምን ላይ እንደደረሰ እና ስለ ወደፊት አካሄዳችን በስፍትና በጥልቀት ስለምናወራ ሁላችንም በቦታውና በሰዐቱ እንድንገኝ በማህበራችን ስም እላለሁ


❤️በ ፍቅር ሁሉም ይቻላል ❤️
@befkr
ወንዴሜ መልካምነት ብዙ ፈተናዎች አሉት ትክክለኛው መልካምነት ግን ፈተናውን አልፎ አሁንም መልካም መሆን

@befkr
ሰላም አመሻችሁ ጉዋደኞቼ እሁድ 24-04-2014 9:00 ላይ በያዝናቸው አጀንዳዎችና ሌሎች ተጨማሪ በእለቱ በሚነሱ አጀንዳዎች በጥብቅ ስለምንወያይ ሁላችንም የማህበሩ አባላት በእለቱና በሰአቱ እንድንገኝ በህብረቱ ስም በትህትና እጠይቃለሁ

በፍቅር መልካም ነገር ሁሉ ይቻላል ሰላም ሁኑልኝ
@befkr
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 27 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
2025/02/27 01:29:54
Back to Top
HTML Embed Code: