Forwarded from MALD GRADE 5 or Year 6 Summit 2024/25
Urgent Fundraising Appeal for Our Teacher's Daughter
Dear MALD school parent community,
We are writing to you today with an urgent appeal (to be completed within 2 days possible). One of our beloved Year 3 English teacher, [Ms. Fiker], is facing an incredibly challenging time. Her daughter, Aklile Tewodros, who is 5 months infant is in urgent need of a life-saving liver transplant, and we need your support to make this possible.
The cost of the transplant and related medical expenses amounts to $35,000 in India, and we are rallying together as a community to help raise these funds. This transplant is crucial for her to have a healthy and fulfilling life, and we believe that together, we can make it happen.
How You Can Help:
1. Donate: Any contribution, no matter the size, will make a significant difference. Please donate whatever account you decide to help to Ms. Fiker CBE account: 1000224846499
2. Share: Spread the word by sharing this message with your family, friends, and social networks. The more people who know about [Aklile]'s situation, the greater our chances of reaching our goal.
3. Support: Your words of encouragement and prayers mean a lot to Ms. Fiker and her family. Please keep them in your thoughts and hearts.
We understand that times are tough for everyone, but even the smallest gesture of support can bring us closer to our goal. Let's come together as a community and give Fiker the chance to grow up healthy and strong.
Thank you for your kindness and generosity.
With heartfelt gratitude,

Forwarded from Ubuntu Psychological Services
🌟 Join Us at Dik Dik (ድክ ድክ) for a Memorable Experience! 🎉
We invite you to be part of Dik Dik, an inspiring event dedicated to introducing children to the world of mental health through games, art, music, and creativity!
Event Details:
🗓 Date: March 1, 2025
🕙 Time: 10:00 AM till 6:00 PM
📍 Location: Zoma Museum
Entrance Fees:
- Kids: 100 birr
- Adults: 200 birr
Why Attend?
- Empowerment: Help children understand their feelings and the importance of mental health in a fun and engaging way.
- Creative Activities: Enjoy a variety of hands-on activities that promote creativity and self-expression!
- Games: Participate in exciting games that make learning about mental health enjoyable!
- Community Connection: Connect with families and other community members who share a passion for mental wellness.
👉 Join us and be part of the change!We can’t wait to see you there!
Follow Us 👇
Instagram | Facebook | Linkedin | Telegram
#DikDik #MentalHealthAwareness #ZomaMuseum #ubuntupsychologicalservices

የአባት ሚና በልጆች አስተዳደግ ላይ ምንድነው?
የአባት ሚና በልጆች አስተዳደግ ላይ ምንድነው? ልጆች ከአባቴቸው ምን ይማራሉ? አባት በቤተሰብ ውስጥ ያለው ሚናስ ምን መምሰል አለበት?
በዚህ ፖድካስት ላይ የጋበዝነው የትዳር እና የልጆች አስተዳደግ የግል አማካሪ የሆነችውን ወ/ሮ ህይወት ዘርጋውን ሲሆን በዚህ ፖድካስት ላይም በሰፊው ስለ አባት በ ልጆች አስተዳደግ ላይ ስለሚኖረው ሚና እና ልጆች ከ አባታቸው ምን መማር እንዳለባቸው እንወያያለን እናንተንም እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።
ተጋባዥ
▪️ወ/ሮ ህይወት ዘርጋው
አዘጋጅ እና አቅራቢ
▪️ወ/ሮ ብፅት ኤልያስ
🗓 አርብ የካቲት 21
⏱️ማታ ከ3:00 - ከ4:30
#BikuZegaPodcast
#holistickids
@BikuZega

Forwarded from BikuZega - ብቁ ዜጋ

የወላጅ ምሳሌነት
የወላጅ ምሳሌነት ምንድነው? ልጆች ከወላጆቻቸው ምን ይማራሉ?
በዚህ ፖድካስት ላይ የጋበዝነው የልጆች አስተማሪዎችን አሰልጣኝና አስተማሪ እና የአምስት ልጆች እናት የሆነችውን ወ/ሮ ምስራች መላኩ ሲሆን በዚህ ፖድካስት ላይም በሰፊው ስለ የወላጅ ምሳሌነት እንወያያለን እናንተንም እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።
ተጋባዥ
▪️ወ/ሮ ምስራች መላኩ
የልጆች አስተማሪዎችን አሰልጣኝና አስተማሪ እና የአምስት ልጆች እናት
አዘጋጅ እና አቅራቢ
▪️ቤተልሄም ያሬድ
🗓 አርብ መጋቢት 5

Forwarded from Dr Tumim 😀
ክፍል 1
#ዳውን #ሲንድረም (#Down #syndrome) ምንድን ነው?
ዳውን ሲንድረም ማለት የዘረመል አፈጣጠር ችግር ሲሆን ዘላቂ የሆነ የጤና እክል ነው።
# በሰውነታችን ዉስጥ ያሉ እያንዳንዱ ህዋሶች 23 ዘረመል ከእናት🧬 ተጨማሪ 23 ዘረመል ከአባት 🧬ወስደው ይሰራሉ :: ስለዚህ ባጠቃላይ አንድ ሰዉ 46 ዘረመሎች በ እያንዳንዱ ህዋስ ዉስጥ አለሉት ማለት ነው!
# ከ 46ቱ ዘረመሎች በ 21ኛው ዘረመል ቦታ ላይ ሁለት ዘረመል መሆን የነበረበት ቦታ ላይ ሶስት ዘረመል ሆኖ ሲገኝ ዳውን ሲንድሮም(Down syndrome) ያለው ልጅ ሊፈጠር ይቺላል::
# በሕክምናው አለም ለምን አንዳንድ ህፃናት በዚህ ችግር እንደሚጎዱ በርግጠኝነት ባይታወቅም የእናቶች እድሜ መጨመር የዚህ የጤና እክል ያለባቸው ልጆች የመውለድ እድልን እንደሚጨምር ይታወቃል።
#ዳወን #ሲንድረም ምርመራዎች?
1. ከወሊድ በፊት / በእርግዝና ጊዜ:- የተለያዩ ምርመራዎችን በማድረግ በዕርግዝና ወቅት ፅንሱ ዳወን ሲንድረም እንዳለበት ወይም እንደሌለበት ማረጋገጥ ይቻላል።
2. ከወሊድ በኃላ :- በሚታዩ የአካል ምልክቶች ማወቅ እና በደም ምርመራ ማረጋገጥ ይቻላል።
#ዳወን #ሲንድረም ምልክቶቹ ምንድናችው
ዳወን ሲንድረም ያለበት/ባት ህፃን እንደተወለደ የሚከተሉትን አካላዊ ምልክቶች ይታዩባቸዋል
ትንሽ ራስ ቅል ( small head)
➣ጠፍጣፋ የፊት ገፅታ
➣የአንገት ማጠር
➣አንገት ኣካባቢ ድርብርብ ቆዳ
➣ወደ ላይ የተንሸዋረሩ አይኖች
➣ዝቅ ያለ ጆሮ
➣ደካም/ልል ሰውነት ጡንቻ
➣አጭር እና ሰፊ የእጅ መዳፎች
➣አንድ ወጥ የመዳፍ መስመር
ዶ/ር ቱሚም ጌታቸው (ጠቅላላ ሀኪምና ሁለንተናዊ የህጻናት እድገት ባለሞያ
ክፍል 2👇