ከአዲስ አበባ ውጪ በክልል ሃገሮች ላይ ያላችሁ በክልል ሃገሮች ላይ ወንጌልን ከእናንተ ጋር እንድናገለግል የምትፈልጉ ወዳጆቼ በውስጥ መስመር አውሩኝ
#አገልጋይ_ቢና🔥❤️
#አገልጋይ_ቢና🔥❤️
1ጴጥሮስ 5
6 እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤
1 የያዕቆብ መልእክት 4
10 በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ ከፍ ከፍም ያደርጋችኋል።
@Binarevivalist

1ኛ ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
¹³ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።

በህግ አመለካከት ውስጥ ሆነህ የእግዚአብሔር ፀጋ ሊሰራብህ አይችልም።
በህግ አቁማዳ የፀጋ ወይነጠጅ አይቀመጥምና ከህግ አቁማዳ የፀጋ ወይነጠጅ አይቀዳም።
ፀጋ የሚቀመጠው በእምነት አቁማዳ ነው።
ሉቃስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁷ ባረጀ አቁማዳም አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን አዲሱ የወይን ጠጅ አቁማዳውን ያፈነዳል፥ እርሱም ይፈሳል አቁማዳውም ይጠፋል።
³⁸ አዲሱን የወይን ጠጅ ግን በአዲስ አቁማዳ ማኖር ይገባል፥ ሁለቱም ይጠባበቃሉ።
³⁹ አሮጌ የወይን ጠጅ ሲጠጣ አዲሱን የሚሻ ማንም የለም፤ አሮጌው ይጣፍጣል ይላልና።

አራቱ የመንፈስ ቅዱስ ስራዎች በአማኞች ህይወት ውስጥ....❤️❤️❤️
ኢየሱስ በአብ ዘንድ ዓለም ከመፈጠሩ በፊት በነበረው ክብር ከከበረ በኋላ አብ መንፈስ ቅዱስን በኢየሱስ ለምናምነው ለእኛ በኢየሱስ ስም አፍስሶልናል።
በዚህ ዓለም ስንኖር ክርስቶስ በአብ ፊት እንዳለ ሁሉ እኛም ሰማይን ወክለን በምድር አለን ክርስቶስን የወከልነው ውስጣችን የእግዚአብሔር መንግስት ወይንም መንፈስ ቅዱስ ስላለ ነው።
ታድያ ውስጣችን ያለው መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ሆኖ አራት መሰረታዊ ስራዎችን ያከናውናል።
1. ስለኃጢአት መውቀስ
2. ስለ ጽድቅ ማረጋገጥ
3. ስለ ፍርድ
4. ኢየሱስን ለማክበር
አንደኛው መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ውስጥ ሆኖ ኃጢአተኞችን ይወቅሳል።
ኋጢአተኛ ማለት የሚሰርቅ የሚቅም የሚያጨስ የሚዋሽ ሳይሆን በኢየሱስ የማያምን ማለት ነው። መንፈስ ቅዱስ በኢየሱስ የማያምኑትን ወደ ኢየሱስ እንዲመጡና መዳናቸውን እንዲቀበሉ በእኛ በአማኞች ውስጥ ሆኖ ይወቅሳቸዋል። አስተውሉ አይከሳቸውም መክሰስ የዳቢሎስ ነው መውቀስና መክሰስ ይለያያል።
“ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች፤ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች።”
— ኢሳይያስ 1፥18
ሁለተኛው አማኞች በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ስላገኙት ፅድቅ ያለምንም ጥርጥር እርግጠኛ እንዲሆኑ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ፅድቅ እንደሆኑ እንዲረዱ መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ህይወት ዘውትር ይሰራል።
ሶስተኛው የሰዎችን ህይወት የሚያበላሸውን ዲያቢሎስ ሲኦል ስለተፈረደበት አማኞች ዘውትር የዲያቢሎስን ስራ በማፍረስ ሰዎችን ሁሉ ከዲያቢሎስ ስራ እየፈታን በዲያቢሎስ ላይ ፍርድ እያስተላለፍን እንድንኖር መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ ዘውትር ስራውን ይሰራል።
አራተኛውና ዋነኛው መንፈስ ቅዱስ በአማኝ ህይወት ውስጥ ሆኖ የሚሰራው ስራ ኢየሱስን ማክበር ነው።
ኢየሱስ እራሱ ሲናገር እርሱ ያከብረኛል እያለ ይናገራል የኢየሱስን ህይወት በሙላት በህይወታችን እያበዛ ዞዌ የሆነውን የእግዚአብሔርን ህይወት በእኛ እያትረፈረፈ ዘውትር ኢየሱስን በህይወታችን እያከበረ መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ ይኖራል።
ዮሐንስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ።
⁸ እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤
⁹-¹⁰ ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ ስለ ጽድቅም፥ ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፤
¹¹ ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው።
¹² የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም።
¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።
¹⁴ እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና።

በብሉይ ወይም በአሮጌው ኪዳን ዘመን ሰዎች ከእግዚአብሔር ለመታረቅና ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በግ ይዘው ይሄዱ ነበር አሁን ግን በአዲሱ ኪዳን እግዚአብሔር እራሱ የራሱን በግ ይዞ መጥቶ በጉን መስዋእት በማድረግ ደሙን በማፍሰስ እንታረቅ ብሏል ይህ በግ ኢየሱስ ከርስቶስ ነው።
በበጉ ደም በኩል ወደ አብ የመግባትና ከአብ ጋር ህብረት የማድረግ ብቃትን አግኝተናል።
የበጉ ደም ወደ አብ ክብር የምንገባበትን Access ሰጥቶናል።
የበጉ ደም ወደ አብ የምንገባበት ቀይ ምንጣፍ ሆኖልናል።
የበጉ ደም መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ለዘለአለም እንዲኖር ለመንፈስ ቅዱስ ምቹ መኖሪያ አድርጎናል።
የበጉ ደም ከኢየሱስ ጋር የጠለቀ የነፍስ ትስስር እንዲኖረን አድርጎናል።
“በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።”
— ዮሐንስ 1፥29

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።
¹¹ ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።

#ለቅዱሳን_የቀረበ_የአብሮነት_ጥሩ 🔊🔉🔉
#መቐለን_ለኢየሱስ_ታላቅ_የወንጌል_እንቅስቃሴ🔥🔥
“በምኵራባቸውም እየሰበከ አጋንንትንም እያወጣ ወደ ገሊላ ሁሉ መጣ።”
— ማርቆስ 1፥39
በዚያ ያላችሁ እንዲሁም በተለያየ ስፍራ ያላችሁ ከእኛ ጋር ይህንን የምስራቹን ወንጌል በፀሎት በራሪ ወረቀቶችን በመስጠት መፅሐፍ ቅዱስ በመስጠት እንዲሁም ገንዘባችሁን በዚህ የመንግስቱ ስራ ላይ በማበርከት አብራችሁን ቁሙ ማለት እወዳለሁ ብሩካን ናችሁ 🔥🔥
ይህን የምትመለከቱ ሁሉ ከ 100 ብር ጀምሮ በዉስጣችሁ የተሰማችሁን ያህል በመዝራት በዚያ ለሚኖረን አገልግሎት ከጎናችን ቁሙ 🙏🙏🙏🙏

ወዳጆች ሆይ፥ #አሁን #የእግዚአብሔር_ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ #እናየዋለንና እርሱን #እንድንመስል_እናውቃለን።
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥2
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥2
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል እግዚአብሔር በኃጢአተኞች ላይ የተቆጣውን ቁጣ አቀዝቅዞታል።
ያለ ኢየሱስ ደም ማንም ሰው በእግዚአብሔር ቁጣ ስር ነው።
በኢየሱስ ደም ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፅድቅ ፊት ነው።
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ😭❤️🙏
ያለ ኢየሱስ ደም ማንም ሰው በእግዚአብሔር ቁጣ ስር ነው።
በኢየሱስ ደም ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፅድቅ ፊት ነው።
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ😭❤️🙏
በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል መስዋዕትነት ከጨለማ ወደሚደየቀው ብርሃን ከሞት ወደ ሕይወት ከፍርድና ከእግዚአብሔር ቁጣ ወደ እግዚአብሔር ምሕረት የተሻገራችሁና የእግዚአብሔር ልጆች ወደመባል ክብር የገባችሁ የተቀበላችሁትን ምህረትና የፈሰሰላችሁን ዘላለማዊ ፍቅር ለሌሎች ንገሩ🥹❤️
እግዚአብሔር በክርስቶስ በቀኙ አስቀምጦልናል🥹❤️
1ኛ ጴጥሮስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
¹⁰ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።

Forwarded from Bina revivalist 🔥
ተስፋ በመቁረጥና በድካም ውስጥ ላላችሁ አብራችሁኝ ጸልዩ መንፈስ ቅዱስ ያበረታችኃል🔥🔥😭😭😭
““ለመሆኑ፣ ጌታ ለዘላለም ይጥላልን? ከእንግዲህስ ከቶ በጎነትን አያሳይምን?”
— መዝሙር 77፥7 (አዲሱ መ.ት)

....ነገር ግን አምላካቸውን የሚያውቁ ሕዝብ ይበረታሉ፥ ያደርጋሉም።
— ዳንኤል 11፥32
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
— ዳንኤል 11፥32
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist