ረሱል (
﴿اجْتَنِبُوا السَّبْعَ المُوبِقاتِ، قالوا: يا رَسولَ اللَّهِ وما هُنَّ؟ قالَ: الشِّرْكُ باللَّهِ، والسِّحْرُ، وقَتْلُ النَّفْسِ الَّتي حَرَّمَ اللَّهُ إلّا بالحَقِّ، وأَكْلُ الرِّبا، وأَكْلُ مالِ اليَتِيمِ، والتَّوَلِّي يَومَ الزَّحْفِ، وقَذْفُ المُحْصَناتِ المُؤْمِناتِ الغافِلاتِ.﴾
“ከሰባት አጥፊ ወንጀሎች ራቁ። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እነሱ እነማን ናቸው ብለው ሶሃቦች ጠየቁ፦ ‘ሺርክ’ በአላህ ላይ ማጋራት፣ ድግምት፣ ያለ አግባብ አላህ እርም ያደረገውን የሰዎች ነፍስ ማጥፋት፣ ‘አራጣ’ ወለድ መብላት፣ ‘የቲምን’ የሙትን ልጅ ገንዘብ መብላት፣ ከተፋፋመ ውጊያ ወደ ኋላ ማፈግፈግ፣ ጥብቅ የሆኑ ሙስሊም ሴቶችን በዝሙት ማጉደፍ ናቸው።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከአቡ ሁረይራ (
﴿يا رَسولَ اللهِ ! إنَّ فلانةَ تقومُ اللَّيلَ وتَصومُ النَّهارَ وتفعلُ، وتصدَّقُ، وتُؤذي جيرانَها بلِسانِها؟ فقال رسولُ اللهِ
“አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እከሊት ሌሊት ሰላት በመቆም ታሳልፋለች፣ ቀን ትፆማለች እንዲሁም ሰደቃ ታደርጋለች። ነገር ግን ‘በምላሷ ጎረቤቷን በነገር ታስቸግራለች።’ ረሱል (
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጅብሪል (
ከአቡ ሰዒድ አልሁድሪ (
﴿أنّ جِبْرِيلَ، أتى النبيَّ
“ጅብሪል መጣና ለነቢዩ (
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከሙዓዊያ (
﴿لا تَزالُ طائفةٌ من أُمَّتي قائمةً بأمرِ اللهِ، لا يَضُرُّهم مَن خذلهم، ولا مَن خالفهم، حتى يأتىَ أمرُ اللهِ، وهم ظاهِرُونَ على الناسِ﴾
“ከእኔ ኡመት (ህዝብ) የተወሰኑ ጭፍራዎች በአላህ ትዕዛዝ ላይ የፀኑ ከመሆን አይወገዱም። የከዳቸው ወይም የተፃረራቸው አይጎዳቸውም። ከሰዎች (ሁሉ) የበላይ ሆነው አንዳሉ የአላህ ውሳኔ እስኪመጣ ድረስ።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከአብደላህ ኢብኑ ቡስር ተይዞ፡ ነቢዩ (
﴿إنَّ شرائعَ الإسلامِ قد كثُرَتْ عليَّ فأخبِرْني بشيءٍ أتشَبَّثُ به قال: لا يزالُ لسانُك رطبًا من ذكر اللهِ﴾
“የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ኢስላማዊ ድንጋጌዎች በርግጥም በዝተውብናል ስለሆነም ጠቅላይ የሆነ የምንጨብጠው ዘርፍ ጠቁሙን አላቸው። እሳቸውም፦ ‘አሸናፊና የላቀውን አላህ በማውሳት ምላስህ ከመርጠብ አይወገድ’ አሉት።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከኢብኑ ዑመር (
﴿أيُّ النّاسِ أحبُّ إلى اللَّهِ فقال رسولُ اللَّهِ
“ከሰዎች አላህ ዘንድ የተወደደ ሰው የቱ ነው?
ረሱል (
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከአቡ ሁረይራ (
﴿كُلُّ سُلَامَى مِنَ النَّاسِ عَلَيْهِ صَدَقَةٌ كُلَّ يَوْمٍ تَطْلُعُ فِيهِ الشَّمْسُ، قَالَ : تَعْدِلُ بَيْنَ الِاثْنَيْنِ صَدَقَةٌ، وَتُعِينُ الرَّجُلَ فِي دَابَّتِهِ، فَتَحْمِلُهُ عَلَيْهَا، أَوْ تَرْفَعُ لَهُ عَلَيْهَا مَتَاعَهُ صَدَقَةٌ ". قَالَ : " وَالْكَلِمَةُ الطَّيِّبَةُ صَدَقَةٌ، وَكُلُّ خُطْوَةٍ تَمْشِيهَا إِلَى الصَّلَاةِ صَدَقَةٌ، وَتُمِيطُ الْأَذَى عَنِ الطَّرِيقِ صَدَقَةٌ﴾
“ከሰዎች እያንዳንዱ (የአካል) መለያያ በእያንዳንዱ ፀሐይ በምትወጣበት ቀን ሁሉ ሶደቃ (ምፅዋት) አለበት። በሁለት ሰዎች መሀል በፍትህ ብታስታርቅ ሶደቃ ነው። አንድን ሰው በእንስሳው ላይ ብታግዘውና በሷ ላይ ብታሳፍረው ወይም በሷ ላይ እቃውን ብትጭንለት ሶደቃ ነው። መልካም ንግግር ሶደቃ ነው። በእያንዳንዷ ወደ መስጂድ በምትሄዳት እርምጃ ሶደቃ አለ። ከመንገድ ላይ አስቸጋሪን ነገር ማስወገድህ ሶደቃ ነው።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
“በትንሳዔ ዕለት ከሰዎች ሁሉ ለኔ በላጭ (ቅርብ) የሚሆነው በኔ ላይ በብዛት ሰለዋት የሚያወርድ ነው።” ረሱል (ﷺ)
https://youtube.com/shorts/j_0akC5xQTo?si=9X9YlPSmIr-Vvem7
https://youtube.com/shorts/j_0akC5xQTo?si=9X9YlPSmIr-Vvem7
YouTube
“በትንሳዔ ዕለት ከሰዎች ሁሉ ለኔ በላጭ (ቅርብ) የሚሆነው በኔ ላይ በብዛት ሰለዋት የሚያወርድ ነው።” ረሱል (ﷺ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“በትንሳዔ ዕለት ከሰዎች ሁሉ ለኔ በላጭ (ቅርብ) የሚሆነው በኔ ላይ በብዛት ሰለዋት የሚያወርድ ነው።” ረሱል (ﷺ)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (
﴿أتاكم شهرُ رمضانَ شهرٌ مباركٌ فرض اللهُ عليكم صيامَه، تفتحُ أبوابُ السماءِ، وتغلقُ فيه أبوابُ الجحيمِ، وتغلُّ فيه مردةُ الشياطينِ، للهِ فيه ليلةٌ خيرٌ من ألفِ شهرٍ من حرمَ خيرَها فقد حُرِم.﴾
“የረመዳን ወር መጣላችሁ፤ የተባረከው ወር። አላህ በናንተ ላይ እንድትፆሙ ግዴታ ያደረገባችሁ፤ የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣ የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣ ሸይጣኖች የሚታሰሩበት። በዚህ ወር ውስጥ ከአንድ ሺህ ሌሊት ብልጫ ያላት ሌሊት አለች፤ የሷን መልካም ነገር የተነፈገ በርግጥም መልካም ከሆነ ነገር ተንፍጓል።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (
﴿ولأنْ أَمْشِيَ مع أَخٍ لي في حاجَةٍ أحبُّ إِلَيَّ من أنْ أعْتَكِفَ في هذا المسجدِ -يعني: مسجدَ المدينةِ- شهرًا﴾
“ከወንድሜ ጋር በሆነ ጉዳይ ላይ (ሐጃውን ልፈፅምለት) ብንቀሳቀስ ለኔ በዚህ መስጂድ (የመዲናው መስጂድ) አንድ ወር ኢዕቲካፍ ከማድረግ ይልቅ ይበልጥ የተወደደ ነው።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM