Telegram Web
قَالَ يَبْنَؤُمَّ لَا تَأْخُذْ بِلِحْيَتِى وَلَا بِرَأْسِىٓ (سورة طه ٩٤)

የእናቴ ልጅ ሆይ! ጢሜንም ራሴንም አትያዝ፡፡ (ሱረቱ ጣሃ 94)

በወንድማማቾች መካከል እናት ከተወሳች ልብም ትራራለች።

http://www.tgoop.com/Burhantube
📺 አዲስ የቁርኣን ቪድዮ ከቡርሃን ትዩብ

🔖 ሱረቱ አትተሕሪም 6—8
🔖سورة التحريم ٦ـ٨
🎙 ቃሪእ ሰዐዱን ሐማዲ
🎙 القارئ سعدون حمادي

📌 يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ تُوبُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ تَوْبَةً نَّصُوحًا

📌 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡

https://youtu.be/SZahrorTzNM

👍 ቡርሃን ትዩብን ይቀላቀሉ 👇👇👇

ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Burhantube1

ቴሌግራም
http://www.tgoop.com/Burhantube

ኢንስታግራም
https://instagram.com/burhantube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📺አዲስ የቁርኣን ቪድዮ ከቡርሃን ትዩብ

🔖 ሱረቱ አልከህፍ 45—49

🔖 سورة الكهف ٤٥ـ٤٩

🎙 በወንድም ፈትሒ ዒዘዲን

📌 وَوُضِعَ ٱلْكِتَٰبُ فَتَرَى ٱلْمُجْرِمِينَ مُشْفِقِينَ مِمَّا فِيهِ وَيَقُولُونَ يَٰوَيْلَتَنَا مَالِ هَٰذَا ٱلْكِتَٰبِ لَا يُغَادِرُ صَغِيرَةً وَلَا كَبِيرَةً إِلَّآ أَحْصَىٰهَا وَوَجَدُوا۟ مَا عَمِلُوا۟ حَاضِرًا وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا

📌 (ለሰው ሁሉ) መጽሐፉም ይቀርባል፡፡ ወዲያውም ከሓዲዎችን በውስጡ ካለው ነገር ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ «ዋ ጥፋታችን! ለዚህ መጽሐፍ (ከሥራ) ትንሽንም ትልቅንም የቆጠራት ቢኾን እንጂ የማይተወው ምን አለው» ይላሉም፡፡ የሰሩትንም ነገር ሁሉ ቀራቢ ኾኖ ያገኙታል፡፡ ጌታህም አንድንም አይበድልም፡፡

👍 የዩትዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአላህን ቃል ለወንድም እህቶቻችን እናስታውስ

https://youtu.be/yP61bNQwJ_M
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسْلِيمًا (الْأحزاب ٥٦)

http://www.tgoop.com/Burhantube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📺የቁርኣን ቪድዮ ከቡርሃን ትዩብ

📺 አዲስ ቪድዮ ከቡርሃን ቲዩብ

🔖 ቁረኣንን መማር

🎙 በወንድም ፉአድ ከማል

https://youtu.be/HLTBd_hVD9w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነሺዳ ከማዳመጥ የአሏህን ቃል ባማሩ ማራኪ ድምፅ ማደመጡ ለልብህ መረጋጋትን ለአዱኒያ ደስታን ለአኺራ አጅርን ያስገኝልሀል ፡፡

ልብ አድርቅ ከሆነው ነሺዳ ይልቅ

የአሏህ ቃልን እናብዛ እንቅራ እናዳምጥ
𝐓𝐞:https://www.tgoop.com/dawatulanbiya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔖 ቁርኣንን እንማር

📺 በወንድም ፉአድ ከማል

💎 ቡርሃን ትዩብ 💎

🔖 የተለያዩ ቀርኣናዊ ትምህርቶች የቁርኣን ቪድዮ እና ድምፆች የሚተላለፉበት ቻናል

ቡርሃን ትዩብን ይቀላቀሉ 👇👇👇

ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Burhantube1

ቴሌግራም
http://www.tgoop.com/Burhantube

ኢንስታግራም
https://instagram.com/burhantube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسْلِيمًا (الْأحزاب ٥٦)

http://www.tgoop.com/Burhantube
🔖 ልዩ የኪታብ ኮርስ ጥቆማ

🎙 በተወዳጁ ኡስታዛችን ሑሴን ዒሳ

📚 ተወሱልና ተያያዥ ጉዳዮችን የሚዳስሰው የሸይኽ ሙሐመድ ነስሩዲን አልአልባኒይ ኪታብ

📅 ከፊታችን ጁሙዓ እስከ እሁድ

🕌 አቃቂ በሚገኘው ቢላል መስጂድ

📲 ለበለጠ መረጃ 0913091450

http://www.tgoop.com/Burhantube
📚 አንድ አንቀጽ ከተከበረው ቁርኣን

🔖 وَهُوَ ٱلَّذِى مَرَجَ ٱلْبَحْرَيْنِ هَٰذَا عَذْبٌ فُرَاتٌ وَهَٰذَا مِلْحٌ أُجَاجٌ وَجَعَلَ بَيْنَهُمَا بَرْزَخًا وَحِجْرًا مَّحْجُورًا
(سورة الفرقان ٥٣)

🔖 እርሱም ያ ሁለቱን ባሕሮች አጎራብቶ የለቀቀ ነው፡፡ ይህ ጥምን የሚቆርጥ ጣፋጭ ነው፡፡ ይህም የሚመረግግ ጨው ነው፡፡ በመካከላቸውም (ከመቀላቀል) መለያንና የተከለለን ክልል ያደረገ ነው፡፡
(ሱረቱ አል ፉርቃን 53)

👍 ቡርሃን ትዩብን ይቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👇👇

http://www.tgoop.com/Burhantube
አደብ ክፍል 1
ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
💎 አዲስ ትምህርት

🔖 አደብ

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🕌 በወልቂጤ ከተማ የተሰጠ ኮርስ

🗂 ክፍል 1

http://www.tgoop.com/Burhantube
🍂 የአደብ መገለጫዎች 👆1-3

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

በወልቂጤ "ነሲሓ የዒልም ቅፍለት" ኮርስ ቁ.1 ላይ ጥር 11/2013 የቀረበ ትምህርት

🔗 የአደብ መገለጫዎች 1/3
https://www.tgoop.com/ustazilyas/470
🔗 የአደብ መገለጫዎች 2/3
https://www.tgoop.com/ustazilyas/471
🔗 የአደብ መገለጫዎች 3/3
https://www.tgoop.com/ustazilyas/472

T.me/ustazilyas
01 የአደብ መገለጫዎች
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🍂 የአደብ መገለጫዎች 1/3

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

በወልቂጤ "ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ" ላይ ጥር 11/2013 የቀረበ ትምህርት

@ustazilyas
02 የአደብ መገለጫዎች
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🍂 የአደብ መገለጫዎች 2/3

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

በወልቂጤ "ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ" ላይ ጥር 11/2013 የቀረበ ትምህርት
@ustazilyas
03 የአደብ መገለጫዎች
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🍂 የአደብ መገለጫዎች 3/3

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

በወልቂጤ "ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ" ላይ ጥር 11/2013 የቀረበ ትምህርት
@ustazilyas
2025/03/03 01:30:31
Back to Top
HTML Embed Code: