Telegram Web
💎 ኩኑዝ... የማንነት እነፃ፤

🔖 ልዩ የሙሀደራ መድረክ

👈 هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ

🔖 የእምነት መከታ ለሸይጣን ጉትጎታ

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

እና

🔖 አሻጋሪ ፅናት

🎙ኡስታዝ ሑሴን ዒሳ

🗓 እሁድ የካቲት 7/2013

⌚️ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

🕌 ስልጤ ሰፈር አዒሻ መስጂድ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
www.tgoop.com/merkezuna
🔸ስራ ለመሄድ እንዳይረፍድብክ አላርም ሞልተክ ትተኛለክ ፈጅርን ለመነሳት ግን ይከብድሃል
ፀሃይ ከወጣ ወዲያ እንደነገሩ እየቸኮልክ ሰግደህ ትወጣለህ አጀበን ሪዝቅህ በ الله እጅ አይደለምን? የሱን ሀቅ ሳትጠብቅ
ዱኒያም አኼራክም አያምርልክም አትልፋ።
𝐓𝐞:https://www.tgoop.com/dawatulanbiya
👆እርሱ ክብሩ የላቀው አላህ…

ባሪያው ጭንቀት ሲበዛበት
ሁሉም ነገሩ ሲጨልምበት
ችግር መከራ ሲጠናበት
መንገዱ ሁሉ ሲጠፋበት

ፊቱን ወደ አርረሕማን ያዞራል
እንዲሁም እያለ ይጣራል ይማፀናል

لا إله إلا الله العظيم الحليم،
لا إله إلا الله رب العرش العظيم،
لا إله إلا الله رب السموات، ورب الأرض، ورب العرش الكريم

🤲 ከዚህ በኋላማ

ጭንቀቱ ሁሉ ይቀልለታል
መከራውም ይወገድለታል
የልብ እርጋታንም ያገኛል
ትክክለኛውን መንገድም ይመራዋል


💎 فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ ۚ وَكَذَٰلِكَ نُنجِي الْمُؤْمِنِينَ. {الأنبياء ٨٨}

💎 ለርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጭንቅም አዳነው፡፡ እንደዚሁም ምእመናንን እናድናለን፡፡
{አል አንቢያእ 88}

🔖 ቡርሃን ትዩብን ይቀላቀሉ

👇👇👇

http://www.tgoop.com/Burhantube
Forwarded from Abdul Aziz Nur (abdul@ziz Nur)
🔖 ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም

📅 የፊታችን እሮብ ከመግሪብ እስከ ኢሻ 17/06/13

💠 ኢኽላስ በኡስታዝ ሁሴን ኢሳ

📈 አድራሻ ከአብነት ወደ ጦርሀይሎች በሚወስደው መንገድ አሚን ሆስፒታል አለፍ እንዳሉ ከኮካ ፋብሪካ ገባ ብሎ በቢላል (ኮካ) መስጂድ
🍂 http://www.tgoop.com/zizuQ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم إنا نشهدك على محبة رسولك العظيم الذي صليت عليه أنت وملائكتك، وأمرت إنسك وجنك بالصلاة عليه ( يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما ).

الصلاه_على_النبي
#يوم_الجمعه

#سعود_الشريم
ከሚስት ጋር በመኗኗር ዙሪያ የረሡል ﷺ ፈለግ

"በመልካምም ተኗኗሩዋቸው" ኒሳእ 119
•┈┈┈┈•✿🌼✿•┈┈┈┈•    
❶ በሚስት ፊት ፈገግ ማለት

ረሡል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"በወንድምህ ፊት ፈገግ ማለትህ ላንተ ሰደቃ ነው" ቲርሚዚይ ዘግበውታል።
ባለቤትህ ስትሆን ደግሞ አስበሃዋል?

❷ ሚስትን በማጉረስ እሷን ማሞናደል

ረሡል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"አንተ አንድንም ነገር ምፅዋት አታደርግም ብትመነዳበት እንጂ፤ ወደ ሚስትህ የምታነሳው ጉርሻ እንኳ ቢሆን"
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

➌ ትራፊዋን በመጠጣት ማሞናደል

አዒሻ رضي الله عنها እንዲህ አለች፦
ሀይድ(የወር አበባ) ላይ ሆኜ ሳለ የሚጠጣ ነገርን ጠጥቼ ለረሡል ﷺ አቀብላቸው ነበር፤ ከዚያም አፋቸውን አፌ ባረፈበት ቦታ አድርገው ይጠጡ ነበር"
ሙስሊም ዘግበውታል።

➍ ጭኗ ላይ መደገፍ

ዓኢሻ رضي الله عنها እንዲህ አለች፦
"ረሡል ﷺእኔ ሀይድ(የወር አበባ) ላይ ሆኜ ጭኔ ላይ ይደገፉ ነበር ቁርዐንንም ይቀሩ ነበር " ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

➎ አብሮ በአንድ ዕቃ መታጠብ

አዒሻ ፣ ኡሙ ሰለማ ፣መይሙና እና ኢብኑ ኡመር ባወሩት ሀዲስ
" ነብያችን-ﷺ- እና ባለቤታቸው በአንድ ዕቃ ይታጠቡ ነበር፤ አስቀሪልኝ(ውሃ) ይሏት ነበር እሷም አስቀርልኝ(ውሃ) ትላቸው ነበር"
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

➏.....

#ትዳር
@nesiha_ouserya
ربنا اجعلنا لك ذكارين ، لك شكارين ، إليك أواهين منيبين ، تقبل يا رب توبتنا ، واغسل حوبتنا ، وأجب دعواتنا ، وثبت حجتنا ، واسلل سخائم صدورنا ، وعافنا واعف عنا .

http://www.tgoop.com/Burhantube
فيا مَن أجابَ نُوحاً في قومِه ، يا مَن نصَرَ إبراهيمَ على أعدائِه ، يا مَن رَدّ يُوسفَ على أبيه يعقُوب ، يا مَن كَشَفَ الضرَّ عَن أيّوب ، يا مَن أجابَ دعوةَ زكريّا ، يا مَن قبلَ تَسبيحَ يونُسَ بنِ مَتّى . إلهِي قد وجدتُكَ رَحيماً ، فكيفَ لا أرجُوك .؟ ووجدتُك نصيراً مُعيناً ، فكيفَ لا أدعُوك .؟ إلهِي مَن لي إذا قطعتني ؟ ومَن ذا الذي يَضُرُّنِي إذا نَفَعتَني ؟ ومَن ذا الذي يُعذِّبني إذا رَحِمتَني ؟ ومَن ذا الذي يَقرَبُني بِسُوءٍ إذا نجَّيتَني ؟ ومَن ذا الذي يُمرِضُنِي إذا عافيتَني ؟

http://www.tgoop.com/Burhantube
አዒሻ መስጂድ – ካራ አለምባንክ
@merkezuna
ቦሌ ጃዕፈር መስጂድ
@merkezuna
ኢባዱረህማን መስጂድ – አየር ጤና
@merkezuna
🔖 ኩኑዝ የማንነት ዕነፃ

💎 ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በተለያዩ መሳጂዶች በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከዋክብት

1⃣ 🕌 ዓኢሻ መስጂድ (ስልጤ ሰፈር)

📌የቂያማ ክስተቶች
🎙ኡስታዝ ተውፊቅ ራሕመቶ

📌ወርቃማው ጊዜ
🎙ኡስታዝ ጀማል ያሲን ራጅኡ

2⃣ 🕌 ዒባዱረሕማን መስጂድ(አየር ጤና)

📌ታጋሾችን አበስራቸው
🎙ኡስታዝ ሳላህ አሕመድ

📌ረመዳን እና ለውጥ
🎙ኡስታዝ ኸድር ዐብደላህ

3⃣ 🕌 ጃዕፈር መስጂድ (ቦሌ)

📌የነብያት ውርስ
🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ዐረቦ ሻፊ

📌በተውበት ወደ አላህ እንመለስ
🎙ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ

https://www.tgoop.com/merkezuna
ያለንበትን ጊዜ የገንዘብ ዘካህ ኒሷብ (የግዴታው መነሻ መጠን) በተመለከተ ጥያቄዎች በርክተዋል፤ ይህን ከማስፈራችን በፊት ሁለት ቁም ነገሮችን ማስተዋል ያስፈልጋል፦

#አንደኛው፦ ይህ የሚመሰረትበት የወርቅ እና የብር ዋጋ ቋሚ ባለመሆኑ በየአመቱ የዘካው ግዴታ በደረሰበት ጊዜ (በረመዳንም ይሁን በሌላ ወር) የሚኖረው እለታዊ ዋጋ ላይ መመርኮዝ ተገቢ ነው። አንድ ጊዜ ተሰልቶ የተነገረ የገንዘብ ኒሷብ ለሁል ጊዜ አይሰራም።
በዚህ መሰረት ሰሞኑን በነሲሓ ቲቪ የተላለፈው ፕሮግራም ከአመት በፊት የተቀረፀ በመሆኑ ያኔ የተገለፀው የገንዘብ ኒሷብ ለዘንድሮ እንደማይሆን ልብ ይሏል።

#ሁለተኛው፦ ስሌቱን ስንሰራ የምንመረኮዘው በጌጣጌጥ መሸጫ ዋጋ ላይ ሳይሆን ማዕድኑ ከተጣራ በኋላ ሳይቀረፅ በፊት ባለው ቱባ ዋጋ ላይ ነው። ዘካህ የሚደነገገው በጌጣጌጥ ላይ ብቻ ሳይሆን በተጣራው ጥሬ ማዕድን ላይም በመሆኑ የዋጋ ልዩነቱን ማስተዋል ያሻል። ይህን ለማወቅ በየአገሩ ያለውን ዋጋ በየቀኑ፣ ብሎም በየሰዓቱ በሚያቀርቡ አስተማማኝ ድረ ገፆች (websites) መታገዝ ይቻላል።

በመሆኑም ሰሞኑን #ረመዳን_1442 ዓ.ሂ በአገራችን ያለው የጥሬ ብር ማዕድን አማካይ ዋጋ በግራም ወደ 35 ብር የተጠጋ ነው። ኒሷቡን ለማወቅ ይህን በ595 (የ200 ዲርሀም ክብደት በግራም) እናበዛዋለን፦

35 x 595 = 20,825

👉 የዘንድሮው ረመዳን ኒሷብ ወደ ሀያ ሺህ አካባቢ ነው ማለት ነው።

ስለዚህ ከዚህ ሳይቀንስ የጨረቃ አመት ያስቆጠረ ገንዘብ ያለው ሰው አንድ አርባኛውን (2.5%) ወጪ ያደርጋል።

ረመዳን 20/ 1442
___________

ስለ ወረቀት ገንዘብ የዘካህ ህግ አጭር ማብራሪያ ከፈለጉ የስረኛውን ያንብቡ።
====
በዘመናችን የዋጋ ተመንነትን ተክቶ የሚገኘው የገንዘብ ኖትን አነሳስና ታሪካዊ ሂደት፣ እንዲሁም በአሁኑ ወቅት ሊሰጠው የሚችለውን ሸሪዓዊ ብይን የተመለከቱ በርካታ ጥናቶች ተደርገዋል።
ባጭሩ የገንዘብ ኖት አነሳሱ ላይ ለወርቅ ወይም ለብር ባለቤትነትና ለእዳ ማረጋገጫ ሰነድ (ሪሲት) ሆኖ ሲዘዋወር ቆይቷል፤ ሆኖም ይህ ተጭባጭ ተቀይሯል።
የዛሬው የኢኮኖሚው ዓለም ነባራዊ ሂደት በግልፅ እንደሚያሳየው የወረቀት ገንዘቡን በሚወክለው የወርቅ ወይም የብር መጠን በባንክ የመቀየር መብት በመሻሩና ያለ ተቀማጭ የወርቅ ሽፋን መታተም በመጀመሩ በኖቶቹ እና በወርቁ ወይም በብሩ መካከል የነበረው ህጋዊ ትስስር ቀርቷል። በዚህም መሰረት የእያንዳንዱ አገር ገንዘብ (currency) የግዢ አቅም ከአገሩ የኢኮኖሚ ሀይል ጋር የተዛመደ ሆኗል።
ይህም ማለት የገንዘብ ኖት የሰዎች ዋነኛ መገበያያና የዋጋ ተመን መሆኑ በተዘዋዋሪ ከወርቅና ከብር ጋር ቢያመሳስለውም ከሁለቱ ጋር ያለው የእዳ ትስስር ቀርቶ ራሱን የቻለ የዋጋ ተመን ሆኗል።

ስለሆነም «ኒሷብ» የደረሰ የገንዘብ መጠን ኖሮት አመት ያሳለፈ ሙስሊም ከገንዘቡ 1/40ኛውን (2.5%) ለዘካህ መክፈሉ የግድ ይሆናል።

ታዲያ ዘካ ግዴታ የሚሆንበት አነስተኛ የገንዘብ መጠን (ኒሷብ) የሚገደብበት መሠረት የወርቅ ኒሷብ ዋጋ ወይስ የብር? የሚለውን ጥያቄ አስመልክቶ ውዝግብ ቢነሳም ብዙሀኑ የዘመናችን ሊቃውንት የመረጡት ሚዛን ደፊ አቋም በወቅቱ ከሁለቱ የኒሷብ ዋጋዎች አነስተኛ በሆነው ላይ እንደሚሆን ነው። ከላይ እንዳሳለፍነው የወረቀት ገንዘብ ራሱን የቻለ የዋጋ ተመን መሆኑ ከሁለቱ ኒሳቦች በአንዱ ላይ ብቻ ሳንወሰን ልክ አብዛኛዎቹ ቀደምት ሊቃውንት የንግድ ዘካህን አስመልክቶ እንደፈረዱት በየትኛውም በኩል አንደኛው የኒሷብ መሰረት ላይ መድረሱን ብቻ ከግምት እንድናስገባ ያደርገናል። ይህ ብዙ ሰዎች ዘንድ ወጪ የሚሆንውን የዘካህ መጠን ስለሚያበዛው ለዘካህ ተቀባዮች ይበልጥ ጠቃሚ ይሆናል።

ለምሳሌ፦
ዘካህ በሚወጣበት ወቅት የአንድ ግራም ወርቅ ዋጋ 2000 የኢት. ብር #ቢሆን ይህንን በ85 ስናበዛው የወርቅ ኒሷብን ዋጋ ይሰጠናል፦
2000 x 85 = 170,000 ብር ይሆናል፤

የብር (ሲልቨር) ዋጋ ደግሞ በግራም 30 ብር #ቢሆን ይህንን በ595 ስናበዛው የኒሷቡን ዋጋ ይሠጠናል፦
30 x 595 = 17,850 ይሆናል፤

ይህ ውጤት ከወርቁ የኒሷብ ዋጋ ያንሳል። በመሆኑም የገንዘብ ኖት ዘካህ በብር ዋጋ ላይ የተመሠረተ ይሆናል ማለት ነው።

የወርቁ ወይም የብሩ ጊዜያዊ ዋጋ በተቀየረ ቁጥር የኒሷቡም ዋጋ አብሮ መቀየሩ እንዳይረሳ።

በአሁኑ ጊዜ ያለው ተመን የሚያሳየንም የብር ኒሷብ ዋጋ ከወርቅ ኒሷብ ዋጋ እጅግ እንደሚያንስ ስለሆነ ቢያንስ 595 ግራም ጥሬ ብር የሚገዛ የገንዘብ መጠን ያለው ባለሀብት 1/40ኛውን (2.5%) ወጪ ማድረግ ይጠበቅበታል።

https://www.tgoop.com/ustazilyas
Forwarded from Abdul Aziz Nur (abdul@ziz Nur)
⚠️ ለአላህ ብለን የወንድማችንን እዳ እናቅልልለት

ይህቺ ዱንያ የፈተና ሀገር ናትና ማንም በኢማኑ ልክ ሳይፈተን ከዚች ምድር አይንቀሳቀስም አንድ ኡስታዛችን በትልቅ ፈተና ውስጥ ይገኛል ለኸይር ስራ ብዙ ተሽቀዳድመን ይሆኗል ለአኼራ ቤታችን ነውና ልንሰለች አይገባም

ይህ ኡስታዛችን ከሰዎች ላይ ለስራ ሂደት ብሎ ሁለት መቶ ሀያ ሺ ብር ተበድሮ ነበር የአላህ ውሳኔ ሁኖ ያሰበው ስራ ሳይሳካ ቀርቶ ሊከስር ችሏል በዚህ ሂደት ውስጥ ብዙ ውጣ ውረዶችን አሳልፏል ከልጆቹ እናት ከመለያየት ጀምሮ ከአበዳሪው ሰቆቋ ከመስጂድ ህይወት ከማስተማር የስነ ልቦናዊ ጫና ከብዙ ነገር እስኪሪቅ ህይወት ጥብብ ሲልበት እስቲ ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ ብሎ ከአላህ በታች እጆቹን ወደኛ ዘርግቷል

ከኡስታዝ እንደዚ አይነት ቃል መስማት ከባድ ነበር ከሱ ጀርባ ያለው አሳዛኝ ሁኔታ ማንም ያሰበው አልነበረምና በጣም አስደንጋጭ ነበር በቀልደኛ አስተምሮቱ በተማሪዋች ዘንድ ተወዳጅነቱ እንጂ ከሱ በስተጀርባ ስላለው ብዙ ያልነገርኳቹ አሳዛኝ የህይወት ሂደቶች በዚህ መድረክ ለመግለፅ ይከብዳሉ እና ወንድም አህቶቼ ለአላህ ብለን እንተባበረው ሁለት መቶ ሀያ ሺ (220,000) ብር ከተባበርነው በጣም ቀላል ነገር ነው አንድን ሙስሊም ከጭንቅ የገላገለ በዛች በፍርዱ ቀን ታላቅ ምንዳን ይጎናፀፋል !!

🔹ቀጥታ ነገሩን ለማወቅ እውነታነቱን ለማጣራት ቀጥታ እሱን ማናገር ይቻላል
📱0979324826

እና እስቲ እናስበው ሁለት መቶ ሰው እንኳን አንድ ሺ ብር ቢያወጣ በቀለሉ ሁለት መቶ ሺ ማዋጣት እንችላለን !! 200*1000= 200,000

ለአንተ ለአንቺ የቻልነውን ማውጣት ቀላል ነው ሲሰበሰብ ግን አንድን ሙስሊም ወንድማችን ከስንት ጭንቅ ይገላግል ኢንሻአላህ ሁላችንን የአቅማችንን አነሰም በዛ ሳንል እንወጣ !

🔸 ንግድ ባንክ
1000353531224
nuru redi

🌀 ፅሁፉን ያነበባቹ ሼር በማድረግ ለአላህ ብላቹ ተባበሩት
🍂http://www.tgoop.com/zizuQ
ወደ 7122 ok ብለው የላኩ ሁሉ የህይወት ክህሎታቸውን እያሳደጉ ነው

እርስዎም አሁኑኑ ወደ 7122 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ፤ ከመልእክቶቹ ይማራሉ! ነሲሓ ቲቪንም ይደግፋሉ።

www.tgoop.com/nesihatv
Forwarded from Abdul Aziz Nur (abdul@ziz Nur)
💥 ታላቅ አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዋች

🌀 መልእክቱን ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን !

🎧 online የቂርዓት መርሓግብር

🔖 እውቀት ለመግብየት የተለያዩ እድሎች ቢኖርም ከግዜ ጥበት አንፃር ለመሳተፍ ያልተመቸን ወንድም እና እህቶች እንዲሁም እየቀራን ያለን በአዲስ መልክ እያጠራን እንዲንሄድ ይረዳን ዘንድ በተርቲብ ቂርዓት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው !

🎵 በመጀመሪያ ደረጃ የሚቀሩ ኪታቦች በቅደም ተከተል እነዚህን ይመስላሉ !

📒 المستوى الأول
1. ثلاثة الأصول وأدلتها
2.القواعد الأربع
3.الواجبات المتحتمات
4.من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة أو
خذ عقيدتك
5. سفينة النجا
6.سفينة الصلاة
7.مذكرة في علم المصطلح
8.الأربعين النووية مع زيادة ابن رجب

🍀 በኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ

📋 የሚሰጥበት ቀን ማክሰኞ እና እሁድ

ሰዓት ከምሽቱ 3:15 ጀምሮ !

🎙ለመከታተለል
📱 በዚ ቴሌግራም አድራሻ 👇
http://www.tgoop.com/zizuQ

📖 አሁን ሚሰጠው ኪታብ :- ሰላሰቱል ኡሱል

📝 የተማሪ ደንብ :- ደብተር እና እስኪሪብቶ መያዝ ግዴታ ነው !

📈 የፊታችን እሁድ (ዛሬ) ነሐሴ 30 ይጀመራል

⚠️ እንሳተፍ ፣ እናሳትፍ ፣ መልክቱን ሼር እናርግ !!
🍂http://www.tgoop.com/zizuQ
036 Ya-Sin يس
Abdulrahman Alswaiyd - القارئ عبدالرحمن السويّد
📖 የቁርኣን ግብዣ

🔖 ሱረቱ ያሲን

🎙 ቃሪእ ዐብዱረሕማን አስሱወይድ

http://www.tgoop.com/Burhantube
034 - Saba (Sheba) سورة سبأ
Abdulrahman Alswaiyd - القارئ عبدالرحمن السويّد
📖 የቁርኣን ግብዣ

🔖 ሱረቱ ሰበእ

🎙 ቃሪእ ዐብዱረሕማን አስሱወይድ

http://www.tgoop.com/Burhantube
"በእውቀትና በዕድሜ ከእኛ የተሻሉ ሰዎችን ማማከር የወጣትነት እድሜያችንን በበጎ ነገሮች እንድናሳልፍ ከሚረዱን ነገሮች አንዱ ነው"

http://www.tgoop.com/Burhantube
2024/10/05 11:21:56
Back to Top
HTML Embed Code: