Telegram Web
የተማሪዎች ድምጽ (እንደወረደ)
Attention:
[ እነዚህ ተማሪዎች ባሳለፍነው ሰኔ ላይ መመረቅ የነበረባቸው ተማሪዎች ናቸው።]

እኛ የአማራ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች መፍትሔ እንፈልጋለን.

እንደሚታወቀው አማራ ክልል ዉስጥ አስር ዩኒቨርሲቲዎች ይገኛሉ, በእነዚህ ዩንቨርስቲዎች ዉስጥ ተመድበን እየተማርን የምንገኝ ተማሪዎች በተለያዩ ፈተናዎች ዉስጥ ያለፍን አንዲሁም       እያለፍን ያለን ተማሪዎች ነን ይሄ ፈተና አስከመቼ እንደሚቀጥል ግራ ገብቶናል መፍትሄ እንፈልጋለን።

በክልሉ በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ የተነሳ አምና(2016) መመረቅ የነበረብን ተማሪዎች አልተመረቅንም ዘንድሮም የመመረቃችን ሁኔታ በጣም አሳስቦናል እኩዮቻችን ተመርቀው ወደ ስራ አለም ተቀላቅለዋል እኛ አሁንም ተማሪዎች ነን ስለዚህ መፍትሄ እንሻለን።

ገና ለገና ነገ አንጠራለን ብለን ተስፋ ብናደርግም ምንም አይነት ተስፋ ሰጭ ነገር መስማት አልቻልንም ።በቅርቡ የመግቢያ ቀን አሳውቀው የነበረ  ቢሆንም በተለያዩ የዝግጅት አለመጠናቀቅ  በሚል የመግቢያ ቀኑን ላልተወሰነ ጊዜ አራዝመውታል።
በመሆኑም ከአስሩ ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ በአሁኑ ሰዓት ሁለቱ ማለትም ወልዲያ እና ወሎ ተማሪዎቻቸውን በጊዜ አስገብተው በማስተማር ላይ ይገኛሉ።
እኛም ገብተን እንደ እኩዮቻችን መማር እና መመረቅ እንፈልጋለን።

የአማራ ክልል ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች

@DBU11
@DBU111
👍221😁38👏11👎7
ለሪሜዲያል ትምህር ፈላጊዎች
@DBU11
@DBU11
👎127👍22😁19
ጥሪ

በክፍል ተወካዮች በኩል ጥሪ እየተላለፈ እንደሆነ ተሰምቷል።

ለምን ይፋ ማድረግ እንዳላስፈለገ ግልፅ ባይሆንም ጥር ላይ የሚመረቁ ( ያሳለፍነው ሰኔ መመረቅ የነበረባቸው ) በልዩ ሁኔታ ጥቅምት 15 ጀምሮ እንደሚገቡ ታውቋል።

@DBU11
@DBU111
👎118👍58
ለጥንቃቄ


DBU DAILY NEWS GROUP ላይ ከአንዳንድ ተማሪዎች የሚለቀቁ መረጃዎች እውነተኝነታቸው ያልተጋገጠ በመሆኑ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ የመግቢያ ቀን እስኪያሳውቅ መጠበቅ ይገባል ።

አንዳንድ ተመሪዎች ቀደም ብለው ተነስተው መጉላላት ስላጋጠማቸው : አሁን እንዳያጋጥም ያልተረጋገጠ መረጃን ከመሰጠት ተቆጠቡ ።

ግሩፕ በተደጋጋሚ የሀሰተኛ መረጃን የሚለቁ ተማሪዎችን ሲያግድ ቆይቷል አሁን ያልተረጋገጠ መረጃ የሚለቁ ተማሪዎችን እያገደ ይቀጥላል ።

📌እሰከ አሁን በጥር ይመረቃሉ ተብሎ ከተለቀቀው መግቢያ ውጭ አዲስ ነገር የለም



@DBU11
@DBU11
👎40👍36
#Advertising

🫵የ Telegram ግሩፕ ለከፈታቹ ብቻ💸💷🤑

Congratulations የ ድሮ ጉሩፖችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ስለሆነ; ያላቹ ቶሎ እድሉን ተጠቀሙት🫱

የትኛውም የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉት ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው ማለትም በፈረንጆቹ 2022,2021,2020,2019,2018,2017 የተከፈተ የቴሌግራም Group የ class ሊሆን ይችላል or የአሳይመንት ወይም ሌላ  ያላችሁ አምጡት ልግዛቹ🤝

❗️❗️ አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለውም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው::

2017=600 birr
2018 = 600 birr
2019 = 550 birr
2020 = 500 birr
2021 = 450 birr
2022 = 400 birr


የአከፋፈል ዘዲ በተለያዩ አማራጮች
🫴🫴በ Apollo :በባንክ፣በካርድ፣በቴሌ ብር

በሚመቾት አማራጭ መቀበል ይችላሉ
contact us👇👇👇👇👇👇

Inbox or @ebenezer_ofga
                 @narccccc
                0964035485

                                         
ማሳሰቢያ የትኛውም ተጠቃሚ ጉሩፑን ሲሸጥ ሁሉንም አባሎች ከጉሩፑ ማስወጣት እና የተከፈተበትን ቀን የማይበት መጀመሪያ ላይ የተፓሰቱ ፖስቶች አስቀርተው ማጥፋት ይችላሉ:: ይህም ሽያጩ ከምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የፀዳ መሆኑን ልብ ይለዋል ::
ግን አደራ clear history እንዳትሉት🙏

እውነት እንደ ሆነ ለማረጋገጥ እና Old የቴሌ ግራም ግሩፕ ለምን መግዛት አስፈለጉ አይነት ጥያቄዎችን በተመለከተ ቻናላችንን join ብለው  ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

https://www.tgoop.com/groupbuyerreall
https://www.tgoop.com/groupbuyerreall
👎32👍26👏2
ጥሪ

የ2013 ገቢ ተማሪዎች በዲፓርትመንት ዲን በኩል ጥቅምት 15 ጥሪ እንደተደረገላቸው መግለፃችን ይታወሳል።

በተመሳሳይ መልኩም የተቀሩት ተማሪዎች እስከ ጥቅምት 25 ድረስ እንደሚገቡ ታውቋል።

@Dbu11
@dbu111
👍83👎23😁4👏3
የተረጋገጠ የጥሪ ማስታወቂያ

በ2016 መመረቅ የነበረባቸው የጥር ተመራቂዎች ብቻ ጥቅምት 14 እና 15 እንዲገቡ የተወሰነ ሲሆን

ከእነዚህ ውጭ ያሉ መደበኛ ተማሪዎች ጥቅምት 21 እና 22 እንዲገቡ ጥሪ ተላልፏል ።

ማሳሰቢያ

የጥቅምት 14/15 ጥሪ ጥር ላይ ከሚመረቁት ተማሪዎች ውጪ ሌላውን አይመለከትም

የዶርም ድልድል ተከታትለን በዚሁ ቻናል
የምናሳውቅ ይሆናል።


መልካም የትምህርት ዘመን

@DBU11
@DBU111
👍78😁6👏4
ሰዎችዬ ግን...

"የተረጋገጠ የጥሪ ማስታወቂያ" የሚል ፖስት እያያችሁ አዝናኝ ጥያቄ ምትጠይቁኝ ሰዎች የቆይታው ተፅዕኖ ነው ብዬ ልለፈው?

"
የኛ ዲፓርትመንት መቼ ይጠራል?
ስለጥሪ ምን አዲስ ነገር አለ?
ትክክለኛው ቀን መቼ ነው? "

ተመራቂ ጥቅምት 14/15
የተቀሩት 21/22 (ሁሉም)


@DBU11
@DBu111
😁57👍16👏3
ቋሚ ኮንትራት ቅጥር ውድድር ተመስግባችሁ መስፈርቱን ላሟላችሁ


@DBU11
👍1
''ከ118 በላይ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን የዲጂታል ስርአት አቅም መገንቢ ስልጠና እየወሰዱ ነው''

ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የፈተና አሰጣጥ ስርአቱን ዲጂታል ለማድረግ እየሰራ ነው  ።

ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ ለመግባት የሚያችሉ የአቅም መገንቢያ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት ከ118 በላይ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን ቴክኖሎጂውንና አጠቃቀሙን በተመለከተ ስልጠና እየወሰዱ እንደሚገኙ ገልጧል ።

አሁን እየተሰራ ያለው ስራ  የወረቀት ስርአትን በተወሰነ ደረጃ የሚያስቀርና የፈተና ስርአቱን ሙሉ በሙሉ ዲጂታል የሚያደርግ በመሆኑ መምህራንና ተማሪዎችን አንድ ለአንድ በማገናኘት ውጤታማ የትምህርት ሁኔታን ለመፍጠር ያስችላል ተብሏል ።

@DBU11
@DBU11
👍16😁16👎3
ለፈተና የተጠራችሁ አመልካቾች
@DBU11
@DBU11
😁6👍4
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ


@DBU11
@DBU111
👍10
2025/07/14 03:36:46
Back to Top
HTML Embed Code: