Telegram Web
Nov 11 (Today) 8:00
Main Hall

@DBU11
@DBU111
ለደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ዘናጭ ተማሪዋች በሙሉ

StayleAura Collection በማይታመን ቅናሽ ዋጋ ጥራት ያላቸው ልብሶችን ከ 300 ብር ጀምሮ ከነፃ Delivery አገልግሎት ጋ ይዞላችሁ ቀርቧል።
ይደውሉ ያሉበት እናደርሳለን
+251710754440
+251946178499

Contact us
@Mworkacc
@Birhansg
@mulushimels

Telegram channel
Join በማረግ ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን
👇👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/StyleAuraCollection
DBU Daily News pinned «ለደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ዘናጭ ተማሪዋች በሙሉ StayleAura Collection በማይታመን ቅናሽ ዋጋ ጥራት ያላቸው ልብሶችን ከ 300 ብር ጀምሮ ከነፃ Delivery አገልግሎት ጋ ይዞላችሁ ቀርቧል። ይደውሉ ያሉበት እናደርሳለን +251710754440 +251946178499 Contact us @Mworkacc @Birhansg @mulushimels Telegram channel Join በማረግ ይዘዙን ያሉበት…»
ችግሩን ለመቅረፍ እየተሰራ ነው

ዉድ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ በቀን 12/03/17 ዓ.ም በግቢያችን ውስጥ የውሀ አገልግሎት መቋረጡ ይታወቃል ይህም የተፈጠረው የዩኒቨርስቲው የዉሀ ጉድጓድ ብልሽት ስላጋጠመው በመሆኑ ነዉ ፤ ዉሀዉ ከተቋረጠበት ጊዜ አንስቶ ባለ ሙያዎች የቻሉትን ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ተገንዝባችሁ እስከ ንጋት ድረስ በትዕግሥት እንድትጠብቁን እና የተለመደው ትብብራችሁ እንዳይለየን በትህትና እንጠይቃለን።
             
                                     የተማሪ ህብረት ጽ/ቤት
@DBU11
@DBU111
አማራጮችን ተጠቀሙ

በኖርኩበት 5 ዓመታት የግቢ ቆይታ ከሰዓታት ያለፈ የውሃ ችግርን አስተውዬ አላውቅም።

ዩኒቨርሲቲያችን ያልለመደበትን ውሃ ተቋርጦበታል።

እንደ አማራጭ
የህግ ኮሌጅ አካባቢ
pr አዳራሽ ላውንች ስር
ሶሻል ላይብረሪ አካባቢ ያሉት ቧንቧዎች ጋር ችግሩ እስኪቀረፍ መጠቀም ትችላላችሁ።

የውሃ አቅርቦቱ እስከ ንጋት ድረስ ሊፈታ እንደሚችል ከተማሪዎች ህብረት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

@DBU11
@DBU111
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 9/2017 እስከ ህዳር 12/2017 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሃምሳ አራት ለሚደርሱ መምህራንና ለቤተ መጽሃፍት ሰራተኞች የተመሳሳይነት ማረጋገጫ (Turnitin plagiarism / similarity checker) ሶፍተዌር ስልጠና ሰጥቷል፡፡

ስልጠናው የረጅም አመት ልምድ ባላቸው የቴክኖሎጅ ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን በስልጠናው ድህረ ምረቃ መምህራን(አሰልጣኞች)፥ተመካሪ ተማሪዎች ያላቸው መምህራን(research advisor) እና የቤተመፅሐፍ ሰራተኞች ተሳትፈዋል።

ከአዲስ አበባ በመጡ ምሁራን የተሰጠው ይህ የ software ቴክኖሎጅ ስልጠና የተማሪዎች የመመረቂያ ጽሁፍ ኩረጃን በተወሰነ መልኩ ለማስቀረት፤የምርምር ማእከሉን ለማዘመን ፤ ጥራት ያላቸው በርካታ መጽሃፍትን የሚጠቀሙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለማፍራት እና በአለም አቀፍ ጥራት ያላቸው መጽሃፍት ማሳተምና ለውድድር የማብቃት ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ጠቀሜታ እና አላም እንዳለው ተገልጿል።

ሰልጣኞች ከላይ የተጠቀሱትን እና ተጨማሪ ግንዛቤዎችን እንዳገኙ መናገራቸውን ዩንቨርስቲው በ ይፋዊ ማህበራዊ ሚድያ ገፁ ገልጿል።

@dbu11
@dbu111
#AD

እማዬ ሾርባ እና እስቲም ቡና ::
እንደተለመደው ጥራቱን የጠበቀ በተመጣጣኝ ዋጋ
የአጃ ሾርባ
የአትክልት ሾርባ(ministrone)
እስቲም ቡና
አዲስ ሻይ
ሞርንጋ ሻይ
ግሪን ሻይ
ሚንት ሻይ
ከሞሜላ ሻይ
ብላክ ሻይ ወ.ዘ.ተ
ድንች ቅቅል
ድንች ቅቅል በአቮካዶ
እንቁላል ቅቅል
እና ሌሎችንም ከ ነፃ WIFI ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ ።
አድራሻ ዩኒቨርሲቲ በር ከአልሚ ምግብ ቤት ጎን።
ለአዲስ ገቢ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!

ደብረ ብርሃን ምን አይነት ጊቢ ነው? የከተማው አየሩ ፀባይስ? እውነት እንደሚባለው ቀዝቃዛ ነው? ማህበረሰቡስ? ምግብስ የጊቢውና የውጪው እንዴትነው? ዋጋውስ? የአካባቢው ጊዜያዊ ፀጥታ ሁኔታ? የእምነት ተቋማት አሉ ወይ? እያላችው እያሰባችሁ እንደሆነ አንጠራጠርም ።

እነዚህን ጥያቄዎች  DBUDAILY  ከሞላ ጎደል ሊመልስላችሁ ወደደ።

ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ  በ1999ዓ.ም ከተቋቋሙት ሁለተኛ ትውልድ አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው። ግቢው አሁን ላይ በሁለት ካምፓስ (ጤና ካምፓስ እና ዋና ካምፓስ ) ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል።

በግቢው ውስጥ 4 ላይብረሪዎች አሉ። የሴቶች ላይብረሪ /ለሴቶች ዶርም በጣም ቅርብ የሆነና ብዙ ጊዜ በሴቶች ተመራጭ ላይብረሪ ነው።/፣ከበደ ሚካኤል ላይብረሪ (የsocial ተማሪዎች ላይብረሪ በመባል ይታወቃል።) የህግ ተማሪዎች ላይብረሪ ፣ተስፋገብረስላሴ ላይብረሪ (ዋና ላይብረሪ) በስፋቱም በይዘቱም ከሌሎቹ
የተሻለ ነው።

ይቀጥላል ...

@dbu11
@dbu111
2024/12/04 22:30:17
Back to Top
HTML Embed Code: