Telegram Web
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
===============
ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለመሐል ሜዳ ካምፓስ የሰው ሃብት ለማሟላት ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለመወዳደር የተመዘገባችሁ እና ከዚህ በታች በስማችሁ ፊት ለፊት ስለማሟላታችሁ የተገለፀ ተወዳዳሪዎች ጥር 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 በ ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የሚሰጠውን መመዘኛ ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን።

@DBU11
@DBU111
👍6
👍2
👍3
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
===============
ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለመሐል ሜዳ ካምፓስ የሰው ሃብት ለማሟላት ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለመወዳደር የተመዘገባችሁ እና ከዚህ በላይ በስማችሁ ፊት ለፊት ስለማሟላታችሁ የተገለፀ ተወዳዳሪዎች ጥር 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 በ ደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የሚሰጠውን መመዘኛ ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን።

@DBU11
@DBU111
👍12
የሬሚዲያል ተማሪዎች

የጥሪ ቀንን በተመለከተ ተማሪዎች ጥያቄያቸው እንዲመለስ እየጠየቁ ይገኛሉ።

ያለ እቅድ በሚኖር ቆይታችንም ተፅዕኖ ፈጥሮብናል፣ጊዜውን ብናውቀው ለቆይታችን እንዘጋጃለን ሲሉ የገለፁት ተማሪዎቹ የዩኒቨርሲቲውን የመጥሪያ ቀን እየተጠባበቁ ይገኛሉ።

ዩኒቨርሲቲውም ለተማሪዎች የሚገባውን የጥሪ እና የትምህርት ማጠናቀቂያ ካሌንደር የማሳወቅ ችግር የጠቅላላው ተማሪ ጥያቄም እንደመሆኑ መጠን ትኩረት ሊሰጥበት ይገባል።



@DBU11
@DBU111
👍64👌4
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

🎁መልካም የገና በዓልን በDBUDAILY ስም ተመኘን!

@dbu11
@dbu111
👍68👌4
2025/07/14 11:02:14
Back to Top
HTML Embed Code: