ቻናላችሁ DBU DAILY NEWS ለውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ይላል ።
ዛሬ የሚያበቃው የትምህርት ምዕራፋችሁ ዛሬ ተዘግቶ አዲስ የህይወት ምዕራፍን ትቀላቀላላችሁ ።
ለዚህ ምርቃት መብቃት እድል አይደለም ስለ ቻላችሁ ያገኛችሁ እውቅና ነው
💪💪ከምርቃት በኃላ ተቀጥሮ ስራ ለማግኘት ያላችሁን ፋላጎት እና የምትጠብቁትን ነገር በልኩ አድርጉት
እንኳን ደስ አላችሁ
🙌🙌 የምርቃታችሁን ፎቶ :ከጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን በግሩፖቻችሁ አጋሩ
@DBU11@DBU111