Telegram Web
ቀጣይ ጨዋታ 4:30 ሰዓት
Mathematics & statistics vs marketing & tuorism

ተጨዋቾች ለቀጣዩ ጨዋታ ተዘጋጁ።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
በcomputer science እና በ sociology & journalism መካከል የተደረገው ጨዋታ በ sociology & journalism 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
ማስታወሻ

የመመረቂያ ቀን የካቲት 22 ነው የተቀየረ ገነረ እስካሁን እንደሌለ አውቃቹ ዝግጅታችሁን አድርጉ ለማለት እንወዳለን።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

https://www.tgoop.com/DBUstudent
በMarketing & tuorism እና በ statistics & mathematics መካከል የተደረገው ጨዋታ በ marketing & tuorism 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ቀጣይ ጨዋታ

8:00 ሰዓት

Geography vs sport science

👉በሰዓቱ ካልተገኛቹ ፎርፌ ስለሚሰጥ ሁለቱም ቡድን በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
በ ስፖርት እና ጂኦግራፊ መካከል የተደረገው የጂሲ ካፕ ጨዋታ በስፖርት 5-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ነገ የጂሲ ካፕ ቀጥሎ የሚደረግ ሲሆን
ባዮቴክኖሎጂ Vs ናርም 2:30 ጨዋታ ስለሚጀመር በሰዐቱ ተገኙ።

በሰዐቱ ላልተገኘ ቡድን ፎረፌ ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ።

Narm 3-1 Biotechnology
ጨዋታው ተጠናቀቀ

Narm 3-1 Biotechnology
በ NARM እና BIOTECHNOLOGY መካከል የተደረገው የጂሲ ካፕ ጨዋታ በNARM 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ቀጣይ ጨዋታ

LAW Vs AGROECONOMICS
2ኛ ዙር ጨዋታ ዛሬ ከሰዐት የሚጀምር ሲሆን


ዛሬ ሰኞ 8:00
accounting VS Chemistry+physics+biology

ነገ ማክሰኞ ጠዋት 2:30
Information technology+Information system VS Sociology+journalism

4:00
NARM VS Marketing+Tourism

8:00
Sport VS Agro economics

የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
በ AGROECONOMICS እና LAW መካከል የተደረገው የጂሲ ካፕ ጨዋታ በAGROECONOMICS 7-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜው የተቀላቀሉ ቡድኖች
1. Accounting
2. IT&IS
3. Chemistry,physics & biology
4. Sociology and journalism
5. Tuorism and marketing
6. Sport science
7. NARM
8. Agroeconomics

የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ከዛሬ 8:00 ጀምሮ የሚደረግ ይሆናል።

8:00 ሰዓት

PHYSICS,BIOLOGY,CHEMISTRY(PBC) VS ACCOUNTING

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ጨዋታው ተጠናቀቀ

Accounting 1 - 0 PBC
ነገም የጂሲ ካፕ ጨዋታ ቀጥሎ የሚደረግ ይሆናል። አጓጊ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን
በነገው እለትም የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የሚቀጥሉ ይሆናል።

ጠዋት 2:30

Information technology+Information system VS Sociology+journalism

4:30
NARM VS Marketing+Tourism

8:00
Sport science VS Agro economics


👉በሰዐቱ ላልተገኘ ቡድን ፎረፌ ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
ጨዋታው ተጀምሯል።

Information technology+Information system VS Sociology+journalism
ጨዋታው ተጠናቀቀቀቀቀቀ

IT& Is 0-2 sociology& juornalism
ቀጣይ ተጠባቂ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ
8:00 ሰዓት

SPORT Vs AGROECONOMICS

👉በሰዐቱ ላልተገኘ ቡድን ፎረፌ ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
ጨዋታው ተጠናቀቀቀቀቀቀ

sport 2-0 Agro
2025/10/16 23:32:35
Back to Top
HTML Embed Code: