Telegram Web
በ ስፖርት እና ጂኦግራፊ መካከል የተደረገው የጂሲ ካፕ ጨዋታ በስፖርት 5-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ነገ የጂሲ ካፕ ቀጥሎ የሚደረግ ሲሆን
ባዮቴክኖሎጂ Vs ናርም 2:30 ጨዋታ ስለሚጀመር በሰዐቱ ተገኙ።

በሰዐቱ ላልተገኘ ቡድን ፎረፌ ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ።

Narm 3-1 Biotechnology
ጨዋታው ተጠናቀቀ

Narm 3-1 Biotechnology
በ NARM እና BIOTECHNOLOGY መካከል የተደረገው የጂሲ ካፕ ጨዋታ በNARM 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ቀጣይ ጨዋታ

LAW Vs AGROECONOMICS
2ኛ ዙር ጨዋታ ዛሬ ከሰዐት የሚጀምር ሲሆን


ዛሬ ሰኞ 8:00
accounting VS Chemistry+physics+biology

ነገ ማክሰኞ ጠዋት 2:30
Information technology+Information system VS Sociology+journalism

4:00
NARM VS Marketing+Tourism

8:00
Sport VS Agro economics

የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
በ AGROECONOMICS እና LAW መካከል የተደረገው የጂሲ ካፕ ጨዋታ በAGROECONOMICS 7-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜው የተቀላቀሉ ቡድኖች
1. Accounting
2. IT&IS
3. Chemistry,physics & biology
4. Sociology and journalism
5. Tuorism and marketing
6. Sport science
7. NARM
8. Agroeconomics

የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ከዛሬ 8:00 ጀምሮ የሚደረግ ይሆናል።

8:00 ሰዓት

PHYSICS,BIOLOGY,CHEMISTRY(PBC) VS ACCOUNTING

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ጨዋታው ተጠናቀቀ

Accounting 1 - 0 PBC
ነገም የጂሲ ካፕ ጨዋታ ቀጥሎ የሚደረግ ይሆናል። አጓጊ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን
በነገው እለትም የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የሚቀጥሉ ይሆናል።

ጠዋት 2:30

Information technology+Information system VS Sociology+journalism

4:30
NARM VS Marketing+Tourism

8:00
Sport science VS Agro economics


👉በሰዐቱ ላልተገኘ ቡድን ፎረፌ ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
ጨዋታው ተጀምሯል።

Information technology+Information system VS Sociology+journalism
ጨዋታው ተጠናቀቀቀቀቀቀ

IT& Is 0-2 sociology& juornalism
ቀጣይ ተጠባቂ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ
8:00 ሰዓት

SPORT Vs AGROECONOMICS

👉በሰዐቱ ላልተገኘ ቡድን ፎረፌ ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
ጨዋታው ተጠናቀቀቀቀቀቀ

sport 2-0 Agro
የጂሲ ካፕ ውድድር ወደ አጓጊው ደረጃ ደርሷል።

አራት ቡድኖች ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

1, አካውንቲንግ
2, ሶሾሎጂ+ጆርናሊዝም
3, ናርም
4, ስፖርት

እነዚህ አራት ቡድኖች ደግሞ ወደ ፍፃሜው ለማለፍ የሚፋለሙ ይሆናል።

አካውንቲንግ ከ ናርም
ስፖርት ከ ሶሾሎጂ + ጆርናሊዝም

ሁለቱ ጨዋታዎች ሀሙስ ጠዋት 2:30 እና 4:30 ላይ የሚደረጉ ይሆናል።
በመጨረሻም አጓጊው የፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ የሚደረግ ይሆናል።

እስካሁን ድረስ በሁሉም ትምህርት ክፍሎች በኩል እያሳያችሁ ላለው ጥሩ የሆነ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።


https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent

የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ ጽ/ቤት
የጨዋታ ሰዓት ለውጥ

የጂሲ ካፕ ጨዋታዎች ወደግማሽ ፍፃሜውና አጓጊው ምዕራፍ መድረሱ ይታወቃል።

አራት ቡድኖች ወደ ግማሽ ፍፃሜው ደርሰው ለፍፃሜ ለመድረስ እንደሚፋለሙ እና ሁለቱ ጨዋታዎች ነገ ሀሙስ ጠዋት 2:30 ሰዓት እና 4:30 ሰዓት እንደሚደረጉ የተገለፀ ቢሆንም በአንዳንድ ምክንያቶች የሰዓት ለውጥ መደረጉን እንገልፃለን።

ጨዋታዎቹም
ሀሙስ ረፋድ 4:00 ሰዓት ላይ
SPORT ከ SOCIOLOGY+JORNALISM
ሀሙስ ቀን 8:00 ላይ
NARM ከ ACCOUNTING
የሚደረጉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለሁሉም ቡድን መልካም እድል!!!

የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
የጂሲ ካፕ ተጠባቂ ቡድኖችን እየጣለ ከመጨረሻውና አጓጊው የፍፃሜ ጨዋታ ደርሷል።
የፍፃሜ ጨዋታ

ናርም ከ ሶሾሎጂ + ጆርናሊዝም

የደረጃ ጨዋታ

ስፖርት ከ አካውንቲንግ

የሚፋለሙ ይሆናል።
ሁለቱ ጨዋታዎችም ቅዳሜ የሚደረጉ ይሆናል።


የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
2025/03/26 14:21:37
Back to Top
HTML Embed Code: