ስላም ውድ ተማሪዎቻችን የመመረቂያ ቀን ከ 22 /06/17ዓ/ም ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን እያሳወቅን እስከ ነገ የመመረቂያ ቀኑ ስለሚወሰን እንደተወሰነ ወዲያዉ የምናሳውቅ ይሆናል።
የተማሪወች ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
የተማሪወች ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ስላም ውድ ተማሪዎቻችን በስተመጨረሻ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመመረቂያ ቀን ይፋ ሆኗል! የመመረቂያ ቀኑ ይካቲት 30/06/2017 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ እራሳችሁን አዘጋጁ ።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
Telegram
DBU የተማሪዎች ህብረት!!
የደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት የመረጃ አውታር !!!
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ዓድዋ129
ዛሬ የካቲት 23 መላ የኢትዮጵያ ህዝብና ጀግኖች አርበኞች በአንድነት የኢጣሊያንን ቅኝ ገዢ ጦር ዓድዋ ላይ ድል ያደረጉበት በዓል እየተከበረ ይገኛል።
ንጉሰ ነገስት አፄ ሚኒልክ የመሯቸዉ ኢትዮጵያዉን ጀግኖች ኢትዮጵያን የወረረ ጠላታቸዉን ዓድዋ ላይ መትተዉ አሳፍረዉ፣ አዋርደው ፣ አንገት አስደፍተው የመለሱት ልክ በዛሬው ዕለት ከ129 ዓመታት በፊት ነበር።
#ዓድዋ
#የመላአፍሪካውያንድል
#Ethiopia
@tikvahethiopia

እንኳን ደስ አለን አላችሁ 👏👏👏
በዛሬው ዕለት ለምትመረቁ ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ለምትናፍቁአት ቀን በሰላም አደረሳችሁ።
የተማ/ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
በዛሬው ዕለት ለምትመረቁ ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ለምትናፍቁአት ቀን በሰላም አደረሳችሁ።
የተማ/ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ተማሪ አስማማው ሽፈራ
ከ ማርኬቲንግ ትምህርት ክፍል ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ መሆን ችሎአል።
እንኳን ደስ አለህ አስሜ
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ከ ማርኬቲንግ ትምህርት ክፍል ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ መሆን ችሎአል።
እንኳን ደስ አለህ አስሜ
https://www.tgoop.com/DBUstudent
እንኳን ደስ አለን 👍👏🔥
እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ በዛሬው ዕለት የተመረቃቹ የተማሪዎች ህብረት አመራሮች ከብዙ ውጣ ውረድ ቡኋላ በጉጉት ስንጠብቀው ለነበረው ቀን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ።
https://www.tgoop.com/DBUstudent
እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ በዛሬው ዕለት የተመረቃቹ የተማሪዎች ህብረት አመራሮች ከብዙ ውጣ ውረድ ቡኋላ በጉጉት ስንጠብቀው ለነበረው ቀን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ።
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ማስታወቂያ
ውድ የግቢያችን ተማሪዎች ሰሞኑን የዋይፋይ አገልግሎት መቋረጡ ይታወቃል በመሆኑም ችግሩ ከሰርቨሩ በመሆኑ ባለሞያዎች የተቻላቸውን ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ እናም ችግሩ እስኪፈታ ድረስ በትእግስት እንድትጠብቁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
የተማ/ህ/ጠ/አገ/ ዘርፍ

ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን በቀን 10/07/17 ዓ/ም ወድቆ የተገኘ ስልክ ቢሮአችን መምጣቱ ይታወቃል። በዛሬው ዕለትም በቀን 13/07/17 ዓ/ም የስልኩ ባለቤት መረከቡን ለማሳወቅ እንወዳለን።
✍ስልክ አግኝታችሁ ያመጣችሁ ባለ ቅን ልቦች እናመሰግናለን።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
✍ስልክ አግኝታችሁ ያመጣችሁ ባለ ቅን ልቦች እናመሰግናለን።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
Telegram
DBU የተማሪዎች ህብረት!!
የደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት የመረጃ አውታር !!!
#RemedialExam
የ2017 ትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ከማዕከል የሚሰጥ ፈተና ከግንቦት 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሜጄና (ዶ/ር) በቀን መጋቢት 15/2017 ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፉት ሰርኩላር፤ የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል እንደሚሆን አስታውሰዋል፡፡
የሪሚዲያል ተማሪዎች ከዚህ በፊት 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ይወስዱ የነበረ ሲሆን፤ ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% ከማዕከል እንዲሰጥ በጥቅምት 2017 ዓ.ም መወሰኑ ይታወሳል፡፡
በዚህም የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በሚማሩበት ተቋም የሚሰጥ የተከታታይና የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ ይሆናል፡፡ ከዛም በማዕከል በሚሰጥ ፈተና የተማሪዎቹ መቀጠል እና አለመቀጠል የሚወሰን ይሆናል፡፡

እንኳን ለ 1446ኛ ዓ.ሂ የዒድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ፤ በዓሉ የፍቅር ፣የጤና እንዲሁም የመቻቻል ይሁንልን።
ዒድ ሙባረክ 🎉
ደ/ብ/ዩ የተማሪዎች/ህ/ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ዒድ ሙባረክ 🎉
ደ/ብ/ዩ የተማሪዎች/ህ/ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
በቀን 21/07/17 ዓ.ም የዒድ-አልፈጥር በዓል በሚከበርበት ወቅት ይሄንን ቁልፍ የጣለ ተማሪ የተማሪዎች ህብረት ቢሮ በመምጣት መረከብ ትችላለህ/ትችያለሽ ።
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent