Telegram Web
Channel created
Baga Ayyaana Irreecha geessan ijoolleen
Oromoo!

ጌታቸው ረዳ - የህወሀት ስራ አስፈፃሚ
የብልፅግና ፓርቲ የሚመራቸው የክልል መንግስታት ሹመት ላይ 'ኢህኣዴግነትን'
ለማረጋገጥ ጥረት እየተደረገ ይመስላል:: ብዙዎቹ የማህበራዊ ጉዳይየቱሪዝም
ወዘተ ቢሮዎች ሃላፊነት ነው የተሰጣቸው:: እነዚህን ሴክተሮች ከቁብ
ያለመቁጠር ፖሊሲን ብቻ ከኢህኣዴግ የወረሰ የሚመስለው ብልፅግና ይህንን
ፎርሙላውን ለነብርሃኑ ነጋ መዳኛ የሚጠቀምበት ይሆን ? እናያለን::
ባልተያያዘ መረጃ: የትግራይ ህዝብና ሰራዊቱ በላያቸው ላይ የተጣለውን ከበባ
ለመስበር የጀመሩትን ጥረት ኣጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል::

ትግራይ ትስዕር!!
Alex de Waal is spot on in his recent article on The Ethiopian
dictator’s extravagance while children are starving to death as
a result of his genocidal campaign on the people of Tigray.
2025/03/25 22:47:47
Back to Top
HTML Embed Code: