Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
Forwarded from Ustaz Abu Ferhan chanal ኡስታዝ አቡፈርሀአን ቻአናል ደርስ ስብስብ
ግቡ ጀመረ ደርስ ተጀመሮዋል እንዳያመልጣችሁ
ኣሰላሙኣለይኩም 🌷ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ አብደላ ፊቅሁል-ሙየሥሰር (ቀለል ተደርጎ የተዘጋጀ ፊቅህ ) ደርስ ( ሙሀደራ ) ስለ ሚሠጥ ገባ ገባ በሉ ያጀመአ Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/6138373158?pwd=bFo5ZVFrcUpWbFV5YVNZMDlwZ2piQT09

Meeting ID: 613 837 3158
Passcode: 12345
Audio
📖ቁርአን ተፍሲር ሱረቱ አል--አል - ቂያማህ ( Sura Al-Qiyamah ) ቁጥር 30_40 📖 🎤በኡስታዝ አቡ ፈርሀን 🎤
🎧መደመጥ ያለበት ተፍሲር ነው 🎧
Audio
📖ቁርአን ተፍሲር ሱረቱ አል--አል - ቂያማህ ( Sura Al-Qiyamah ) ቁጥር 30_40 📖 🎤በኡስታዝ አቡ ፈርሀን 🎤
🎧መደመጥ ያለበት ተፍሲር ነው 🎧
Forwarded from Abu Iman
ኣሰላሙኣለይኩም 🌷ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በኡሰተዝ አቡፈርሀን የቁርአን ተፍሲር በኢትዮጵያ 04.30 ሠአት ደርስ ስለ ሚጀመር ገባ ገባ በሉ Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/6138373158?pwd=bFo5ZVFrcUpWbFV5YVNZMDlwZ2piQT09

Meeting ID: 613 837 3158
Passcode: 12345
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ታላቅ የውይይት መድረክ

በጋብቻና ቤተሰብ ዙሪያ
ያሉ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው
በሚል ርእስ በZoom ተዘጋጅቷል እነሆ እርሶም ከነባለቤቶ ተጋብዘዋል ።
እለቱ ነገ ማክሰኞ 25/06/2024 ሰዓቱ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 4:00 ጥያቄም ካለ መድረኩ ክፍት ነው ለጥያቄዎ እንሻአላህ በቁራን በአዲስ በማጣቀስ መልስ ምክር ይኖረናል ኑ በሠአቱ ገባገባ በሉ እንዳያመልጦት ከዲሩ ቁራን ኢስላማዊ ዳዋ በኡስታዝ አቡ ፈርሀን ( መሀመድ ዋበላ ) መግቢያ የዙም ሜቲግ ሊኩ 👉 Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/6138373158?pwd=bFo5ZVFrcUpWbFV5YVNZMDlwZ2piQT09

Meeting ID: 613 837 3158
Passcode: 12345
Forwarded from ለአሕመድ እስሌማን መታከሚያ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
ባለብሩህ አምዕሮውን ተማሪ አህመድን እንታደገው!
.
ወንድማችን አህመድ በባህርዳር ዩንቨርሲቲ በኬሚካል ኢንጅነሪንግ ትምህርቱን የሚያጠናቅቅ የዘንድሮ ተመራቂ ነበር፣ በከፍተኛ ውጤት የሚመረቅ ጀግና ተማሪም ነበር..! በዲኑም ቢሆን ጠንካራ የሚባልና ዲን ካለበት ቤተሰብ የወጣ ወንድማችን ነው። በዚህ የለጋ እድሜው የገጠመው የደም ካንሰር በሽታ ግን በእሱና በህልሞቹ መሀል ግርዶሽ ሁኖ ቁሟል። ሁላችንም በአቅማችን የምናደርገው ትብብር በአሏህ ﷻ ፍቃድ ህይወቱን ይታደገዋል። የዚህን ብሩህ አእምሮ ልጅ ህይወት ለመታደግ በአቅማችን እገዛ እናድርግ።
...
ድጋፍ ለማድረግ፦

Account name
Taju esleman muhammed

Comercial bank
1000455535647

Abyssinya bank
43148117

Awash bank
01425778677200

Hijra bank
1002829510002

Nib international bank
110IFW1079

Oromia bank
1717208600001
ኣሰላሙኣለይኩም 🌷ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ አብደላ ፊቅሁል-ሙየሥሰር (ቀለል ተደርጎ የተዘጋጀ ፊቅህ ) ደርስ ( ሙሀደራ ) ስለ ሚሠጥ ገባ ገባ በሉ ያጀመአ Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/6138373158?pwd=bFo5ZVFrcUpWbFV5YVNZMDlwZ2piQT09

Meeting ID: 613 837 3158
Passcode: 12345
Forwarded from ለአሕመድ እስሌማን መታከሚያ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጭዉ አለም የሱን ጭንቀት ያስወግዳለታ ሲሉ አዛኙ ነብይ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰላም ተናግረዋል!!

ተማሪ አሀመድ ሱለይማን ይባላል፤ የቻግኒ ከተማ ተወላጅ ሲሆን እድሚያቸዉን በሙሉ በመስጅድ ኢማምነት ካሳለፉት ከሸህ ሱለይማን ሙሐመድ የተገኘ ብሩህ ልጅ ነው:: ሙሉ ቤተሰቡ መስጅዶችን በመካደም የተጠመደ እንደሆነ የሀገሬዉ ሰዉ ምስክር ነው፡፡ ይህም ልጅ የቤተሰቡን ፈለግ በመከተል ከህጻንነት ጀምሮ ታናናሾችን በማስተማር እንዲሁም ቁርዓንን ሀፍዞ በሰፈር መስጅድ ረመዳንን በማሰገድ ይታወቃል፡፡ አሁን ደግሞ በባህር ዳር ዩንቨርስቲ የኬሚካል ኢንጂነሪንግ የ5ኛ ዓመት ተማሪ ሲሆን ጊዜዉን ሌሎችን ተማሪዎች ከመምህር በላይ በማገዝ እንደሚያሳልፍ የዩንቨርስቲው ጓደኞቹ ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን ለምርቃት ጥቂት ወራት ሲቀሩት Acute lymphoblastic leukemia በተባለ የደም ካንሰር በመጠቃቱ በፍጥነት ወደ ዉጭ ሄዶ መታከም እንዳለበት ዶክተሮች ነግረዉታል። ይሁንና ቤተሰቦቹ ለህክምና የሚያስፈልገዉን 5 ሚሊዮን ብር የመሸፈን አቅም ስለሌላቸዉ ይህን ብሩህ ልጅ በጊዜ እንታደገዉ ዘንድ ጥሪ ቀርቧል፡፡ ይህንን ልጅ መታደግ ዑማዉን መታደግ ነውና በተቻለን አቅም የበኩላችንን በማገዝ በፍጥነት እንድረስለት።


ሁላቹህም የኔ ወንድም ቢሆን ምን ይሰማኛል ብላቹህ የአቅማቹህን አድርጉ ለሌሎችም አስተላልፉ ቢያንስ በዱዓም እናግዛቸው ባረከሏሁ ፊኩም። አዛኞች እንጅ ጨካኞች አንሁን ያ አሕባቢ!!

ቢያንስ ወደ ግሩፑ ገብታቹህ Add እና invite አድርጉ
https://www.tgoop.com/+5hdXyoIHmL1kZmI8
https://www.tgoop.com/+5hdXyoIHmL1kZmI8
https://www.tgoop.com/+5hdXyoIHmL1kZmI8
https://www.tgoop.com/+5hdXyoIHmL1kZmI8
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ታላቅ የውይይት መድረክ

በጋብቻና ቤተሰብ ዙሪያ
ያሉ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው
በሚል ርእስ በZoom ተዘጋጅቷል እነሆ እርሶም ከነባለቤቶ ተጋብዘዋል ።
የዛሬ ማክሰኞ 25/06/2024 ሰዓቱ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 4:00 ጥያቄም ካለ መድረኩ ክፍት ነው ለጥያቄዎ እንሻአላህ በቁራን በአዲስ በማጣቀስ መልስ ምክር ይኖረናል ኑ በሠአቱ ገባገባ በሉ እንዳያመልጦት ከዲሩ ቁራን ኢስላማዊ ዳዋ በኡስታዝ አቡ ፈርሀን ( መሀመድ ዋበላ ) መግቢያ የዙም ሜቲግ ሊኩ 👉 Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/6138373158?pwd=bFo5ZVFrcUpWbFV5YVNZMDlwZ2piQT09

Meeting ID: 613 837 3158
Passcode: 12345
2024/06/26 22:39:57
Back to Top
HTML Embed Code: