Telegram Web
የቤተ መፀሀፍ ሰራተኞች እየረበሹን ነው የተማሪዎች ቅሬታ እንደወረደ 📌📌


Selam endet nachu dbu daily news yhin merja ለሚመለከታቸው በሙሉ አድርሱልን የዶ/ር ከበደ ሚካኤል ቤተ መፃሃፍት ሰራተኞች ስራቸው ሚያውቁት enkuwan aymeslum ተማሪ በማይረብሽበት ስዓት ensu በጣም eyerebeshiun deee
1 ensu sifelgu bicha yaleminm air phone video yadamitalu
2 misa sat ena yemata fereka bemigebbu et sat yalemakuware letewese dekikawechi mawrat yetelemede new enzhi negerochi endistekakel adrguln


NB :በሁሉም ላይብረሪዎች ወስጥ ፅጥታ ሊከበር ይገባል ።

እየተረበሽን ነዉ

@DBU11
@DBU11
👏56👍27🤔4🤬1
የዘገዩ ወይም ያልተመለሱ ጥያቄዎች ከተማሪዎች በድጋሜ እየቀረቡ ይገኛሉ።

እነዚህም
   ያሉት የዋይፋይ መስመሮች ሁሉንም የኮምፒውተር መሳሪያዎች የማያስጠቅሙ (Device compatibility ) ከመሆናቸውም በላይ በዶርም እና በመዝናኛ አካባቢዎች ላይ ጥገና ይደረግላቸዋል ተብሎ ጭራሹን መፍትሄ አላገኙም። ጥያቄ 1

ከካፌ ውጪ (Non-Cafe) ተጠቃሚዎች የኮስትሼሪንግ ክፍያ ወቅቱን ጠብቆ ያለመከፈል ጉዳይ የተማሪዎች ተደጋጋሚ ጥያቄ ሆኗል። ጥያቄ 2

የላይብረሪ ፀጥታ ጉዳይ በተደጋጋሚ የተነሳ እና ለጊዜው መፍትሄ እያገኘ ወዲያው የሚያገረሽበት ጉዳይ ሆኗል። ጥያቄ 3

እነዚህንና መሰል ጥያቄዎች በተለያየ መንገድ ለቻናላችን የቀረቡ ናቸው። በእያንዳንዱ የዩኒቨርሲቲ አመራር ደረጃ ላይ የሚመለከታችሁ አካላት ተማሪዎች ለጥያቄዎቻችን መልስን ከእናንተ እንሻለን ይላሉ....

ተጨማሪ ያልጠቀስናቸው ነጥቦች ካሉ በኮሜንት ስር ማቅረብ ትችላላችሁ።

@DBU11
@DBU111
👏20👍12🤔6
#ጥያቄያችን(ችግራችን)ትኩረት ይሰጠው
ከወራት በፊት ተማሪው በይፋ ይዞት ከወጣው ጥያቄ መካከል የ internet አገልግሎት ችግር ነው። ተሰጥቶ የነበረው ምላሽ ጥያቄው ትክክል እንደነበር እና ዩንቨርስቲው ከ Ethio Telecom ጋር ውል ለመዋዋል ጅምሮ ላይ እንዳለ እና ያሉት የዋይፋም ሞደሞች ራውተሮች ተጠግነው አገልግሎት እንደሚሰጡ ከዚህ በሗላ የinternet አገልግሎት ዕንቅፋት እንደማይኖረው ነበር ።

ነገር ግን ተማሪዎች በተደጋጋሚ የሚያነሱት ጥያቄ ከ ቤተመፅሐፍት ውጭ ምንም አይነት የዋይፋይ አገልግሎት አናገኝም ነው ያሉት። ብሎክ 37 አካባቢ ብቻ ነው አንድ የሚሰራ የዋይፋይ ራውተር ያለው እሱም እየነጠረ እየተቆራረጥ ሌሎቹ ሙሉ ሞደም ያለ ስራ ነው ቆሞ ያለው።
አንድ የዩንቨርስቲ ተማሪ በሚያጠናው የትምህርት ዘርፍ independent study በሚከተልበት ሁኔታ በትምህርት ሚንስቴር ይሁንታ እና ትብብር ጭምር academic accelerator online courses even በአስገዳጅ ሁኔታ እየወሰድን ባለንበት በዚህ ጊዜ በትልቅ ተቋም ውስጥ የ internet ጉዳይ ከ ችግር አልፎ በብሶት ደረጃ መነሳቱ አሳሳቢ ነው ።
እንደ እድል ሆኖ ዘመኑ ያፈራቸውን በልዩነት በትምህርት ዘርፉ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ ያላቸውን የቴክኖሎጅ ውጤቶች Artificial intelligence ዎችን እንኳን በትምህርት ጥናታችን መጠቀም ሲኖርብን በዚህ ችግር ምክንያት አልቻልንም።
ዩንቨርስቲያችን ብዙ ዲስክቶፕ ኮምፒውተር አለው ከዋናው ቤተመፅሐፍት በተጨማሪ በማህበራዊ ሳይንስ(social ) ላይብራሪ የኮምፒውተር አገልግሎት ይሰጣል የሚገርመው ነገር ግን በ WiFi ችግር ምክንያት ኮምፒውተሮቹ ቢዚ እንደሆኑ ናቸው በሰልፍም አይገኝም የመንፈቅ እድሜ እንኳን ሳይቆዩ ብዙ ብልሽት ያጋጥማቸዋል ነገር ግን የ ዋይፋይ አገልግሎቱ በቂ ቢሆን ማንኛውም ተማሪ በላፕቶፕ እና smartphone access ማድረግ ቢችል ምንአልባት ይህ scarcity እና ችግር ላይስተናገድ ይችል ነበር።

ተመራቂ ተማሪዎች የእንደ Dereja academy accelerator program (DAAP) ያሉ ፕሮግራሞችን በ online እየወሰዱ ነው ይኽን የሚያደርጉት ዳታ ጥቅል በመግዛት ነው አሳሳቢው ነገር ለአንድ autonomous consumer (ገቢው ዜሮ ሆኖ ወጭ የሚያወጣ) የዩንቨርስቲ ተማሪ አስቸጋሪ መሆኑ ነው ።

@dbu11
@dbu111
👍52👏6
ድጋፋችሁን ላስታውሳችሁ

ከሁለት ዓመት በፊት የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪ ሆኖ የቆየ እና በአጋጣሚ የጤና እክል ሁለቱም ኩላሊቶቹ ፌል በማድረጋቸው ምክኒያት ትምህርቱን ያቋረጠው ተማሪ ለገሰ ታመነ የፊታችን ማክሰኞ የኩላሊት ንቅለተከላ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

ትላንት በምትችሉት ሁሉ እርዳታችሁ ያልተለየው ወንድማችንን ህክምናው በሰላም እንዲጠናቀቅ በፀሎታችሁ አስቡት።

@DBU11
@DBU111
👍136👌5😢4
ለሰፖርት ወዳጆች በሙሉ

ስለ 'Football tactic' ብቻ የሚያወራ ፕሮግራም እነሆላችሁ
     
በእዚህ ቻናል
# ስለ ጨዋታ ታክቲክ
# ቅድመ ጨዋታ ዕይታዎች
# ልዩ ልዩ በኳሱ ዙሪያ ያሉ እይታዎች
# የ አሰልጣኞችና ተጨዋቾች ''አስተሳሰብ''
# የአሰልጣኞች የጨዋታ ፍልስፍና እና የ ጨዋታ መንገድ ይቀርቡበታል አብራችሁን ሁኑ!!!


ይህ ቻናል በመከታተል ለየት ያሉ ታክቲኮችን እንዲሁም የትላልቅ አሰልጣኞች እና ተጫዋቾችን አስተሳሰብ ማወቅ ትችላላችሁ።

Coming 🔜


https://www.tgoop.com/f00teball
👍21👏2🤔2
ፀጥታ!🤫

በጥያቄም ሊቀርብ የማይገባው ነገር ነው

የላይብረሪ ፀጥታ ጉዳይ ተማሪዎች ተደጋጋሚ ቅሬታ ቢያነሱም ሊፈታ ያልቻለ ጉዳይ ሆኗል።

እንደቦታው የፀጥታ ጉዳይ ለጥያቄም መቅረብ ያለበት ጉዳይ ሊሆን አይገባም ነበር። ምክኒያቱም ላይብረሪ ነው።

ፀጥታ!
@DBU11
@DBU111
👍30🤬6😢2👌2
Half life ደርሷል - እኛም ተዘጋጅተናል

በአይነታቸው ለየት ያሉ በተለያዩ የጥራትና የህትመት ደረጃዎች የDay ቲሸርቶችን ለእናንተ ይዘን መጥተናል።

ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ እንደተለመደው ለተማሪዎች በሚደረግ ልዩ ቅናሽ ከቀኑ(ከፕሮግራሙ ቀን) ቀደም ብለው ለሚያዙ ) ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ 0940219376
ወይም ቴሌግራም @shikret007

አድራሻ
ቁ 1 ከተማ ስላሴ ቤ/ክ አለፍ ብሎ ባህራን ህንፃ 1ኛ ፎቅ(ኬር ቁርጥ አጠገብ)

ቁ 2 ዩኒቨርሲቲው በር ላይ አዲሱ የአስፓልት ፒስታው መንገድ ላይ

@DBU11
@DBU111
👍23🤬8👏1
Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው  የቆየ Old Telegram Group አለህ ?
በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት
በ2022
በ2021
በ2020
በ2019
በ2018
በ 2017

😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof  አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏

☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🙏

ማሳሰብያ :-

1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም

2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)

3. ቅድምያ Owner

📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር
👇
          
          @Grouppbuyerr


          @Grouppbuyerrr

# For trust issue👇
             
              https://www.tgoop.com/Groupbuyerseller

@dbu11
@dbu111
👍12😢1
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የስነ-ምግባር አምባሳደር የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ
==================
መጋቢት 8/2017፡፡ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባር መከታተያ ስራ አስፈፃሚ የዩኒቨርሲቲውን የስነ- ምግባር አምባሳደር ተማሪ ለመምረጥ ከመጋቢት 6-7/2017ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ፡፡

በመድረኩም ለሁለት ተከታታይ ቀናት በቆየው የጥያቄና መልስ ውድድር ከአስራሶስት ተማሪዎች በላይ ተሳትፈው ከአንድ እስከ ሶስት የወጡት ተማሪዎች 1ኛ ደረጃ የወጣችው የ2ኛ አመት የህግ ተማሪ ብርቄ በላቸው ፣2ኛ የአራተኛ አመት የህግ ተማሪ ሀይሌ ቆጭቶ 3ኛ የሁለተኛ አመት የህግ ተማሪ አበጀ አድነው ሲሆኑ እነዚህን ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ልዩ ተሸላሚና አምባሳደር አድርጎ ሾሟቸዋል፡፡

በተጨማሪም አንደኛ ደረጃ የወጣችው የ2ኛ አመት የህግ ተማሪዋ ብርቄ በላቸው ሀገር አቀፍ ለሚደረገው የፌደራል ስነ-ምግባርና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን ውድድር ዩኒቨርሲቲውን ወክላ እንደምትወዳደር ታውቋል፡፡

ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡት ተማሪዎች ዘመናዊ የስልክ ቀፎ ሽልማት ያበረከቱት የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ባዩ ጌታሁን እንዳሉት በየትኛውም ትምህርት ደረጃም ሆነ የስራ ሁኔታ ውጤታማ የምንሆነው በስነ-ምግባር የተሻለ እውቀት ሲኖረን ብቻ ነው ብለዋል፡፡

@DBU11
@DBU11
👍15👌4
#ማሳሰቢያ
ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች
ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
ባሉበት
ጉዳዩ፡-የዲግሪ ህትመትና የትምህርት ማስረጃ አሰጣጥን ይመለከታል፤
--------------------------------------------------------------
በሀገራችን ባሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሰጡ ዲግሪዎች ህትመት ወጥ በሆነ መልኩ ደህንነታቸው ተጠበቆ የዲግሪ ማስረጃ/ሰርተፍኬት ህትመት በማዕከል ለማሳተም ታስቧል ፡፡ ስለሆነም ከወዲሁ ለምናደርገው ቅደመ ዝግጅት ይረዳን ዘንድ በዲግሪ የምስክር ወረቀቱ ላይ ሊካተትላችሁ የምትፈልጉትን ሎጎና ሌሎች መካተት አለበት የምትሉትን እንድታካትቱ እና በዩኒቨርሲቲያችሁ በዚህ ዓመት የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉና ለምርቃት የተዘጋጁ የተማሪዎች ዝርዝር በመላክ ህትመቱ የሚፈጸም ሲሆን በቀጣይ ከዩኒቨርሲቲ አመራሮችና ሬጅስትራሮች ጋር በሚኖር ሰፊ የውይይት መድረክ ስለ አጠቃላይ አፈጻጸሙ ውይይት የሚደረግ ይሆናል፡፡
ስለሆነም በ2017 ዓ.ም ተመራቂዎች ጀምሮ ከላይ በተገለጸው አግባብ የሚፈጸም መሆኑን በመረዳት የተቀመጠው አቅጣጫ ተፈጻሚ እንዲሆን እናሳስባለን፡፡

ትምህርት ሚንስቴር
@DBU11
@DBU111
👍14
DBU Daily News pinned «Hi👋 በሰፈር ከጓደኞች ጋር ለማውራት ለትምህርት ለስራ ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው  የቆየ Old Telegram Group አለህ ? በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት በ2022 በ2021 በ2020 በ2019 በ2018 በ 2017 😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof  አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏 ☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ…»
DBU Daily News
ምስጋና! 86,054 ብር ለለገሰ ታመነ ገቢ ተደርጓል። ተማሪ ለገሰ ታመነ በኩላሊት ህመም ተጠቅቶ በተለያዩ መንገዶች እርዳታ ሲሰባሰብለት እንደነበረ ይታወቃል። ይህም ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን ለገቢ ማሰባሰቢያ ኪነጥበባዊ ዝግጅት በማዘጋጀትና ትኬት እንዲሸጥ በማድረግ በተማሪዎች ህብረት የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ በበላይነት በመቆጣጠር 👉በትኬት ሽያጭ 48,230 ሺ ብር በእርዳታ ኮሚቴው 👉ከኬላ እና…
ደስ ብሎናል!

ምናልባትም በዘንድሮ ተመራቂ ይሆን ነበር። በህይወት የመኖር ትርጉም ግን ይበልጣል።

ወንድማችን ለገሰ ታመነ የኩላሊት ንቅለተከላው ተጠናቆለት ነቅቷል።

ስላደረጋችሁት ነገር ሁሉ ስለፀሎታችሁም ፈጣሪያችሁን አመስግኑ። ስለትብብራችሁ በቤተሰቦቹ እና በቻናላችን ስም እናመሰግናለን!

@DBU11
@DBU111
👍145👏31👌1
#AD

Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው  የቆየ Old Telegram Group አለህ ?
በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት
በ2022
በ2021
በ2020
በ2019
በ2018
በ 2017

😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof  አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏

☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🙏

ማሳሰብያ :-

1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም

2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)

3. ቅድምያ Owner

📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር
👇
          
          @Grouppbuyerr


          @Grouppbuyerrr

# For trust issue👇
             
              https://www.tgoop.com/Groupbuyerseller

@dbu11
@dbu111
👍13
ቅን ልቦች ወድቆ የተገኘን ስልክ ለተማሪዎች ህብረት አስረክበዋል የንብረቱ ባለቤት ነን የምትሉ አረጋግጣችሁ መውሰድ እንደምትችሉ የተማሪ ህብረት አስታውቋል።

@dbu11
@dbu111
👍38👏2
Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው  የቆየ Old Telegram Group አለህ ?
በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት
በ2022
በ2021
በ2020
በ2019
በ2018
በ 2017

😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof  አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏

☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🙏

ማሳሰብያ :-

1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም

2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)

3. ቅድምያ Owner

📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር
👇
          
          @Grouppbuyerr


          @Grouppbuyerrr

# For trust issue👇
             
              https://www.tgoop.com/Groupbuyerseller

@dbu11
@dbu111
👍5
2025/07/13 18:42:50
Back to Top
HTML Embed Code: