Telegram Web
የቦርጭ ማጥፊያ ቀበቶ
Belly Belt Dengel


የሆዳችን አካባቢ ጡንቻዎች እንደገና እንዲጠነክሩ ዕድል በመስጠት፤ የሆድ እቃዎቻችን ወደየቦታቸው ተመልሰው እንዲገቡ በመግፋት የምንወስደውን የምግብና የፈሳሽ መጠን በመገደብ እንዲሁም ሆዳችን አካባቢ ያለውን ስብ በሚፈጠረው ሙቀት በማቅለጥ ቦርጭን ይቀንሳል/ያጠፋል።


በተለይም አራስ እናቶች እንደወለዱ ወዲያው ቢያስሩት በእርግዝና ምክንያት የገፋውን ሆድ ቦታው በፍጥነት ለመመለስ ፍቱን ነው።

ምርታችን በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ተፈትሾ ከኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያለው ነው ።


📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️
አድራሻ

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: www.dengelpillows.com

     📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ  ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

                     

           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
         
   
አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህጻናት
እንክብካቤ

መደረግ ያለባቸው እንክብካቤዎች
:-

1. ጡት ማጥባት:-
- ልጅ በተወለደ በ1 ሰዓት ውስጥ ከተቻለ በ30 ደቂቃ ውስጥ ማጥባት ይኖርብሻል።
- ጡትሽ የመጀመሪያ ቀን ወተት ላይኖረው ይችላል፣ ዝም ብለሽ አጥቢው፣ 2ኛ እና 3ኛ ቀን እየጨመረ ይሄዳል።
- ልጅሽን በየ2 ወይም በየ3ሰዓቱ ማጥባት አለብሽ። በተለይ የመጀመሪያዎቹ 3 ቀናት በደምብ ካላጠባሺው ጡትሽ እየደረቀ ይሄዳል፣ ስለዚህ ቢያምሽም፣ ቢደክምሽም በርቺና እንደምንም አጥቢው።
- ጡትሽን ቢያንስ ለ10 - 20 ደቂቃ አጥቢው፣
- አንደኛውን ጡት አጥብተሽ ወደ ሌላው ከመቀየርሽ በፊት እስከ መጨረሻው አጥቢው፣ ቶሎ ቶሎ አትቀይሪበት፣
- ጡት ካጠባሽ በኋላ ሁሌም አስገሽው፣
- ለማስገሳት ወደ ላይ ቀጥ አርገሽ በመያዝ ወይም ደረትሽ ላይ በማቀፍ ከዛም ጀርባውን ቀስ ብሎ መታ መታ በማድረግ ማስገሳት ይቻላል፣
- በቀን የተወሰነ ቅርሻት እና ትውከት ሊኖር ይችላል እና አትጨነቂ በደንብ በማስገሳት ግን መቀነስ ይቻላል።

2. የእናትና የልጅ ሰውነት ቆዳ ለቆዳ ንክኪ እንዲኖር ማድረግ (የካንጋሮ እናት አያያዝ)
  - ይሄ አያያዝ ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው ያለጊዜያቸው ለተወለዱ ህፃናት ቢሆንም በጊዜያቸው (በ9 ወር) ለተወለዱ ህፃናትም ማድረግ ይቻላል።

3. ፀሐይ ማሞቅ:-
- ልጅሽን በሳምንት ቢያንስ 4 ቀን ከ 30-45 ደቂቃ ፀሐይ ላይ ማውጣት አለብሽ፣
- የእናት ጡት ወተት በቂ ቫይታሚን ዲ በውስጡ ስለሌለው ያንን ለማግኘት የፀሀይ ብርሃን (ጨረር) ላይ በማውጣት ይገባል።
- አስተውይ ከፀሐይ ብርሃኑን (ጨረሩን) እንጂ ሙቀቱ አይደለም የሚፈለገው፣ ስለዚህ ዳይፐር ቦታ ብቻ ተሸፍኖ ሌላው ሙሉ ሰውነቱ በቀጥታ የፀሐይ ብርሃን (ጨረር) ማግኘት አለበት፣
- በመስታወት የሚገባ የፀሐይ ብርሃን መጠቀም የለብሽም።
ደንገል የጤና ትራሶች
አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህጻናት እንክብካቤ መደረግ ያለባቸው እንክብካቤዎች:- 1. ጡት ማጥባት:- - ልጅ በተወለደ በ1 ሰዓት ውስጥ ከተቻለ በ30 ደቂቃ ውስጥ ማጥባት ይኖርብሻል። - ጡትሽ የመጀመሪያ ቀን ወተት ላይኖረው ይችላል፣ ዝም ብለሽ አጥቢው፣ 2ኛ እና 3ኛ ቀን እየጨመረ ይሄዳል። - ልጅሽን በየ2 ወይም በየ3ሰዓቱ ማጥባት አለብሽ። በተለይ የመጀመሪያዎቹ 3 ቀናት በደምብ ካላጠባሺው ጡትሽ እየደረቀ…
- ፀሐይ ስታሞቂ ምንም ነገር አትቀቢው፣ ምክንያቱን የምቀቢው ቅባት ወይም ቅቤ ቆዳው ላይ መድረስ ያለበትን ብርሃን (ጨረር) እንዳይደርስ ያደርገዋል።
- ለረጅም ፀሐይ የማይገኝበት ወቅት እና ቦታ ላይ ከሆንሽ ሐኪምሽን ማማከር ይኖርብሻል !!

ማስጠንቀቂያ !
- የፀሐይ ብርሃን ያላገኙ ልጆች የአጥንት መልፈስፈስ እና መጣመም አልፎ አልፎም መሰበር ያጋጥማቸዋል፣
- ልጅሽ አንድ አመት እስከሚሞላ ፀሀይ ማሞቅ ይኖርብሻል፣

4. ለእትብቱ አስፈላጊ የሆነውን ጥንቃቄ ማድረግ:-
- የህፃናት እትብት ብዙ ጊዜ የሚወድቀው እስከ 2 ሳምንት ባለው ጊዜ ነው ሆኖም ከ3 ሳምንት በላይ ሳይወድቅ ከቆየ ሐኪም ማየት ይኖርበታል፣
- እትብቱ እስኪወድቅ ድረስ በንጹህ ጥጥ ወይም ጋቢ ለብ ያለ ውሃ ውስጥ እየነከሩ ሰውነቱን ማፅዳት፣
- እትብቱ ቶሎ እንዲወድቅ እትብቱ አካባቢ ንፁህ እና ደረቅ ሆኖ መቆየት አለበት  ሆኖም መቅላት ካለው ወይም ሽታ ያለው እንደ መግል አይነት ፈሳሽ ወይም ደም ካለው ለሐኪም ማሳየት ይገባል።

5. ዳይፐር አጠቃቀም:-
- ዳይፐሩን በአግባቡ (በቀን 4-6 ጊዜ ) እና እንደ አስፈላጊነቱ መቀየር።
- ዳይፐር ከማድረግሽ በፊት የልጅሽ ቆዳ ቀስ ብለሽ አጽጅው ከዚያም እንዳይላጥ ወይም ሽፍታ እንዳይወጣበት ዳይፐር የሚያርፍበት ቦታ ላይ በስሱ ቫዝሊን ቀቢው።
- ለልጅሽ የሚሆነውን ቁጥርና የሚስማማውን አይነት ምረጭ።
- ዳይፐር ለማድረግ በጎን በኩል ገልበጥ አድርገሽ እንጅ ከታች ወደ ላይ አታንሽው፣

6. ገላውን ማጠብ:- 
- ጨቅላ ህፃንን ማጠብ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል።
- እንዳያሟልጭሽ እና አይኑና አፍንጫው ውስጥ ሳሙና እንዳይገባ በጥንቃቄ እጠቢው።
- በተለይ የመጀመሪያሽ ከሆነ ለሁለት ሆኖ ማጠቡ የተሻለ ነው።

7. የቆዳ እንክብካቤ:- 
- የልጅሽን ሙሉ ቆዳውን ለህፃናት በተዘጋጁ ቅባቶች ማለስለስ ይኖርብሻል።
- በዚያውም ሰውነቱን ማሳጅ ማድረግ ጡንቻዎቹን ያነቃቃቸዋል።

8. ክትባቱን በሰዓቱ አስከትቢ:- 
- ለህፃናት ጤና ክትባት በጣም ወሳኝ ነገር ነው ስለዚህ ሁሉንም ክትባት በቀጠሮ አስከትቢ፣

9. የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ጋር ክትትል አድርጊ !!

ከላይ ያላየናቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ በተለይ ልጅሽ ላይ ለየት ያለ ነገር ካየሽ ሀኪምሺን አማክሪ።



አዘጋጅ (Prepared by) :-
   👇
ዶ/ር ፋሲል መንበረ (በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜድካል ኮሌጅ፣ የህፃናት ስፔሻሊስት ሐኪምና ረዳት ፕሮፌሰር )
ለነፍሰጡር ዘመድ፣ ወጃጅ፣ ጓደኛ የሚሰጥ ስጦታ

የእርግዝና ደንገል!

ምርቶቻችንን በሁሉም ሱቆቻችን በተመጣጣኝ ማጋ ታገኟቸዋላችሁ።


ምርታችን በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ተፈትሾ ከኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያላቸው ናቸው።


📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️


💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: www.dengelpillows.com

     📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ  ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

                     

           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
         
   
C-SHAPE የነፍሰጡር ደንገል
- ነፍሰጡሯ በምትተኛበት ሰአት ሆድ ፣ አንገት ፣ ጭንቅላት ፣ ጀርባ ፣ ዳሌ እና ጉልበትን ይደግፋል ።
- ተጣጣፊ ስለሆነ አልጋ ላይ ለማንቀሳቀስ ይመቻል ።
_በሚፈልጉት አቅጣጫ እያዟዟሩ ለመተኛት ያስችላል።

-በተጨማሪም ከወሊድ በኋላ ለማጥቢያነት መጠቀም ይቻላል።
- ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው የ C ቅርፅ ስላለው ለጨቅላ ህፃኑ እንደማስተኛ አልጋነት ያገለግላል።


የእርግዝና ደንገል!

ምርቶቻችንን በሁሉም ሱቆቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ ታገኟቸዋላችሁ።


ምርታችን በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ተፈትሾ ከኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያላቸው ናቸው።


📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️


💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: www.dengelpillows.com

     📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ  ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

                     
ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እባካችሁ ሼር እናርግ ብዙ እናቶች ባለማወቅ ራሳቸውን የሚወቅሱበት በሽታ ነው ፡ በተለይ በእኛ ሀገር በግልፅነት መወራት ባለመቻሉ እና ሰው ምን ይለኛል በሚል ፍራቻ ተደብቆ ብዙ ወላዶችን ያሰቃያል ፡ "postpartum depression" ወይንም ከወሊድ ቦሀላ የሚመጣ ድብርት ልጆች ከተወለዱ ከ2 እስከ 3 ቀን ውስጥ በእናቶች ላይ ሊከሰት የሚችል በሽታ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ እስከ 2 ሳምንት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጠፋል ፡ አንዳንድ ጊዜ ግን አንዳንድ እናቶች ላይ ለረጅም ጊዜ እና በከፍተኛ መጠን በመከሰት ወደ ከፍተኛ ህመም ይቀየራል ፡ እናቶች ሊያውቁት የሚገባውም ይህ ችግር ትክክለኛ በሽታ ሲሆን እንደ ድካም ወይንም እነሱ ላይ ብቻ እንደተከሰተ ሊያዩት እንደማያስፈልግ ነው ።
የ"postpartum depression" ምልክቶች ፡-
- የሙድ መቀያየር ድብርት ጭንቀት እና መከፋት
- ከቤተሰብ ጋር መቀራረብ ወይም መግባባት አለመቻል
- ከልጅ ጋር መቀራረብ አለመቻል
- ጥሩ እናት እንዳልሆኑ መሰማት 
- ከልክ በላይ ማልቀስ
- ሁሉም ነገር ከአቅም በላይ የመሆን እና ተስፋ የመቁረጥ ስሜት
- እንቅልፍ ማጣት እና የምግብ አፒታይት መዘጋት 
- እረፍት እና ሰላም ማጣት 
- በትክክል ማሰብ አለመቻል ሲሆኑ በጣም ሲባባስ እናቶች ልጆቻቸውን እና ራሳቸውን መጉዳት ድረስ ሊያስቡ ይችላሉ ።
መቼ ዶክተር ማየት ያስፈልጋል?
የእናቶች ከወሊድ ቦሀላ ያለ የመደበር ስሜት ብዙ ጊዜ የተለመደ ሲሆን ግን የሚከተሉት ምልክቶች ካሉት ባስቸኳይ የህክምና እርዳታ ይጠይቁ ፡-
- ከሁለት ሳምንት በላይ ከቆየ
- ከመሻል ይልቅ እየባሰ ከመጣ
- ልጅዎን መንከባከብ እየከበደ ከመጣ
- የየቀን ድርጊቶችን ማድረግ እየከበደ ከመጣ 
- ራስዎን ወይንም ልጆትን የመጉዳት ሀሳብ ከጀመሩ
ማጥቢያ ደንገል 🤱
Nursing Dengel 🤱


⚡️በማጥባት ወቅት ለእናቶች 🤱🤱
           ☑️ የትከሻ መዛል
           ☑️ የወገብ መጉበጥና
           ☑️ የወገብ ህመምን ይከላከላል

⚡️ለህፃናት ደግሞ👼👼 👶👶
          ☑️ የመቀጨትና የትንታ አደጋን ይከላከላል
          ☑️ ራሳቸውን ችለው እንዲቀመጡ ይረዳል
          ☑️ ከወገብ በላይ ጥንካሬ ለዳዴ እንዲያገኙ ያስችላል።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️

📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows
ዌብሳይት: www.dengelpillows.com

     📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ  ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

                 
           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
         
    
በመድኃኒቶች ላይ ያሉት መመሪያዎች ብዙውን ጊዜ በውሃ እንዲዋጡ ያዛሉ ለምን

ምክንያቱም ውሃ መድሐኒት በጉሮሮ በቀላሉ ወደ ሆድ ውስጥ እንዲጓዙ ስለሚረዳ ነው።

ሎሎች መጠጦች ምን አልባትም ከመድሐኒቱ ጋር የሚስተጋበሩ ንጥረነገር ሊኖራቸው ይችላል። ወይም የፊዚዮሎጂያዊ ውጤቶችን የሚነኩ ንጥረ ነገሮችን ሊይዙ ይችችላሉ።
ክቡራን ደምበኞቻችን እሁድ 22 ጎላጎል ላይ የሚገኘው ሱቃችን ከጠዋት 4 ስዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት ክፍት መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው 🙏

ለበለጠ መረጃ
0911612801
0911120214
February, 10 ,2025
International Epilepsy day

የሚጥል በሽታ

የሚጥል በሽታ የአንጎል ወይም የማዕከላዊው የነርቭ ሥርዓት መዛባት ነው። የሚጥል በሽታ፣ ያልተለመደ ባህሪ፣ ስሜት እና የንቃተ ህሊና ማጣት ይገለጻል። አንድ ሰው ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሚጥል በሽታ ካለበት ተገቢ ምርመራ ሊያስፈልግ ይችላል። በመንዳት ወይም በመዋኛ ጊዜ የሚጥል መናድ ለሞት ሊዳርግ ይችላል። የሚጥል በሽታ መደበኛ ሕክምናዎች መድሃኒት እና ቀዶ ጥገናን ያካትታሉ።

ምክንያቶች
ለሚጥል በሽታ መንስኤ ማንም የተረጋገጠ የለም። ይሁን እንጂ የሚጥል በሽታ በጄኔቲክ ምክንያቶች፣የጭንቅላት ጉዳት፣የአንጎል እክል፣ ተላላፊ በሽታዎች የቅድመ ወሊድ ጉዳቶች እና የእድገት መዛባት ሊከሰት ይችላል ተብሎ ይታሰባል። በአንዳንድ ስትሮክ ውስጥ ደግሞ የሚጥል በሽታ ዋነኛ መንስኤ ሊሆን ይችላል።

ምልክቶች
ጎልቶ የሚታየው፣ የሚጥል በሽታ ግራ መጋባት፣ ድግምት መመልከት፣ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ የእግር እና የእጆች መወዛወዝ፣ የንቃተ ህሊና ማጣት እና የሳይኪክ ምልክቶች ይታያሉ።

አደጋዎች እና ውስብስቦች
የሚጥል በሽታ ስጋትና ውስብስቦች ለአጭር ጊዜ የማስታወስ ችሎታ ማጣት፣ ፖርዮማኒያ ያለው ዓላማ መንከራተት፣ ኃይለኛ ባህሪ፣ ማስታወክ፣ ስብራት እና ትከሻ መሰባበር፣ የልብ ድካም ፣ ምላስ ንክሻ፣ የሳንባ ምች እብጠት (ፈሳሽ መጨመር) ናቸው።

ሕክምና
መደበኛው የሕክምናው ሂደት ፀረ-የሚጥል መድሃኒት እና ቀዶ ጥገናን ያጠቃልላል።የተረጋገጠ ቴራፒ የቫገስ ነርቭ ማነቃቂያ በደረት ቆዳ ስር የተተከለ ያካትታል። በልጆች ላይ የሚጥል በሽታን ለመቀነስ የሚረዳ የኬቲቶጂን አመጋገብ። ተጎጂዎች ለኃይል ፍጆታ ከካርቦሃይድሬትስ ይልቅ ስብ የተከፋፈሉበትን የኬቲዮጂን አመጋገብ እንዲወስዱ ይመከራሉ።
ሰርቪካል ደንገል
     Cervical Dengel

😴 በማንኮራፋት ተቸግረዋል?

ሠርቪካል ደንገል! የማንኮራፋት ችግርን ጨምሮ የተለያዩ ከትራስ አለመመቸት ጋር የሚያያዙ እንዲሁም የነርቭ መወሳሰብ ችግሮችን ለመፍታት እንዲሁም የህብለሰረሰር ጤንነትን ለመጠበቅ ፍቱንነቱ የተረጋገጠ ነው !!!

📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️
አድራሻ
📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇

ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: www.dengelpillows.com


     📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ  ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

            ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
⚡️ቡልጋሪያ ማዞሪያ አዊባነ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ 202 ላይ ያገኙናል ።  ሱቃችን  ሲመጡ የነብሰጡር ደንገል  ፣ የማጥቢያ ደንገል ፣ የወገብ ድጋፍ ደንገል ፣ ሰርቪካል ደንገል፣ ሄሞሮይድ ደንገል፣ የቦርጭ ማጥፊያ ቀበቶ አንዲሁም ሌሎች የጤና ምርቶቻችንን መጎብኘት ይችላሉ።

ስለ ምርቶቻችን ማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ካለዎት በስልክ ቁጥሮቻችን መደወል ይችላሉ ።

🌟በሁሉም ሱቆቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። 🌼

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️

ምርታችን በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ተፈትሾ ከኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ እውቅናና ፈቃድ  ያለው ነው።


#መልካም ቀን!

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023
https://www.tgoop.com/DengelP
ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: www.dengelpillows.com

     📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ  ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት           




           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
         
    
         
ክብና ግማሽ ክብ ትራስ

📌 በመኝታ ወቅት ከወገባችን ወይም ከጉልበታችን ስር ስናደርገው እንደ የወገብ ድጋፍ ሆኖ ያገለግላል፣
📌 የደም ስርጭት ያሻሽላል፣
📌 የጨጓራ መቆጣትና የሆድ መነፋት ሲያጋጥመን   በግራ ጎናችን በመተኛት ከቀኝ እጃችን እና ከቀኝ እግራችን በታች ስናደርገው እፎይታ ያስገኝልናል፣
📌 በህብለሰረሰራችንና መጋጠሚያዎቻችን ላይ የሚኖርን ጫና ይቀንሳል፣
📌 የጀርባና የመገጣጠሚያዎች ህመምን የከላከላል እንዲሁም ያሽላል።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️
አድራሻ

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: info@dengelpillows.com

     📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ  ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

 
           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
         
    
የእርግዝና ደንገል

+251911612801
+251911120214
#አሁድ_ክፍት_ነን

ነገ  22 ጎላጎል ታዎር ላይ 2ተኛ ፎቅ 208 ቁጥር  ታገኙናላችሁ።

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

#መልካም ሳምንት!
#weekend
ቴሌግራም = https://www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments
ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023

ማሳሰቢያ ምርቶቻችንን ሲገዙ ደንገል የሚል መለዮ ቢጫ ባጅ መኖሩን እና በውስጡም የሀኪሞች ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት መኖሩን ያረጋግጡ።

ስልክ ☎️🤳
0911612801
0911120214
               
  ለጤናማ አኗኗር ምርጫ!
#መልካም ሳምንት!


💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc


ቴሌግራም = https://www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments
ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023

ማሳሰቢያ ምርቶቻችንን ሲገዙ ደንገል የሚል መለዮ ቢጫ ባጅ መኖሩን እና በውስጡም የሀኪሞች ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት መኖሩን ያረጋግጡ።

ስልክ ☎️🤳
0911612801
0911120214
               
  ለጤናማ አኗኗር ምርጫ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደንገል የጤና ትራሶች  ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ምርቶቻችንን የማጥቢያ ትራስ  ፣ የነፍሰጡር ትራስ ፣ የቦርጭ ማጥፊያ ቀበቶ ፣ የወገብ ድጋፍ ትራስ ፣ የአንገት ድጋፍ ትራስ ፣ የመፀዳጃ ቤት መቀመጫ እንዲሁም ሌሎች ምርቶቻችንን ለእርሶ ለቤተሰብዎ ለዘመድ አዝማድ በተመጣጣኝ ዋጋ ስናቀርብሎት በታላቅ አክብሮት ነው።

ምርቶቻችን በተለያያዩ የፊዚዮቴራፒ ህክምና ባለሙያዎች ተፈትሸው ውጤታማ እንደሆኑ ማረጋገጫ የተሰጣቸው ናቸው። እንዲሁም ከኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያላቸው ናቸው ።


📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️
አድራሻ

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: info@dengelpillows.com

     📍አድራሻ
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ  ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

                     

           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
         
    
2025/02/18 23:59:04

❌Photos not found?❌Click here to update cache.


Back to Top
HTML Embed Code: