Telegram Web
Have a spectacular weekend!
ቅዝቃዜ ወቅቶች ላይ ወደውጪ መውጣትን ስናስብ ብርድ እንዳይመታህ/ሽ ልብስ ደርብ/ቢ ፣ ታክሲ ውስጥ የሚያስል ሰው ሲኖር ብርዱ ነው መስኮቱን ዝጉት ወይንም ደግሞ ብርድ መታኝ መሰለኝ ሰውነቴን ይቆረጣጥመኛል የሚሉ ነገሮችን ተብለን ወይም ብለን እናውቃለን፡፡

ለመሆኑ ብርድ የሚባል በሽታ በሀኪሞች ዘንድ ይታወቃል?

📌 አንድ ጤናማ ሰው ለመለስተኛ የከባቢ አየር ቅዝቃዜ ሲጋለጥ ሰውነት የያዘውን ሙቀት ላለማጣት ተፈጥሮአዊ ምላሾች ይሰጣል፣ እነዚህም
👉የደም ስር መጥበብ
👉የፀጉር ስር ጡንቻ መኮማተርን ተከትሎ የሚታይ የፀጉር መቆም
👉የሰውነት ጥቃቅን ተህዋሶች በሚደርሳቸው የሆርሞን ትእዛዝ መሰረት ሙቀትን አና ህይልን ማመንጨት
👉እንዲሁም የጡንቻ መንቀጥቀጥ ፣የመሳሰሉ ሂደቶች ሙቀትን ለማመንጨት እና ሙቀት ከሰውነት እንዳይወጣ የሚደረጉ የሰውነት የተፈጥሮ ምላሾች ናቸው።

📌መጠነኛ የከባቢ አየር ቅዝቃዜ መኖር ለበሽታ አይዳርግም። ነገርግን የተለያዩ ከዚህ በፊት የነበሩ የውስጥ ደዌ ህመሞችን የማባባስ አቅም አለው።

👉 ከዚህ በፊት የነበሩ የመገጣጠሚያ ችግሮች፣ የጀርባና የትከሻ ህመሞች፣ በቅዝቃዜ ወቅት ይባባሳሉ፣
👉 የአስም እና የመተንፈሻ አካል ችግር ያለባቸው ሰዎች ሳል እና ለመተንፈስ መቸገር ያጋጥማቸዋል
👉 የደም ማነስ እና የታይሮይድ ሆርሞን ማነስ (Hypothyroidism ) ያለባቸው ሰዎች ብርድን መቋቋም ያቅታቸዋል።
👉ጉንፋን ከሞቃታማ ግዜ ይልቅ በቅዝቃዜ ወቅት በብዛት የመንሰራፋት ባህሪ ያሳያል እንጂ የቅዝቃዜ መኖር ብቻ ጉንፋንን አያመጣም።
ደንገል የጤና ትራሶች
ቅዝቃዜ ወቅቶች ላይ ወደውጪ መውጣትን ስናስብ ብርድ እንዳይመታህ/ሽ ልብስ ደርብ/ቢ ፣ ታክሲ ውስጥ የሚያስል ሰው ሲኖር ብርዱ ነው መስኮቱን ዝጉት ወይንም ደግሞ ብርድ መታኝ መሰለኝ ሰውነቴን ይቆረጣጥመኛል የሚሉ ነገሮችን ተብለን ወይም ብለን እናውቃለን፡፡ ለመሆኑ ብርድ የሚባል በሽታ በሀኪሞች ዘንድ ይታወቃል? 📌 አንድ ጤናማ ሰው ለመለስተኛ የከባቢ አየር ቅዝቃዜ ሲጋለጥ ሰውነት የያዘውን ሙቀት ላለማጣት…
ለብርድ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች ምንድናቸው?
ዋናው ለራሳችን ማድረግ ያለብን እንክብካቤ ለሰውነታችን በቂ ፈሳሽን መስጠት ነው፡፡ ይህንን በማድረግም በኢንፌክሽን የመያዝ እድልን መቀነስ ይቻላል፡፡ በተጨማሪም ለሰውነታችን ሙቀት የሚሰጡ ልብሶችን መደራረብ፣ ትኩስ ቀለል ያሉ ምግቦችን መውሰድ፣ በሰውነታችን ፈሳሽን ሊቀንሱ የሚችሉ የአነቃቂ(ካፊን) መጠጦችን ከመውሰድ መቆጠብ እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ የበረታ ሳል ወይም ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የሰውነት ላብ መጨመር እና ክብደት መቀነስን ሲያስተውሉ ግን የኢንፌክሽን ምልክቶች እንደመሆናቸው መጠን የጤና ተቋማት በመሄድ አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

📌 ከዚህ ውጪ መባንኛውም የህዝብ ትራንስፖርት ላይ በማንኛውም የአየር ፀባይ ፣መስኮትን ከፍቶ በመቀመጥ የሚመጣ በሽታ የለም።
📌 ከታፈነ ከባቢ አየር ይልቅ በቂ የሆነ የአየር ዝውውር መኖር በትንፋሽ ከሚተላለፉ በሽታዎች የመከላከል አቅም አለው።
__________________________________________________________________
https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: [email protected]
መሸጫ  ሱቆቻችን
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሽመልስ የገበያ ማዕከል

           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
         
     መልካም ሳምንት!
ደንገል የቦርጭ ማጥፊያ ቀበቶ

📌 ያለምንም Side Effect ፡ ኩላሊት እና ሆድ እቃ ላይ ምንም አይነት ችግር ሳያመጣ ተፈጥሮአዊ ቅርፁን ጠብቆ የሆዳችን አካባቢ ጡንቻዎች እንደገና እንዲጠነክሩ እድል በመስጠት እና የሆድእቃችን ወደ ቦታው ተመልሶ እንዲገባ በመግፋት ቦርጭን ያጥፋል።
⚡️ በተለይም አራስ እናቶች እንደወለዱ ወዲያው ቢያስሩት ፈጣን ውጤት ያገኙበታል ።

ምርታችን በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ተፈትሾ ከኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያለው ነው ፡


📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️
አድራሻ

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: [email protected]

በሁሉም ሱቆቻችን
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሽመልስ የገበያ ማዕከል

           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
         
    
ሄሞሮይድ ደንገል

ሄሞሮይድ ደንገል ረጅም ስዓት ለሚያሽከረክሩ ሹፌሮች፣ ለረጅም ስዓት ቢሮ ውስጥ ቁጭ ብለው ለሚሰሩ እንዲሁም በቤት ውስጥ ብዙ ጊዜያቸውን በመቀመጥ ለሚያሳልፉ የሄሞሮይድ ወይም ፊንጢጣ ህመም እንዳይከሰት ቀድሞ ለመከላከል ከተከሰተም በኋላ ቶሎ እንዲደርቅ ይረዳል። በተጨማሪም በእርግዝና ወቅት ለሚከሰት ሄሞሮይድ እንዲሁም በእስቲሽ ለወለዱ እናቶች ትልቅ እረፍትን ይሰጣል።


ምርታችን በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ተፈትሾ ከኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያለው ነው ፡


📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️
አድራሻ

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: [email protected]

በሁሉም ሱቆቻችን
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሽመልስ የገበያ ማዕከል

           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
         
    
ደንገል የጤና ትራሶ አራተኛ ቅርንጫፋችንን ጀሞ ፡ አፍሪካ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ 201 ላይ ያገኙናል ።  ሱቃችን ፡ የነብሰጡር ትራስ ደንገል  ፣ የማጥቢያ ትራስ ደንገል ፣ የወገብ ድጋፍ ደንገል ፣ የቦርጭ ማጥፊያ ቀበቶ አንዲሁም ሌሎች የጤና ምርቶቻችንን መጥተው መጎብኘት ይችላሉ ፡ ስለ ትራሶቻችን ላለዎት ማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ በ0911-61-28-01ወይም 0911-12-02-14 መደወል ይችላሉ ።
#አሁድ_ክፍት_ነን

ዛሬ 22 ጎላጎል ታዎር ላይ 2ተኛ ፎቅ 208 ቁጥር  ታገኙናላችሁ።

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

#መልካም ሳምንት!

ቴሌግራም = https://www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments
ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023

ማሳሰቢያ ምርቶቻችንን ሲገዙ ደንገል የሚል መለዮ ቢጫ ባጅ መኖሩን እና በውስጡም የሀኪሞች ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት መኖሩን ያረጋግጡ።

ስልክ ☎️🤳
0911612801
0911120214
               
  ለጤናማ አኗኗር ምርጫ!
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!
የወንበር  ድጋፍ  ደንገል
Lumbar Support Dengel

⚡️በምንቀመጥበት ወቅት በታችኛው የወገባችን ክፍል ላይ ከፍተኛ የሆነ ጫና ይፈጠራል፤ በተለይም ረዘም ላለ ሰአት ስንቀመጥ፥፥ ይህም የተበላሸ የሰውነት ቅርጽ፣ ስር የሰደደ የወገብ ህመምና የጀርባ አጥነት ጥመት ያስከትላል ፥፥
የወንበር ድጋፍ ደንገል ለጀርባ አጥንታችንና ለታችኛው የወገባችን ክፍል ምቾትና ድጋፍ በመስጠት ውጥረትን፣ ጫናንና ህመምን ለማስወገድ ፍቱን ነው።

ምርታችን በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ተፈትሾ ከኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያለው ነው።

📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: [email protected]
tiktok.com/@dengelpillow2023

በሁሉም ሱቆቻችን
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሽመልስ የገበያ ማዕከል

           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ!
         
    
#የጉዞ ደንገል
#timetotravel
#travelpillow
ምርታችን በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ተፈትሾ ከኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያለው ነው ፡


📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️
አድራሻ

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: [email protected]

በሁሉም ሱቆቻችን
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሽመልስ የገበያ ማዕከል

           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
         
    
#አሁድ_ክፍት_ነን

ዛሬ 22 ጎላጎል ታዎር ላይ 2ተኛ ፎቅ 208 ቁጥር  ታገኙናላችሁ።

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

#መልካም ሳምንት!

ቴሌግራም = https://www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments
ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023

ማሳሰቢያ ምርቶቻችንን ሲገዙ ደንገል የሚል መለዮ ቢጫ ባጅ መኖሩን እና በውስጡም የሀኪሞች ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት መኖሩን ያረጋግጡ።

ስልክ ☎️🤳
0911612801
0911120214
               
  ለጤናማ አኗኗር ምርጫ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለ ቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
እናት ጡት ወተት/ጡት ማጥባት:-  እስከ መቼ? ጥቅሙ፣ የሚስተዋሉ የተሳሳቱ ግንዛቤዎችና መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች

በዳበረ ንጋቱ (የስነ-ተዋልዶ ጤና መምህር፣ ከሕብረተሰብ ጤና ት/ቤት፣ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ)
*
🤱🏽🤱🏽🤱🏽የእናት ጡት ወተት

የእናት ጡት ወትት ለአንድ ህፃን ሁለንተናዊ ዕድገት (ለአካላዊና አዕምሯዊ) እንዲሁም ሁለንተናዊ ጤና አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን የያዘ በመሆኑ የህፃናት ሰውነት ከበሽታ ራሱን እንዲከላከል ያስችላል፡፡ ህፃናት እንደተወለዱ በመጀመሪያው አንድ ሰአት ውስጥ እናቶች ጡት ማጥባት እንዲጀምሩ ይመከራል፡፡ የጡት ማጥባት ማስጀመር ድረጊት የጤና ባለሞያ እገዛን ሊጠይቅ ይችላል፡፡ ህፃናት ጡት ቶሎ መጥባት እንዲጀምሩ ከሚያግዙ ድርጊቶች አንዱ ህፃኑ/ኗ እንደተወለደ/ች ከእናት ደረት ላይ አካልዊ ንክኪ እንዲኖራቸው አድረጎ ማስተኛት ነው፡፡

ህፃናት አስከ ስንት ዓመት እድሜ ድረስ የእናት ጡት መጥባት አለባቸው?
ደንገል የጤና ትራሶች
እናት ጡት ወተት/ጡት ማጥባት:-  እስከ መቼ? ጥቅሙ፣ የሚስተዋሉ የተሳሳቱ ግንዛቤዎችና መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች በዳበረ ንጋቱ (የስነ-ተዋልዶ ጤና መምህር፣ ከሕብረተሰብ ጤና ት/ቤት፣ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ) * 🤱🏽🤱🏽🤱🏽የእናት ጡት ወተት የእናት ጡት ወትት ለአንድ ህፃን ሁለንተናዊ ዕድገት (ለአካላዊና አዕምሯዊ) እንዲሁም ሁለንተናዊ ጤና አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን…
ህፃናት እስከ 6 ወር ዕድሜ የእናት ጡት ወተት ብቻ መመገብ እንዳለባቸው የዓለም ጤና ድርጅት ይመክራል፡፡ ከ6 ወር ጀምሮ ሌላ ተጨማሪ ምግብና የእናት ጡት ወትት እስከ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ መቀጠል እንዳለበትም ይገልፃል፡፡ ከ6 ወር እድሜ ጀምሮ ተጨማሪ ምግብ መጀመር አስፈላጊ የሆነው የእናት ጡት ወተት ብቻውን ለህፃናት የምግብ ፍላጎት በቂ ስላልሆነ ነው፡፡ ለመጀመሪያዎቹ 6 ወራት የእናት ጡት ወትት ብቻ መመገብ ሲባል ሌላ ምንም ዓይነት መግብና ውሃን ጨምሮ በሐኪም ካልታዘዘ በቀር መውሰድ የለባቸውም ማለት ነው፡፡
የእናት ጡት ባለማጥባት ወይም ለመጀመሪያ 6 ወር ጡት ብቻ ባለማጥባት ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ በዓመት 1.4 ሚሊዮን ሞት እና 10 ከመቶ (10%) ያህሉ በሽታዎች ከ5 አመት በታች ባሉ ህፃናት ላይ ይከሰታሉ፡፡

👍የእናት ጡት ወተት/ጡት ማጥባት ለህፃናት ያለው ጥቅም

🟢 የህፃናትን ሁለንተናዊ እድገት (አካላዊና አዕምሯዊ እድገት) ያፋጥናል፣
🟢 ሁልጊዜ ንፁህና ደህንነቱ የተጠበቀ ነው፣
🟢 የህፃናት ሰውነት ራሱን ከበሽታ እንዲከላከል የሚያግዝ ይዘት አለው (የክትባት ባህሪ ያላቸው ንጥረ ነገሮች አሉት)፣
🟢 በቀላሉ መፈጨት በመቻሉ በውስጡ ያሉ ንጥረ-ነገሮች በቀላሉ ሰውነት ውስጥ መንሸራሸር ይችላሉ፣
🟢 የህፃናት ሰውነት የሚያስፈልገውን የውሃ መጠን ይይዛል (እስከ 87 ከመቶ (87%))፣
🟢 የአፍና የፊት ጡንቻዎችን ዕድገት ያፋጥናል ወይም ቶሎ እንዲጠነክሩ ያደርጋል፣
🟢 የእናትና ልጅ ትስስርን ወይም ፍቅርን ያጠናክራል፣
🟢 እስከ 6 ወር ዕድሜ ሁሉን ያቀፈ ምግብ መሆን ይችላል፤ ማለትም ምንም አይነት ተጨማሪ ምግብ አያስፈልግም፣
🟢የመጀመሪያው የእናት ጡት ወተት (እንገር) ሆድ የማለስለስ ባህሪ ስላለው ህፃናት የሆድ ድርቀት እንዳይገጥማቸው ይከላከላል፡፡

👍 ጡት ማጥባት ለእናት ያለው ጥቅም

🟢 ለመጀመሪያ 6 ወር እርግዝና እንዳይከስት ይከላከላል፤ ነገር ግን ይህ ሊሆን የሚችለው እናትየው የወር አበባ ማየት እስካልጀመረች ድረስ ብቻ ነው፤
🟢 የእንግዴ ልጅ አንዲወጣ/እንዲወርድ ያፋጥናል፣
🟢 ከወሊድ በኋላ የደም መፍሰስ እንዳይከሰት ይከላከላል፣
🟢 ቶሎ ጡት ማጥባት መጀመር ቀጣይነት ያለው በቂ የሆነ ወተት ምርት እንዲኖር ያስችላል፣
🟢 የጡት መወጠር እንዳይኖር በማድረግ ከርሱ ጋር ተጓዳኝ የሆኑ ችግሮች እንዳይከሰቱ ይከላከላል፣
🟢 እንደምግብ ማዘጋጀት፣ ህፃኑ/ኗን ማስቀመጥና መመገብ የመሳሰሉ የስራ ጫናዎችን ይቀንሳል፡፡
የጎን ማስተኛ ደንገል
ምርታችን በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ተፈትሾ ከኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያለው ነው።

📌ትክክለኛውን የደንገል ምርቶችን ሲገዙ በውስጡ ስለምርቱ የሚገልጽ የህክምና ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት ያገኛሉ።

📌ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ይጠንቀቁ ‼️

💫💫 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ደውሉልን ወይም ቴሌግራም ላይ 👇👇 ያናግሩን
                 ለማዘዝ = @Dengelplc

📞 0911 61 28 01/📞 0911 12 02 14

ስለምርቶቻችን አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
ቴሌግራም: www.tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments

https://www.tgoop.com/DengelP

ፌስቡክ: www.facebook.com/DengelEthiopia?
ኢንስታግራም: instagram.com/dengel_orthopedic_pillows?
ዌብሳይት: [email protected]

በሁሉም ሱቆቻችን
1 ሃያሁለት ጎላጉል ታወር
2 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ
3 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ
4 አራት ኪሎ ቅዱስ ፕላዛ
5 ቡልጋሪያ አዌባነ ሕንፃ
6 ሲ.ኤም.ሲ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፊት ለፊት

           ለጤናማ አኗኗር ምርጫ!
         
    
#የህፃናት #ቆዳ #አለርጂ/#የቆዳ #አስም #መንስኤው እና #ሕክምናው ምንድነው❓️ ( #Atopic #Dermatitis)

📝 የቆዳ አስም (#Atopic #Dermatitis / #Eczema ) በተደጋጋሚ በህፃናት ላይ የሚታይ የቆዳ ህመም ሲሆን በተደጋጋሚ ሄድ መጣ እያለ የብዙ ህፃናትን ጤና ይረብሻል።

✏️በዚህ ህመም  የተጠቁ ህፃናት ሌሎች ተያያዥ የአለርጂ ህመሞች ሊኖርባቸው ይችላል:: ለምሳሌ

🔸 የምግብ አለርጂ
🔸 አስም ( የአየር ቧንቧ አለርጂ)
🔸 ሳይነስ አለርጂ እና የመሳሰሉት
🔸 የአፍንጫ አለርጂ

የቆዳ አስም በምን ምክንያት ይከሰታል?

📌 ቆዳ ተፈጥሮአዊ የበሽታ መከላከያችን ነው :: ከውጪ የሚመጡ ባእድ ነገሮችን ወደ ሰውነታችን እንዳይገቡ ይከላከላል።
📌 የሠውነት  ርጥበትን ይጠብቃል
📌 ከኢንፌክሽን ይከላከላል

👆በዚህ በቆዳ አስም  በተጠቁ ህፃናት ላይ ግን ቆዳቸው እነዝህን ሌላይ የተዘረዘሩትን ተግባራት ማድረግ ይሳነዋል

🚫 ይህም ዋናው ምክንያቱ በዘር የሚመጣ ሲሆን በዚህ ችግር የተጠቁ ህፃናት ቤተሰባቸውም(ታላቅ ወይም ታናሽ ወንድም/እህት) ላይም ተመሳሳይ ችግር ያለበት ሰው ይኖራል።

#የቆዳ #አስም #ምልክቶች ምንድናቸው❓️

👉 የቆዳ አስም (Atopic Dermatitis )  አብዛኛውን ጊዜ በመጀመሪያው አንድ አመት እድሜ ውስጥ ይጀምራል
ምልክቶቹም
📌 ማሣከክ ( በተለይ ምሽት ላይ )
📌 የቆዳ መቅላት
📌 መቁሰልና ውሀ መቋጠር
📌 የቆዳ ድርቀትና መሰነጣጠቅ
📌 የቆዳ መሻከር( ብርጭቆ ወረቀት መምሰል)
📌 በተለይ በለጋ እድሜ ላይ ያሉ ህፃናት ላይ
    🔸በጭንቅላት ቆዳ
    🔸በፊታቸው ላይ
    🔸በአይበሉባቸው በኩል ባለ ክርናቸው ላይ የሚወጡ ሽፍታዎች ይታያሉ።
ደንገል የጤና ትራሶች
#የህፃናት #ቆዳ #አለርጂ/#የቆዳ #አስም #መንስኤው እና #ሕክምናው ምንድነው❓️ ( #Atopic #Dermatitis) 📝 የቆዳ አስም (#Atopic #Dermatitis / #Eczema ) በተደጋጋሚ በህፃናት ላይ የሚታይ የቆዳ ህመም ሲሆን በተደጋጋሚ ሄድ መጣ እያለ የብዙ ህፃናትን ጤና ይረብሻል። ✏️በዚህ ህመም  የተጠቁ ህፃናት ሌሎች ተያያዥ የአለርጂ ህመሞች ሊኖርባቸው ይችላል:: ለምሳሌ 🔸 የምግብ…
📝ከፍ ያለ እድሜ ያላቸው ልጆች በውስጥ መዳፍ በኩል ከፍ ብሎ ክንዳቸው ላይ  ሽፍታው ይታያል።
📌 ሺፍታው በሁሉም የአካል ክፍል ሊኖር ይቺላል ነገር ግን የዳይፐር ቦታ ላይ ግን ሽፍታው አይኖርም)

🛑 አንዳንድ ህፃናት አምስት ወይም ስድስት አመታቸው ላይ እየቀነስ ሄዶ ልተዋቸው ይቻላል::

#የቆዳ #አስምን እንዴት ከመባባስ እንከላከል❓️

📝 ይህ ህመም ያለባቸውን ልጆች አንዳንድ ምግቦችን መመገብ ሁኔታውን ያባብሳል።
📌 እንደ እንቁላል፣የላም ወተት ፣ለውዝ፣አኩሪ አተር፣ስንዴ የመሳሰሉት ከሚያባብሱ ነገሮች ተጠቃሾች ናቸው።
📌አንዳንድ የሳሙና አይነቶችና ልብሶች ሁኔታውን ስለሚያባብሱ ወላጆች የልጆቻቸውን ሁኔታ በአንክሮ መከታተል አለባቸው።
📌በአግባቡ ካልታከሙ ለባክቴሪያ ኢንፌክሽን ለሌሎች አለርጂ ህመሞች ይዳርጋል ።በተለይም በማሳከኩ የተነሳ ለከፍተኛ የእንቅልፍ ችግር ይጋለጣሉ::

🚫 ዋናው መከላከያ የሰውነት/ቆዳቸውን ርጥበት መጠበቅ

⚡️ የሰውነት ማለስለሻ ቅባቶችን (ፓራፊን) መጠቀም
⚡️ ከጥጥ የተሰሩ ልብሶችን በመጠቀም
⚡️በሚተኙበት ጊዜ ልብስ ባለመደራረብ በዙ ሙቀትን ባለመፍጠርና
⚡️ሰውነታቸውን ቶሎ ቶሎ አለማጠብ (በሳምንት 2 ጊዜ በቂ ነው )
⚡️ሳምንት 2 ቀን ሲታጠቡም የሚያለሰልሱ ሳሙናዎችን (moisturizing soap

📌በተጨማሪ ለሰውነታቸውና ለልብሳቸው ማጠብያ የሚጠቀሙትን ሳሙና በመለየት መከላከል ይቻላል።
የጨጓራ ሕመም

ምልክቶቹ:-
የሆድ ቁርጠት፣ መለብለብ ፣ ደረትን መፋቅ (ቃር)፣ ማቅለሽለሽ፣ የሆድ ህመም፣ የሆድ መነፋት፣ ማስታወክ፣ የምግብ አለመፈጨት፣ ስቅታ (ስርቅታ) የመሳሰሉት

ህክምና
1. ለቁስለት ህክምና የሚሰጡ መድሃኒቶች
2. ለጭጓራ ህመም የሚዘጋጁ ፀረ አሲድ መድሃኒቶች
3. የጨጓራ ባክቴሪያ ከተገኘ ደግሞ በፀረ ተህዋስ መድሃኒቶች ( Antibiotics ) መታከም ይቻላል ፡ ፡ 

መከላከያ
1. ምን ዓይነት ምግቦች ስንመገብ ወይም ምን ዓይነት ተግባሮች ስናደርግ ሊነሳብን እንደሚችል ለይተን ማወቅ ነው።
2. ካፌይን ያላቸው መጠጦች (ለምሳሌ ቡና፣ ሻይ) አለመጠቀም
3. ሲትሪክ አሲድ ያላቸውን የፍራፍሬዎችን (ለምሳሌ፦ ብርቱካን፣ ሎሚ፣ ወይን ወዘተ) አለመጠቀም፣
4. ሲጋራ አለማጨስ፣
5. ከፍተኛ የቅባት ይዘት ያላቸውን ምግቦች አለመመገብ
6. ባዶ ሆድ ሆኖ ብዙ አለመቆየት
7. በፋይበር የበለፀጉ ምግቦች ኤች.ፓይሎሪ የተባለውን የጨጓራ ባክቴሪያ ዕድገት ስለሚገቱ በጣም ጠቃሚ ናቸው፤ ከእነዚህ መካከል፦ ቀይ ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ አበባ ጐመን፣ የምግብ ማጣፈጫ ተክል፣ ጦስኝ፣ ሽምብራ እና አንዳንድ የሻይ ዓይነቶች ይጠቀሳሉ።
8. ህመሙ ከባሰብን እና ልንቋቋመው ካልቻልን በአፋጣኝ ወደ ሐኪም ቤት መሄድ ያስፈልጋል።
9. የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን አለማዘውተር ፡ ምግብ እና ውሃንም ንፅህና በጥንቃቄ በመጠበቅም ከጨጓራ ባክቴሪያ መከላከል ይቻላል።
2024/10/04 23:22:35
Back to Top
HTML Embed Code: