ያለፈውን ማለፍ!
“ያለፈውን ማለፍ” ማለት የትናንትን ስህተት በማረም ወደ ፊት መዝለቅ ማለት ነው፡፡
አንድ እውነት አለ፣ ምንም ብሻሻልና መሳሳት እንደሌለብኝ ባውቅም እንኳ ስህተት ከመስራት ነጻ የምሆንበት ጊዜ በፍጹም ሊመጣ እንደማይችል ማወቅ አለብኝ፡፡ ስለሆነም፣ ስህተቴን በማመንና በስህተቱ ምክንያቱ የተከሰቱ መዘዞች ካሉ አስፈላጊውን ምላሽ በመስጠት ወደ ፊት መገስገስ አስፈላጊ ነው፡፡
ያለፈውን እያሰቡ በጸጸት መኖር በእስር ቤት ውስጥ እንደመኖር ይቆጠራል፡፡ ራሱን በመምራት የበሰለ ሰው ካለፈው ስህተት ራሱን መርቶ በማውጣት የወደፊቱ ላይ ያተኩራል፡፡
የስህተቱ መነሻ ሌላ ሰው ከሆነ ስህተተኛውን ሰው፣ የስህተቱ መነሻ ራሱ ከሆነ ደግም ራሱን ይቅር ካለ በኋላ ወደ ፊት ይራመዳል፡፡
ከስህተት ባሻገር ለመሄድ ልናስታውሳቸው የሚገቡን እውነታዎች፡-
1. ከመንቀሳቀስ አናቁም
ስህተት የማይሰራ ሰው የማይንቀሳቀስ ሰው ብቻ እንደሆነ እወቅ፡፡ ስህተትን ፍራቻ የማይነቀሳቀስ ሰው ሌላ የከፋ ስህተት እየሰራ ነው፤ ያለመንቀሳቀስን ታላቅ ስህተት! እስከተንቀሳቀስኩ ድረስ መሳሳትና ተደናቅፎ መውደቅ የማይቀር ነው፡፡
2. ለስህተትህ የምንሰጠውን ምላሽ እናስተውል
የስህተትን ውጤት የሚወስነው ለስህተቱ የምንሰጠው ምላሽ እንጂ ስህተቱ ራሱ አይደለም፡፡ ብዙ ሰዎችን የሚያጠፋቸው የሰሩት ስህተት ሳይሆን ለስህተቱ የሚሰጡት ምላሽ ነው፡፡
3. ስህተትን አንድገም
የስህተት አስከፊ ገጽታ ያለው ስህተት ተደግሞ ሲሰራ ነውና ስህተትህን ከአንዴ በላይ ላለመድገም እንወስን፡፡ ስህተትን የሚሰራ ሰው፣ “ሰው” ይባላል፡፡ ያንኑ ስህተት ደጋግሞ የሚሰራ ሰው ደግሞ “ሞኝ” ይባላል፡፡
ስህተትን ከሰራን በኋላ እንደገና ስንጀምር የጀመርነው ከወደቅንበት ሳይሆን ያገኘነው ትምህርት ከሰጠን የእድገት ደረጃ እንደሆነ እናስታውስ፡፡
https://www.tgoop.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1\050816404958639/

Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
❤71👍23🔥1🤩1
የጊዜ አጠቃቀም ልምምዳችሁ . . .
⏱️ ለራሳችሁ የሰጣችሁትን ክብር እና ግምት፣
⏱️ ለሰዎች የምትሰጡትን ክብር እና ግምት፣
⏱️ ለስኬታማነታችሁ ያላችሁን ትኩረት እና ጽኑ ፍላጎት (passion)፣
. . . እንደሚጠቁም አስታውሱ፡፡
እነዚህ ሶስት ሁኔታዎች ዛሬ ካላችሁበት ደረጃ አልፋችሁ ነገ የምትደርሱበትን ከፍታ አመልካች ናቸው፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ የተዘጋጀላችሁ ስልጠና አያምልጣችሁ!
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!

👍29❤23
የጊዜ አጠቃቀማችሁ ጉዳይ!
⏱️ እናንተ ለጊዜያችሁ እቅድ ካላወጣችሁ፣ በእቅድ የሚኖረውን ሰው ዓላማ እንዳስፈጸማችሁ ትኖራላችሁ፡፡
⏱️እናንተ ጊዜችሁን በአግባቡ ካልተጠቀማችሁበት፣ ጊዜአቸውን በሚገባ በሚጠቀሙ ሰዎች ስር ጥገኛ እንደሆናችን ትኖላችሁ፡፡
⏱️ጊዜያችሁን በሚገባ ሳትጠቀሙ ስታባክኑት በእጃችሁ ያለውንም ሆነ ገና ልታስገቡት የሚገባችሁን ገንዘብ ታባክናላችሁ፡፡
⏱️የራሳችሁን ጊዜ ካላከበራችሁ፣ የሌሎችንም ሰዎች ጊዜ አታከብሩም፤ የሰዎችን ጊዜ ካላከበራችሁ ደግሞ ሰዎች እናንተን አያከብሯችሁም፡፡
⏱️ጊዜያችሁን በተደራጀ መልኩ ካልመራችሁት ራሳችሁንም ሆነ ስራችሁን በተደራጀ መልኩ መምራት አትችሉም፡፡
ኑሯችን የማያድገውና የማይሻሻለው አነዚህን የማይለወጡ ሕጎች ችላ ስለምንላቸው ነው፡፡
በዚህ ርእስ ላይ ነቃ ያለ ሕይወት መኖር ከፈለጋችሁ የተዘጋጀውን ስልጠና መውሰዳችሁን አትዘንጉ፡፡

❤34👍10
በችግሮችን ላይ ያለን እይታ!
“ጉዞው ሲበረታ፣ ብረቱዎች ጉዟቸውን ይቀጥላሉ” (Robert Schuller)
በአሁን ሰዓት እኔና እናንተ የምንጋራቸውን ነገሮች እንዘርዝር ብንል ብዙ ሁኔታዎችን እናገኛለን፡፡ ከእነዚህ ሁኔታዎች አንዱ “ችግር” የሚባለው ጉዳይ ነው፡፡
ሁላችንም ብንሆን በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ችግሮችን እንጋፈጣለን፡፡ ችግርን በመጋፈጥ ደረጃ አንድ ስንሆን፣ የምንለያየው በችግራችን ላይ ባለን አመለካከትና ለችግሮቻችን በምንሰጠው ምላሽ ነው፡፡
ችግሮችቻችን ከአቅማችን ቢበልጡ ኖሮ ባለፉት ሁኔታዎቻችን ተውጠን በቀረን ነበር፡፡ ብዙ ችግሮችን አሸንፈን እዚህ በመድረሳችን ምክንያት፣ ማንኛውም ሰው ካለበት ችግር አልፎ የመሄድ ብቃት እንዳለው ከሚያመላክቱ ዋነኛ ምልክቶች አንዱ እኛ ነን፡፡
አንዳንድ ጊዜ ግን ችግሮቻችን ያየሉና ከአቅማችን በላይ እንደሆኑ ልናስብ እንችላለን፡፡ ይህ የመሸነፍ ስሜት ከተለያዩ ተጽእኖዎች ሊመጣ ይችላል፡፡
ከሚከተሉት አጉል ተጽእኖዎች መላቀቅ ይኖርብናል፡-
1. የሌሎች ልምምድና ሁኔታ ተጽእኖ
አሁን በሕይወታችን የሚጋፋን ችግሮች ከዚህ በፊት በሌሎች ሰዎች ላይ ያስከተሉትን አስከፊ ሁኔታዎች ስናስብ የፍርሃት ስሜት ሊያጠቃን ይችላል፡፡ አንድ ችግር ሌላውን ሰው አሸነፈው ማለት ግን እኛንም ያሸንፈናል ማለት አይደለም፡፡
2. የግልህ ልምምድና ሁኔታ ተጽእኖ
አሁን የተጋፈጥነው ችግር ከዚህ በፊት ጎድቶን ካለፈ አሁንም ያው ሁኔታ የሚደገም ስለሚመስለን ፍርሃት ሊጫጫነን ይችላል፡፡ ሆኖም፣ ከመፍራት ይልቅ ይህው ሁኔታ ከዚህ በፊት ደርሶብን ሳያሸንፈን እዚህ መድረሳችን ላይ ማተኮርን እንምረጥ፡፡
3. የመሰረተ-ቢስ ፍርሃት ተጽእኖ
አንዳንድ ጊዜ ፍርሃት ራሱ ያስፈራናል፡፡ በውስጣችን የሚሰማንን የፍርሃት ምንጭ ለማወቅ ብንሞክር እንኳ ላናገኘው እንችላለን፡፡ ይህ አይነቱ ፍርሃት እንዲያደክመን ግን መፍቀድ የለብንም፡፡ መፍራታችን በመፍራት አንንበርከክ፡፡ አደጋው ያለው ፍርሃት ላይ ሳይሆን ለፍርሃት የምንሰጠው ምለሽ ላይ ነው፡፡
https://www.tgoop.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1\050816404958639/
“ጉዞው ሲበረታ፣ ብረቱዎች ጉዟቸውን ይቀጥላሉ” (Robert Schuller)
በአሁን ሰዓት እኔና እናንተ የምንጋራቸውን ነገሮች እንዘርዝር ብንል ብዙ ሁኔታዎችን እናገኛለን፡፡ ከእነዚህ ሁኔታዎች አንዱ “ችግር” የሚባለው ጉዳይ ነው፡፡
ሁላችንም ብንሆን በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ችግሮችን እንጋፈጣለን፡፡ ችግርን በመጋፈጥ ደረጃ አንድ ስንሆን፣ የምንለያየው በችግራችን ላይ ባለን አመለካከትና ለችግሮቻችን በምንሰጠው ምላሽ ነው፡፡
ችግሮችቻችን ከአቅማችን ቢበልጡ ኖሮ ባለፉት ሁኔታዎቻችን ተውጠን በቀረን ነበር፡፡ ብዙ ችግሮችን አሸንፈን እዚህ በመድረሳችን ምክንያት፣ ማንኛውም ሰው ካለበት ችግር አልፎ የመሄድ ብቃት እንዳለው ከሚያመላክቱ ዋነኛ ምልክቶች አንዱ እኛ ነን፡፡
አንዳንድ ጊዜ ግን ችግሮቻችን ያየሉና ከአቅማችን በላይ እንደሆኑ ልናስብ እንችላለን፡፡ ይህ የመሸነፍ ስሜት ከተለያዩ ተጽእኖዎች ሊመጣ ይችላል፡፡
ከሚከተሉት አጉል ተጽእኖዎች መላቀቅ ይኖርብናል፡-
1. የሌሎች ልምምድና ሁኔታ ተጽእኖ
አሁን በሕይወታችን የሚጋፋን ችግሮች ከዚህ በፊት በሌሎች ሰዎች ላይ ያስከተሉትን አስከፊ ሁኔታዎች ስናስብ የፍርሃት ስሜት ሊያጠቃን ይችላል፡፡ አንድ ችግር ሌላውን ሰው አሸነፈው ማለት ግን እኛንም ያሸንፈናል ማለት አይደለም፡፡
2. የግልህ ልምምድና ሁኔታ ተጽእኖ
አሁን የተጋፈጥነው ችግር ከዚህ በፊት ጎድቶን ካለፈ አሁንም ያው ሁኔታ የሚደገም ስለሚመስለን ፍርሃት ሊጫጫነን ይችላል፡፡ ሆኖም፣ ከመፍራት ይልቅ ይህው ሁኔታ ከዚህ በፊት ደርሶብን ሳያሸንፈን እዚህ መድረሳችን ላይ ማተኮርን እንምረጥ፡፡
3. የመሰረተ-ቢስ ፍርሃት ተጽእኖ
አንዳንድ ጊዜ ፍርሃት ራሱ ያስፈራናል፡፡ በውስጣችን የሚሰማንን የፍርሃት ምንጭ ለማወቅ ብንሞክር እንኳ ላናገኘው እንችላለን፡፡ ይህ አይነቱ ፍርሃት እንዲያደክመን ግን መፍቀድ የለብንም፡፡ መፍራታችን በመፍራት አንንበርከክ፡፡ አደጋው ያለው ፍርሃት ላይ ሳይሆን ለፍርሃት የምንሰጠው ምለሽ ላይ ነው፡፡
https://www.tgoop.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1\050816404958639/
Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
❤48👍20
አዲስ የስልጠና እድል!
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
❤28👍7
“ጊዜ ከሁሉ ነገር በላይ እጅግ የሚያስፈልገን ነገር ሆኖ ሳለ ከሁሉ ነገር በላይ በተበላሸ ሁኔታ የምንጠቀምበት ነገር ነው”
⏱️ የአንድን አመት ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ ክፍሉን የደገመን ተማሪ ጠይቀው፤
⏱️ የአንድን ወር ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ ካለወሩ የተወለደን ሕጻን የወለደችን ሴት ጠይቃት፤
⏱️ የአንድን ሳምንት ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ በየሳምንቱ የሚወጣን ጋዜጣ አሳታሚ ጠይቀው፤
⏱️ የአንድን ቀን ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ የወሳኝ ፈተናን ውጤት ነገ ለመስማት የሚጠብቅን ተማሪ ጠይቀው፤
⏱️ የአንድን ሰአት ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ ለመገናኘት የተቀጣጠሩ ትኩስ ፍቅረኞችን ጠይቃቸው፤
⏱️ የአንድን ደቂቃ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ አውቶቡስ ለትንሽ ያመለጠውን ሰው ጠይቀው፤
⏱️ የአንድን ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ ከአደጋ ለጥቂት ያመለጠን ሰው ጠይቀው፤
⏱️ የአንድን ሚሊ ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ በኦሎምፒክ ሩጫ ለጥቂት የተቀደመን ሯጭ ጠይቀው፡፡
ምንም ነገር ብንከስር መጨረሻ ላይ የምንከፍለው በጊዜያችን ነው፡፡ ይህ እውነት ቀድሞውኑ ገንዘቡን ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣው “ጊዜ” የተባለው ነገር የመሆኑን እውነታ ጠቋሚ ነው፡፡ ጊዜ በአለም ላይ ውድ ከተባሉ ነገሮች ቀደምተኛውን ስፍራ የያዘ ጉዳይ ነው፡፡ ጊዜውን ያባከነ ሰው ሕይወቱን ያባከነ ሰው ነው፡፡
ጊዜን በአግባቡ ባለመጠቀም ምክንያት ሰዎች ገንዘብን ይከስራሉ፣ ወዳጅነትን ያበላሻሉ፣ ከዚያም አልፎ፣ አንዳንድ ጊዜ፣ በሞትና በሕይወት መካከል የሚወስን ገጠመኝ ውስጥ ራሳቸውን ይጨምራሉ፡፡
በዚህ አስፈላጊ ርእሰ-ጉዳይ ላይ የተዘጋጀውን ስልጠና እንድወስዱ ላስታውሳችሁ፡፡
መረጃውን በፖስተሩ ላይ ይመልከቱ፡፡
ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡

❤69👍10🔥7🎉1
የሃሳብ፣ የሰውና የቦታ ተጽእኖ !
“ያንንኑ ተግባር እየደጋገምክ የተለየን ውጤት አትጠብቅ”
ባለፈው አመት ውጤታቸውን ያልወደድናቸውና የተጸጸትንባቸው ሁኔታዎች ካሉ በዚህ አመት ሁኔታውን ለመለወጥ እንደምንፈልግ ጥርጥር የለውም፡፡ ሁኔታው እንዲለወጥ ደግሞ አደራረጋችንን መለወጥ የግድ ነው፡፡ አደራረግን መለወጥ ማለት ለጸጸት የዳረገንን ተግባርና እንከተለው የነበረውን መንገድ ለማቆም መወሰን ማለት ነው፡፡
ያንኑ ተግባር እያደረግን የተለየ ውጤት ማግኘት የማይቻል ስለሆነ ማለት ነው፡፡ ያንኑ ሃሳብም እያሰብን የተለየ ፍሬ ማፍራትም የማይሆን ነገር ነው፡፡
አደራረግን ለመለወጥ፣ ማረፍንና መለስ ብሎ ሕይወትን ማየትን የሚጠይቅ ጉዳይ ነው፡፡ አደራረግን በመለወጥ አላስፈላጊ ውጤትና የጸጸት ስሜትን ያመጣብንን ሁኔታ ለመቀየር ከፈለግን የሚከተሉትን ደረጃዎች መጠቀም እንችላል፡-
1. አስተሳሰብን መለወጥ
“አንድ ነገር የሚፈጠረው ሁለት ጊዜ ነው - በመጀመሪያ በሃሳብ ውስጥ፣ ከዚያም በገሃዱ አለም”፡፡
የተዛባ ሕይወት መነሻው የተዛባ አስተሳሰብ ነው፡፡ ስለዚህ በሕይወታችን ያየናቸው ጤና ቢስ ነገሮች በሙሉ በመጀመሪያ የተፈጠሩት ሃሳባችን ውስጥ ነው፡፡ ለዚህ ሁኔታ የሚዳርገንን አስተሳሰብ ለማግኘት፣ “ለዚህ ስህተት የሚያነሳሳኝ የማስተናግደው ሃሳብ ምንድን ነው?” የሚለውን ጥያቄ መመለስ የግድ ነው፡፡
2. አጉል ወዳጅነትን መለወጥ
“የአምስቱ የቅርብ ወዳጆህ ጭማቂ ነህ”፡፡
በክፉውም ሆነ በመልካሙ ጎን በሰዎች ላይ ተጽእኖ ከማምጣትና በሰዎች ተጽእኖ ስር ከመውደቅ የሕይወት ሂደት አናመልጥም፡፡ ባለፈው አመት እንድንጸጸት ላደረገን ተግባርና ሁኔታ አንዱ ተጠያቂ ምናልባት የሰዎች አጉል ተጽእኖ ነው፡፡ ያንን ለማግኘት፣ “ለዚህ ስህተት የሚያነሳሳኝ የማስተናግደው ሰው ማን ነው?” የሚለውን ጥያቄ መመለስ የግድ ነው፡፡ ከዚም ምን አይነት እርምጃ መውሰድ እንዳለብን አጥብቀን እናስብበት፡፡
3. የምንሄድባቸውን ስፍራዎች እንለውጥ
“ሰው የሚመስለው አካባቢውን ነው”፡፡
የምንውልበት አካባቢ በተግባራችንና በውሳኔያችን ላይ ትልቅ ጫና አለው፡፡ ባለፈው አመት ለተጸጸትንባቸው ስህተቶች መጠቀሚያ የሚሆነውን ስፍራ ለማግኘት፣ “ለዚህ ስህተት የሚያነሳሳኝ የምስተናገድበት ቦታ የት ነው?” የሚለውን ጥያቄ መመለስ የግድ ነው፡፡ አንዳንድ ደካማ ጎኖቻችን ጉልበት የሚያገኙበት ስፍራ አላቸው፡፡ እነዚህን ስፍራዎች በመለየት ትክክለኛውንና ቁርጠኛ ውሳኔ በማስተላለፍ ወደፊት እንቀጥል፡፡
https://www.tgoop.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1\050816404958639/
“ያንንኑ ተግባር እየደጋገምክ የተለየን ውጤት አትጠብቅ”
ባለፈው አመት ውጤታቸውን ያልወደድናቸውና የተጸጸትንባቸው ሁኔታዎች ካሉ በዚህ አመት ሁኔታውን ለመለወጥ እንደምንፈልግ ጥርጥር የለውም፡፡ ሁኔታው እንዲለወጥ ደግሞ አደራረጋችንን መለወጥ የግድ ነው፡፡ አደራረግን መለወጥ ማለት ለጸጸት የዳረገንን ተግባርና እንከተለው የነበረውን መንገድ ለማቆም መወሰን ማለት ነው፡፡
ያንኑ ተግባር እያደረግን የተለየ ውጤት ማግኘት የማይቻል ስለሆነ ማለት ነው፡፡ ያንኑ ሃሳብም እያሰብን የተለየ ፍሬ ማፍራትም የማይሆን ነገር ነው፡፡
አደራረግን ለመለወጥ፣ ማረፍንና መለስ ብሎ ሕይወትን ማየትን የሚጠይቅ ጉዳይ ነው፡፡ አደራረግን በመለወጥ አላስፈላጊ ውጤትና የጸጸት ስሜትን ያመጣብንን ሁኔታ ለመቀየር ከፈለግን የሚከተሉትን ደረጃዎች መጠቀም እንችላል፡-
1. አስተሳሰብን መለወጥ
“አንድ ነገር የሚፈጠረው ሁለት ጊዜ ነው - በመጀመሪያ በሃሳብ ውስጥ፣ ከዚያም በገሃዱ አለም”፡፡
የተዛባ ሕይወት መነሻው የተዛባ አስተሳሰብ ነው፡፡ ስለዚህ በሕይወታችን ያየናቸው ጤና ቢስ ነገሮች በሙሉ በመጀመሪያ የተፈጠሩት ሃሳባችን ውስጥ ነው፡፡ ለዚህ ሁኔታ የሚዳርገንን አስተሳሰብ ለማግኘት፣ “ለዚህ ስህተት የሚያነሳሳኝ የማስተናግደው ሃሳብ ምንድን ነው?” የሚለውን ጥያቄ መመለስ የግድ ነው፡፡
2. አጉል ወዳጅነትን መለወጥ
“የአምስቱ የቅርብ ወዳጆህ ጭማቂ ነህ”፡፡
በክፉውም ሆነ በመልካሙ ጎን በሰዎች ላይ ተጽእኖ ከማምጣትና በሰዎች ተጽእኖ ስር ከመውደቅ የሕይወት ሂደት አናመልጥም፡፡ ባለፈው አመት እንድንጸጸት ላደረገን ተግባርና ሁኔታ አንዱ ተጠያቂ ምናልባት የሰዎች አጉል ተጽእኖ ነው፡፡ ያንን ለማግኘት፣ “ለዚህ ስህተት የሚያነሳሳኝ የማስተናግደው ሰው ማን ነው?” የሚለውን ጥያቄ መመለስ የግድ ነው፡፡ ከዚም ምን አይነት እርምጃ መውሰድ እንዳለብን አጥብቀን እናስብበት፡፡
3. የምንሄድባቸውን ስፍራዎች እንለውጥ
“ሰው የሚመስለው አካባቢውን ነው”፡፡
የምንውልበት አካባቢ በተግባራችንና በውሳኔያችን ላይ ትልቅ ጫና አለው፡፡ ባለፈው አመት ለተጸጸትንባቸው ስህተቶች መጠቀሚያ የሚሆነውን ስፍራ ለማግኘት፣ “ለዚህ ስህተት የሚያነሳሳኝ የምስተናገድበት ቦታ የት ነው?” የሚለውን ጥያቄ መመለስ የግድ ነው፡፡ አንዳንድ ደካማ ጎኖቻችን ጉልበት የሚያገኙበት ስፍራ አላቸው፡፡ እነዚህን ስፍራዎች በመለየት ትክክለኛውንና ቁርጠኛ ውሳኔ በማስተላለፍ ወደፊት እንቀጥል፡፡
https://www.tgoop.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1\050816404958639/
Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
❤71👍14😱1
የጊዜ አጠቃቀም ችግር መነሻዎች
የጊዜ አጠቃቀማችሁ ለዘመኑ የሚመጥን መሆኑን እርግጠኞ ሁኑ፡፡ ያንን ካላደረጋችሁ ቀስ በቀስ ኋላ ቀር ወደመሆን ትንሸራተታላቸሁ፡፡ ገንዘብን መክሰር፣ ስራን በጊዜው አለመጨረስ፣ በሰዎችና በድርጅቶች ተፈላጊ አለመሆንና የመሳሰሉትን አጉል ውጤቶች መከተሉ ስለማይቀር ማለት ነው፡፡
⏱️ለውጥን ለማግኘት ከፈለጋችሁ በቅድሚያ ያንን ተጽእኖ ያመጣባችሁ ምን እንደሆነ ለመለየት ሞክሩ፡፡
⏱️አንዳንዶቻችን ያደግንበት ቤት ምንም አይነት ወጥ የሆነ የጊዜ ሂደት መሳሌነት ያላየንበት ቤት ነው፡፡
⏱️አንዳንዶቻችን የትኩረት ችግር ይኖርብን ይሆናል፡፡
⏱️አንዳንዶቻችን ካለብን የስሜት ቀውስ የተነሳ ይሆናል ጊዜያችንን የማናደራጀው፡፡
ችግራችሁን ለመለየትና መፍትሄውን ለማግኘት የሚረዳችሁ ስልጠና ተዘጋጅቷልና ተጠቀሙበት፡፡
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
የጊዜ አጠቃቀማችሁ ለዘመኑ የሚመጥን መሆኑን እርግጠኞ ሁኑ፡፡ ያንን ካላደረጋችሁ ቀስ በቀስ ኋላ ቀር ወደመሆን ትንሸራተታላቸሁ፡፡ ገንዘብን መክሰር፣ ስራን በጊዜው አለመጨረስ፣ በሰዎችና በድርጅቶች ተፈላጊ አለመሆንና የመሳሰሉትን አጉል ውጤቶች መከተሉ ስለማይቀር ማለት ነው፡፡
⏱️ለውጥን ለማግኘት ከፈለጋችሁ በቅድሚያ ያንን ተጽእኖ ያመጣባችሁ ምን እንደሆነ ለመለየት ሞክሩ፡፡
⏱️አንዳንዶቻችን ያደግንበት ቤት ምንም አይነት ወጥ የሆነ የጊዜ ሂደት መሳሌነት ያላየንበት ቤት ነው፡፡
⏱️አንዳንዶቻችን የትኩረት ችግር ይኖርብን ይሆናል፡፡
⏱️አንዳንዶቻችን ካለብን የስሜት ቀውስ የተነሳ ይሆናል ጊዜያችንን የማናደራጀው፡፡
ችግራችሁን ለመለየትና መፍትሄውን ለማግኘት የሚረዳችሁ ስልጠና ተዘጋጅቷልና ተጠቀሙበት፡፡
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
❤53👍13🤩1
የተለያዩ አዋቂዎች የሚነግሩን በጥቂቱ ቢለያይም አንድ ጤናማ ሰው በደቂቃ በአማካኝ በደቂቃ ከ 20 ጊዜ በላይ ሊተነፍስ ይችላል፡፡
ይህ የመተንፈስ ስጦታ በዚህች ምድር ላይ በሕይወት እንድንኖር ፈጣሪ ከሰጠን ታላላቅ ስጦታዎች መካከል ዋነኛው ነው፡፡
ይህንን ሰዎች ከእነሱ እንዳይወሰድባቸው ምንም ነገር ከመክፈል ወደኋላ የማይሉትን በደቂቃ ከ 20 ጊዜ በላይ የመተንፈስ ስጦታ በየደቂቃው እደጋገመ ከ 20 ጊዜ በላይ ፈጣሪ ከሰጠን፣ ለህልውናችን እምብዛም መዋጮ ለሌላቸው ነገሮች መጨናነቃችንን ትንሽ ቀነስ አድርገነው ወደ መኝታ ብንሄድ ምን ይመስላችኋል?
መልካም እንቅልፍ!
https://www.tgoop.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

❤87👍15🔥3
የተወዛገበ ማንነት!
በያዝነው የአመቱ መጀመሪያ ወር አንድ ነገር እናስብ፡- በዚህ አመት የምንሄድበትን አቅጣጫ ወይም ግባችንን ጠንቅቀን ካላወቅ በፊታች ያለው ሁሉም መንገድ ይወስደናል፡፡
“ቁም ነገሩ ከየት እንደመጣህ አይደለም፣ ዋናው ቁም ነገር ወደ የት እንደምትሄድ ማወቅህ ነው” – Brian Tracy
አንድ መንገደኛ ሰው ረጅምና አድካሚ የሆነ ጎዳናን ካለፈ በኋላ መንትያ መንገዶች ላይ ደረሰ፡፡
በዚያ የቆመን አንድ ሌላ የሃገሩን ሰው አየና፣ “ከእነዚህ ሁለት መንገዶች ትክክለኛው መንገድ የቱ ነው?” ብሎ ጠየቀው፡፡
ይህ የሃገሩ ሰው፣ “መሄድ የምትፈልገው ወደ የት ነው?” ብሎ ለመንገደኛው ጥያቄውን በጥያቄ መለሰለት፡፡
መንገደኛውም፣ “ወደ የት መሄድ እንደፈለኩ ገና አላወኩም” አለው፡፡
የቆመውም ሰው፣ “እንግዲያውስ፣ ሁለቱም ትክክለኛ መንገዶች ናቸው” በማለት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መለሰለት፡፡
መንገደኛው፣ “የምትሄድበትን ካላወቅህ የትኛውም መንገድ ይወስድሃል” የሚልን መልእክት ተቀብሎ፣ “መልእክቱ ገብቶኛል” በሚል ዝምታ ተዋጠ፡፡
ብዙ ሰዎች በደመ-ነፍስ ነው የሚኖሩት፡፡ ከየት ተነስተው ወደ የት መሄድ እንዳለባቸው በቅጡ አያውቁትም፡፡ ወደ የት እንደሚሄዱ ማወቅ በሕይወት ላይ ያለውን ተጽእኖ በፍጹም አስበውት አያውቁም፡፡
የግብ ጉዞ የምርጫ ጉዞ ነው - “የትኛውን ጎዳና ብመርጥ ወደ ዋናው የሕይወቴ አላማና ራእይ ያደርሰኛል” የሚል ምርጫ! ግቡን በቅጡ ያላወቀ ሰው የመጣውን ያስተናግዳል፣ ወደተከፈተለት ይገባል፣ ጊዜአዊ ደስታን በሰጠው ነገር ላይ ጊዜውን ያባክናል፡፡
ሕይወት በምርጫ የተሞላች ነች፡፡ ጠዋት በስንት ሰአት ከመኝታዬ መነሳት እንዳለብኝ ከምወስነው ውሳኔ አንስቶ ማታ በስንት ሰአት ወደመኝታዬ መሄድ አለብኝ እስከሚለው ድረስ የምንመርጠው ምርጫና የምንወስነው ውሳኔ በአላማችን ላይ ጣልቃ ይገባል፡፡
“ብዙ ሰዎች የሚያስፈልጋቸው አሳ እንዳልሆነ ሳይገባቸው እድሜ ልካቸውን አሳ ሲያጠምዱ ይኖራሉ” –Henry David Thoreau
“የምትፈልገውን ነገር ካልተከታተልከው አትጨብጠውም፡፡ ካልጠየክ መልሱ ሁልጊዜ የእምቢታ ነው፡፡ ወደፊት ካልተራመድክ ዘወትር ራስህን ባለህበት ታገኘዋለህ” – Nora Roberts
“ግቡ አልደረስ ያለ ሲመስልህ መቀየር ያለብህ ግቡን አይደለም አደራረግህን እንጂ” - Unknown Source

❤66👍27🔥4🎉3😁1😢1
Student Discount!
“ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ለተሰኘው ስልጠና ለተማሪዎች የተደረገ ቅናሽ!
በርካታ የ Highschool እና የ University (College) ተማሪዎች ካላችሁ የገንዘብ እጥረት የተነሳ የስልጠናው ክፍያ ቅናሽ እንዲሰጣችሁ በጠየቃችሁት መሰረት ያንን እድል አዘጋጅተንላችኋል፡፡
በተደረገው ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን ፍላጎታችሁን ከዚህ በታች ባለው የ telegram link ሙሉ ስማችሁንና የምትማሩበትን ትምህርት ቤት ስም መላክና ከቅናሹ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ፡፡

❤31👍7
የባከነ ጊዜ!
⏱️ የተበላሸ ግንኙነት በይቅርታ ይታደሳል፡፡
⏱️ የከሰረ ገንዘብ በብዙ ጥረትና ትጋት ይመለሳል፡፡
⏱️ የተዛባ ጤንነት በህክምና ይስተካከላል፡፡
⏱️ ያጣነው የስራ እድል በሌላ ስራ ይተካል፡፡
⏱️ የባከነ ጊዜ ግን በምንም አይመለሰም፡፡
ይህንን አንዴ ከባከነ የማይመለስ “ጊዜ” የተሰኘ የፈጣሪ ስጦታ በእውቀት፣ በጥበብና በዲሲፕሊን ለመጠቀም የሚያስችለን ስልጠና ተዘጋጅቷል፡፡
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
⏱️ የተበላሸ ግንኙነት በይቅርታ ይታደሳል፡፡
⏱️ የከሰረ ገንዘብ በብዙ ጥረትና ትጋት ይመለሳል፡፡
⏱️ የተዛባ ጤንነት በህክምና ይስተካከላል፡፡
⏱️ ያጣነው የስራ እድል በሌላ ስራ ይተካል፡፡
⏱️ የባከነ ጊዜ ግን በምንም አይመለሰም፡፡
ይህንን አንዴ ከባከነ የማይመለስ “ጊዜ” የተሰኘ የፈጣሪ ስጦታ በእውቀት፣ በጥበብና በዲሲፕሊን ለመጠቀም የሚያስችለን ስልጠና ተዘጋጅቷል፡፡
የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡
እናመሰግናለን!
❤49👍16🎉4🔥2
የባከነ ጊዜ!
“በአንድ በሚፈስ ወንዝ ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ ማቋረጥ አትችልም” ይባላል፡፡ እውነት ነው!
ይህ አባባል ሲተነተን፣ አሁን በእግሮችህ ተራምደህ የገባህበት ወንዝ አልፏል፡፡ ስትገባበት የነበረው ውኃ ቀጥሎ ለሚፈስሰው ውኃ ስፍራውን ለቆ በመሄዱ ምክንያት ተመልሰህ ብታቋርጥ ሌላ ውኃ ነው የምታገኘው፡፡ ወንዙ አንድ ነው፣ ውኃው ግን የተለያ ነው፡፡ ፍሰቱ ተመሳሳይ ነው፣ ወንዙ ይዞት የሚመጣው ነገር ግን የተለያየ ነው፡፡ የአፈሳሰሱ ሂደት ያው ነው፣ የፈሰሰው የውኃው አካል ግን ሌላ ነው፡፡
የጊዜያችንም ጉዳይ እንደዚሁ ነው፡፡
⏱️ የሰዓታት፡- ነግቶ እስኪመሽ የሚመጡትና የሚሄዱት ሰዓታት በተመሳሳይ ስም ይጠራሉ፣ ይዘውት የሚመጡትና ይዘውት የሚሄዱት ምርጫ ግን የተለያየ ነው፡፡
⏱️ የቀናት፡- ከሰኞ እስከ እሁድ ያሉን ቀናት በስም ተመሳሳይ ናቸው፣ ይዘው መጥተው የሚያሳልፉት እድል ግን ልዩ ልዩ ነው፡፡
⏱️ የወራት፡- በየሰላሳ ቀናት የሚቀያየሩት ወራቶች መምጣትና መሄድ አንድ አይነት ነው፣ እነሱም ቢሆኑ ደግሞ የማይገኝ እድልን ይዘው መጥተው ጥርግ ብለው ይሄሉ፡፡
ጊዜ እንዲህ ነው! ሲመጣና ሲሄድ ያለው “አንድ አይነትነት” ያታልላል፡፡ የምንባንነው በወቅቱ ማድረግ የምንችለውን ነገር ማድረግ የማንችልበት ቀን ከመጣና ኋላ ከቀረን በኋላ ነው፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ በጊዜ ለመንቃት የሚያግዝ ስልጠና ተዘጋጅቷልና ተጠቀሙበት፡፡

❤58👍22🔥4