Telegram Web
Forwarded from Deleted Account
ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ የታላቁ የረመዳን ወር ኢድ ሰኞ መሆኑን የሳውዲ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎች አሳውቀዋል

https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው ዓ.ሂ ለዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን!

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
كل عام وأنتم بخير

https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
በኔ በኩል ሀላፊነቴን እወጣለሁ ፀረ ሙስሊም የሆኑ ሚዲያ ፔጅ unlike በማድረግ ቀጥኛለሁ

https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
#Live on telegram

ኸሚሱን ከአል ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ጋር 😍

https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
#Live on telegram

ኸሚሱን ከአል ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ጋር 😍


https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
'' ፍቅርን የተገበሩት ሙሀመድ ናቸው ደምተው ለኡመታቸው እኛም አንድ ነን በፍቅራቸው ''

https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
መዝሀረል ጀማል ❤️

አል ቡርዳ 😍

https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
አብረን ወደ ጀነት

🍃#ዛሬ_ከምታይዋቸው_ውድና_ምርጥ_ቴክስት_አንዱ_ነው

#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ
ሙሉን ለማንበብ

👇👇👇👇
አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኩዋን ደህና መጡ አል-ዒናያ የሀድራ ጀመዓ ቡታጂራ

ለእናንተ ያዘጋጀናቸው ነገሮች
-አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች
-ቂሷዎች እና ሀዲሶች
-ግጥሞች እና የመንዙማ PDF
-አዲስም ሆነ የቆዩ መንዙማዎችን
-የሀድራ ቅጂዎች
- የመንዙማ ፁሁፎች በፎቶ ለፕሮፉይል የሚሆኑ

Join ይበሉ🙏🙏🙏

https://www.tgoop.com/joinchat-U4q9OHoSPqgy3teR
አሰላሙ አላይኩም ለመላው እስልምና ተከታኞች በሙሉ ነገ በቡታጂራ ከተማ ሰላተል ኢስቲስቃ (ዝናብ ሲጠፋ የሚሰገድ ሰላት ) ይሰገዳል በመሆኑም ቡታጂራ እና አቅራቢያዋ ላይ የምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ ነገ የክት (የስራ ወይም አሮጌ ) ልብሳችሁን ለብሳቹ ተገኙ ቦታው ቡታጂራ ኢጅቲማዓ ሜዳ ላይ ሲሆን ሰዓቱ 4 : 00 ሰዓት ይሆናል ሰላቱ ሚጀመረው ሁላችንም በቻልነው አቅም እንገኝ መልዕክቱንም ለሰው እናድርስ ሼር እናርገው ኢንሻአላህ
ግንቦት 23

https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
ስለ ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
መሳጭ የሆነ የሀድራ ላይ ቂሳ!

((ዛሬ ማታ 4 : 00 ሰዓት ይጠብቁን))

ዛሬ በዚህ ቻናል ይጠብቁን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
ኸሚስ ነው እኮ ይታሸቃል ዛሬ
ባንቱ አይደል ወይ እኔ መፈጠሬ
ሀሲዴን ካጠፋ አንቱን መዘከሬ
ላንቱ ፊዳ ሁኜ ይቅለለኝ አፈሬ

👏👏👏👏👏👏👏👏

https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
ነብዩ ሰዐወ ወደ ቀጣዩ አለም ፍልሰታቸው(ስደት) መቃረቡ በተሰማቸው ጊዜ ወደ መስጂዳቸው ሄዱ ለአለማት እዝነት የተላኩት ነብይ ደክመው እና ታመው ነበር ነብዩም ለሰሀቦቻቸው አንድ ጥያቄ ጠየቁ: "ውድ ሰሀቦቼ(ባልደረቦቼ) ሆይ ከእናንተ ከማናችሁም እዳ ካለብኝ ንገሩኝ?" ማንም አልመለሰም ለሁለተኛ ጊዜ ጠየቁ አሁንም ሁሉም ዝም አሉ ለሶስተኛ ጊዜ ጠየቁ በዚህ ጊዜ ከሰሀቦቹ አንዱ ተነሳ እሱም ኡካሻ ነበር "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ በኡደይቢያ ክስተት ጊዜ ግመልህን ስትጋልብ እጄን ወደ አንተ ዘረጋሁ ግመልህ እንድትፈጥን በጅራፍ ልትገርፈው ስትል በጅራፉ ጀርባዬን መተሀኝ መብቴን ጥሰሀል" አላቸው የአላህ መልዕክተኛም "አዎ ጥሻለሁ እኔ ላይ መብት አለህ" አሉት በዚህ ጊዜ ዑመር ረዐ ራሱን መቆጣጠር አቃተው ተነሳና ነብያችን ያደረጉትን ታውቃለህ? ሲሉ ረሱልም ጣልቃ አትግባ ዑመር ይህ የኔ ችግር

https://www.tgoop.com/joinchat-U4q9OHoSPqgy3teR
Audio
አል ዒናያ የሀድራ ጀመዓ

አልከሶ መውሊድ ላይ

የናፍቆቱ ሰፈር አልከሶ ❤️❤️

https://www.tgoop.com/+ayKCEp3lSvllMDNk
#የቁርዓን እና ሀዲስ ውድድር

እነሆ ከዛሬ ማታ ከ2 : 00 ጀምሮ በዚህ ቻናል ውድድሩ ይጀምራል እናም መወዳደር ለምትፈልጉ በሙሉ ስማቹን እና አድራሻቹን በመላክ መወደዳር የምትችል መሆኑን እንገልፃለን

ማሳሳቢያ......

1 ቁርዓኑ ወይም ሀዲሱ ከ1 ደቂቃ እንዳይበልጥ
2, ውድድሩ ለ2 ቀን የሚቆኝ ይሆናል

#ማወቅ ያለባቹ

30% ከተመልካች ሲሆን
70 % ከዳኞች ይሆናል

ውድድሩ ማሸነፍ ምትችሉት በዚህ ሁኔታ ነው ማለት ነው

ሽልማቱ
1ኛ ለወጣ 1gb mb
2ኛ ለወጣ 600mb
3ኛ ለወጣ 300

ለመላክ @Specialiol
@Specialiol

https://www.tgoop.com/joinchat-U4q9OHoSPqgy3teR
#ለማስታወስ

የዙልሂጃ ማለትም የዚህ ወር 9ኛውን አረፋን መፆም ትልቅ አጂር ያለው ነውና ካሁን እሰቡበት። ቀኑም #ጁሙዐ ቀን ነው። ንያው በቀልብ ነው እንዲህ እንላለን (ነወይቱ ሰውመ የውሚ አረፋ)(نويت صوم يوم عرفة)
ቀዷ ያለበት ቀዷውን ካሁን ይፁም።

ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

https://www.tgoop.com/joinchat-U4q9OHoSPqgy3teR
ዛሬ ምሽት በኢትዮ ነሺዳ እና መንዙማ (ethioneshidamenzuma)
ይጠብቁን! ⬇️
https://www.youtube.com/ethioneshidamenzuma/
........ማስታወቂያ........

ቡታጂራ አካባቢ ለምተገኙ የእስልምና ተከታኞች በሙሉ ነገ ማለትም የኢድ _አል አደሃ (አረፋ) በዓል የሚሰገደው በዝናቡ ምክንያት ሀይ እስኩል ሜዳ መሆኑን ተረገጋጧል እናም ሁላችንም በቻልነው አቅም ላለሰማ እናድርስ
በተጨማሪም ሰላቱ ሚጀመረው 2 : 00 ነው ሁላችንም በጊዜ እንገኝ !!!!

https://www.tgoop.com/joinchat-U4q9OHoSPqgy3teR
2025/01/07 15:19:11
Back to Top
HTML Embed Code: