Telegram Web
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሊቨርፑል ደጋፊዎች መርሲሳይድን ይያቀለጡ ነው

"SHARE" @EBS_SPORT1
የእግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ደረጃ ሸንጠረዥ

"SHARE" @EBS_SPORT1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሊቨርፑል ተጫዋቾች ትላን ደስታቸውን ስገልጽ

"SHARE" @EBS_SPORT1
የርገን ክሎፕ ከድሉ በኃላ...

ሊቨርፑሎች ሻምፕዮን መሆናቸውን ተከትሎ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ "በቅርቡ ሁላችንም አንድ ላይ ሆነን ድሉን እናከብራለን ::

ለጊዜው ግን ለዓለም የእንግሊዝ ቻምፕዮን ሊቨርፑሎች መሆናችንን ንገሩ" ሲሉ ተደምጠዋል።

@EBS_SPORT1
ትላንት ምሽት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት

🇬🇧#በእንግሊዝ_ፕርሚየር_ሊግ
ሳውዝሃምፕተን 0-2 አርሰናል
በርንሌይ 1-0 ዋትፎ
ርድ
ቼልሲ 2-1 ማንችስተር ሲቲ

🇪🇸
#በስፔን_ላሊጋ
ኤይባር 1- 0ቫሌንሺያ
ሪያል ቤትስ 1-0 ኤስፓኞል

@EBS_SPORT1
ሻምፒዮኑ ሊቨርፑል በውድድር አመቱ

🏟 ከ 31 ጨዋታዎች
28 አሸነፈ
🤝 2 አቻ ወጣ
1 ተሸነፈ
🅿️ 86 ነጥቦችን ሰበሰበ
🏆 7 ጨዋታዎች እየቀሩ ሻምፒዮን ሆነ

@EBS_SPORT1
አንድሪው ሮበርትሶን ከድሉ በኋላ

"እኛ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሻምፒዮን ለመሆን 13 ሳምንታትን ጠብቀን ነበር ነገርግን ከኛ በላይ ደጋፊዎቻችን ለሰላሳ አመታት ይህን ቀን ሲጠብቁት ነበር "

@EBS_SPORT1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀርመናዊው አለቃ የርገን ክሎፕ
ሊቨርፑል ሻምፕዮን መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ ከSkysport ጋር በነበራቸው ቆይታ ቀዩን ማልያ ለብሰው በቪድዮ ንግግራቸውን ሲያደርጉ"ቃላት የለኝም በጭራሽ እንደዚህ አይነት ስሜት ይሰማኛል ብዬ አልጠበኩም ስሜቱ ጎድቶኛል በቃ ሰዎች ይቅርታ አልቻልኩም ብለው እምባ ተናንቋቸው የነበሩበት ክፍል ጥለው ወተዋል
@EBS_SPORT1
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 31ኛ ሳምንት የተደረጉ ጠቅላላ ጨዋታዎች ውጤት

FT◾️ብራይተን 0-0 ሌስተር ሲቲ
FT◾️ቶተንሀም 2-0 ዌስትሀም
FT◾️ኖርዊች
0-1 ኤቨርተን
FT◾️ዎልቭስ 1-0 ቦርንማውዝ
FT◾️ኒውካስትል 1-1 አስቶን ቪላ
FT◾️ማ.ዩናይትድ 3-0 ሼ.ዩናይትድ
FT◾️ሊቨርፑል 4-0 ክርስ
ቲያል ፓላስ
FT◾️ሳውዝሃምፕተን 0-2 አርሰናል
FT◾️በርንሌይ 1-0 ዋትፎርድ
FT◾️ቼልሲ 2-1 ማንችስተር ሲቲ

@EBS_SPORT1 @EBS_SPORT1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️|| የሊቨርፑል ተጫዋቾች ትንናት ምሽት በጋራ የድላቸውን መረጋገጥ ሲያከብሩ የሚያሳይ ቪዲዮ።

•ሼር➠
@EBS_SPORT1
•ሼር➠
@EBS_SPORT1
LS9200HD_1000HD_OSNtest_wifi7601_30_4_2020.abs
4 MB
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR
1000 HD
2000 HD
3000 HD
4000 HD
9200 HD ባለ 1 ፍላሽ
9300 HD ባለ 1 ፍላሽ ረሲቨሮች OSN መክፈቻ Test ሶፍትዌር ነው የሚሰራው ደግሞ አዲስ በገበያ ላይ እየተሸጡ ያላሉት ብቻ ነው Serial Number ስለመዘገብን የአንድ አመት Canal ሰርቨር በነፃ ሞልተንባቸዋል።
🔥በተጨማሪም Dolby Digital Sound Support ያደርጋል
30_4_2020
@hd_dish_software_zone_bot
Etaye 👑👑

🙏🙏🙏pls vote my pic🗣
🌈🌈🌈📩📩📩
✉️mewdadr yemteflgu inbox👇👇
@skat19

@Habesha_Pictures
Pls vote my pic
Vote vote vote
@chaye41
💫 ለውድ ሙስሊሞች ወንድም እህቶቼ እና ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች:-

🕋 እንኳን ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ!! ዒድ ሙባረክ!!
ማክሰኞ ጠዋት በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውርና ሌሎችም ወሬዎች!
────────────────────────────
▷ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ጃደን ሳንቾ በአምስት አመት ኮንትራት ከስምምነት ደርሰዋል። ተጭዋቹ በግል ጥቅማ ጥቅሞቹ ዙሪያ ከክለቡ ጋር ሙሉ ለሙሉ የተስማማ ሲሆን አሁን የሁለቱ ክለቦችን ስምምነት በመጠበቅ ላይ ይገኛል። ዩናይትዶች በሻምፒየንስ ሊጉ የሙያሳትፋቸውን ቦታ ይዘው መጨረሳቸው ለስምምነቱ ትልቁ ምክንያት ሆኗል። £220,000 ሳምንታዊ ደሞዙ ሲሆን የ7ቁ መለያ እንደሚሰጠውም ይጠበቃል። (ምንጭ: sky)

────────────────────────────
▷ ማንቸስተር ዩናይትዶች የሳንቾ ዝውውርን ለማጠናቀቅ የስድስ ቀናት ግዜ እንዳላቸው ከዶርትመንድ ተነግሯቸዋል። ሁለቱ ክለቦች በ€120m የዝውውር ሂሳብ ላይ በመርህ ደረጃ የተግባቡ ሲሆን €70m አሁን ተከፍሎ ቀጣይ €30m በ2021 እና ተጨማሪ €20m ደግሞ እንደስኬቱ የሚከፈል ሂሳብ ላይ የመጨረሻውን ደረጃ ድርድር በማድረግ ላይ ናቸው። ዝውውሩ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል።
(ምንጭ: Fabrizio Romano)

────────────────────────────
▷ እንዲሁም ዩናይትዶች ለብራዚላዊው መሃል ተከላካይ ገብርኤል ማጋልሄስ ዝውውር የ€27m + €2m ሂሳብ አቅርበዋል። ከክለቡ ሊል እና ከተጭዋቹ ጋር ቀጣይ ድርድሮች ላይ ይገኛሉ። (ምንጭ: napoli magazine)

────────────────────────────
▷ አርሰናሎች ዊሊያንን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ተቃርበዋል። ተጭዋቹ ከቼልሲ የቀረበለትን የሁለት አመት ውል ውድቅ ያደረገ ሲሆን መድፈኞቹ የተሻለ ደሞዝ እና የሁለት አመት ኮንትራት + 1 ውል ሊሰጡት ፈቅደዋል። (ምንጭ: Fabrizio Romano)

────────────────────────────
▷ የአርሰናል ሁለቱ ቁልፍ ሰዎች ኢዱ እና ኪያ ባለፉት ቀናት በዊሊያን ዝውውር ላይ ጥልቅ ውይይት ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን ዝውውሩም አሁን ተቃርቧል። መድፈኞቹ በነፃ ለሚያገኙት ብራዚላዊ ክንፍ በቂ የፊርማ ክፍያ ሊሰጡትም በመስማማታቸው ለዝውውሩ ከተፎካካሪያቸው ቶተንሃሞች ቀድመዋል። (ምንጭ: footyinsider247)

────────────────────────────
▷ በተጨማሪም መድፈኞቹ የባየር ሙኒኩን የ28 አመት ብራዚላዊ አማካይ ፊሊፕ ኩቲንዎ እና የአትሌቲኮ ማድሪዱን የ27 አመት ጋናዊ አማካይ ቶማስ ፓርቴይ ለማስፈረም አሁንም ሂደት ላይ ይገኛሉ። (ምንጭ: Times)

────────────────────────────
▷ የቼልሲው አለቃ ፍራንክ ላምፓርድ አምስት ያክል የክለቡን ተከላካዮች ለሽያጭ ያቀርባል። ሽያጩ ለ23 አመቱ እንግሊዛዊ የሌስተር ሲቲ ግራ ተመላላሽ ተከላካይ ቤን ቼልዊል ዝውውር በቂ ገንዘብ ለማግኘት ያለመ ነው።
(ምንጭ: Times)

────────────────────────────
▷ ቼልሲዎች የሪያል ማድሪዱን ሰርጂዎ ሬጉሊዮንን ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ኤቨርተንን ተቀላቀሉ። ተጭዋቹ ባለፈው አመት የላ ሊጋው ምርጥ ግራ ተመላላሽ ተጭዋች ተብሎ መመረጡ ይታወቃል። ሰማያዊዎቹ ቤን ቼልዊልን ማስፈረም ካልቻሉ እንደ ጥሩ አማራጭ ይወስዱታል። (ምንጭ: Sky Sports)

────────────────────────────
▷ ሆኖም ቼልሲዎች ቤን ቼልዊልን ማስፈረም ካለባቸው የአለም ትልቁ የተከላካይ ዝውውር ሂሳብ እንዲከፍሉ በሌስተር ሲቲ እንደሚጠየቁ ተረድተዋል። (ምንጭ: Mirror)

────────────────────────────
▷ ቦሩሲያ ዶርትመንዶች የ15 አመቱን እንግሊዛዊ የማንቸስተር ሲቲ ክንፍ ጃሚ ባይኖ ጊቴንስን ለማስፈረም ተቃርበዋል። (ምንጭ: Mail)

────────────────────────────
▷ ኢንተር ሚላኖች አሌክሲስ ሳንቼዝን ከማንቸስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። ኢንተሮች ለዝውውሩ ምንም አይነት ገንዘብ የማይከፍሉ ቢሆንም የተጭዋቹ ዩናይትድን የአንድ አመት ደሞዝ £13.5m ወይም £390,000 ሳምንታዊ ደሞዝ የሚከፍሉት ይሆናል። (ምንጭ: Fabrizio Romano)

────────────────────────────
▷ ባርሴሎናዎች አንሱ ፋቲህን አዲስ ውል ለማስፈረም ተስፋ ያደረጉ ሲሆን ኮንትራቱ ላይ የ €400m ውል ማፍረሻ ሂሳብ ለማካተት አቅደዋል። የላ ሊጋው ግዙፍ ክለብ ኔይማርን በPSG የተነጠቁበትን ስህተት ቀጣይ የክለቡ እንቁ ሃብት በሚሉት በፋቲህ ላይ በድጋሚ መድገም አይፈልጉም። (ምንጭ: MARCA)

────────────────────────────
▷ ፌራን ቶሬስ በዚህ ሳምንት በይፋ የሲቲ ተጭዋች መሆኑ ይገለፃል ተብሎ ይጠበቃል። ሆኖም በኮረና ምክንያት ወደ እንግሊዝ ላይመጣ ይችላል። ከዛ ይልቅ የ 20 አመቱ ስፔናዊ ክንፍ ወደ ካታሎን በመሄድ በባርሴሎና የህክምና ምርመራውን አድርጎ ኮንትራቱ ላይ ፊርማውን ያኖራል። (ምንጭ: Sun MartinB)

────────────────────────────
▷ ሲቲዎች ናትናኤል አኬን ከበርንማውዝ በ £41m የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ከወዲሁ ከስማመነት ላይ ደርሰዋል። ሆኖም አሁንም ሌላ መሃል ተከላካይ ለማስፈረም ገበያ ላይ ሲሆኑ የ29 አመቱ ካሊዱ ኩሊባሊ አንዱ ተፈላጊ ተጭዋች ነው። (ምንጭ: ESPN)

────────────────────────────
▷ አርሰናሎች በዚህ የዝውውር መስኮት ላይ ዘጠኝ ያህል ተጭዋቾችን ለመልቀቅ አቅደዋል። ክለቡን ሊለቁ ይችላሉ የተባሉ ተጭዋቾች..
ሄክቶር ቤለሪን
አሌክሳንደር ላካዜቴ
ሶክራትስ
ማቲዮ ጎንዲዚ
ሄነሪክ ሚኪተሪያን
ቶሬራ
ኮላሲናች
ሮብ ሆልዲንግ እና
ሽኮድራን ሙስታፊ ናቸው። (ምንጭ: Daily Mail)
ሚኬል አርቴታ ፊሊፕ ኩቲኒሆን, ቶማስ ፓርቴ እና ዊሊያንን እስኳዱ ውስጥ የመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት አለው። [The Times]

"SHARE" @EBS_SPORT1
ቼልሲ ፔድሮ ከአምስት ዓመት ቆይታ በኋላ ክለቡን ለቆ እንደወጣ አረጋግጠዋል ፡፡

"SHARE" @EBS_SPORT1
👌እስኪ በቤት ውስጥ ሆናቹ
📡Nilesat7°w#ናይልሳት ላይ የሚገኙትን ለመደበሪያ የሚሆኑ የፊልም ቻናሎች እንመልከት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇የፊልም ቻናሎች®
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📺BOX MOVIES (12560V27500)
📺All MBC_pak(11471v27500)
📺Mix (11488H 27500)
📺numidia tv (10922V27500)
📺DARBAKA ACTION (11411H27500)
📺Taxi Elshara (11411H27500)
📺KBS world (11938V27500)
📺Hollywood hor(125642V27500)
📺Zee aflam (11938v27500)
📺Dubai one hd/sd (12418H27500)
📺Zee alwan (11938V27500)
📺Imagine movies (12360v27500)
📺KTV CH2 (11678v27500)
📺B4U Aflam (11938H27500)
📺B4U plus (12226H27500)
📺NJOOM Holly (12564V27500)
👇ለማንኛውም ጥያቄ👇
📡በናይል ሳት ላይ ተፈላጊ የተባሉ ሀገረኛና የውጭ ቻናሎች በቀላሉ በቤትዎ ራስዎ ሰርች የማሚያደርጓቸው ቻናሎች ዝርዝሮች።
👇👇👇👇👇👇👇👇
🌷ሀገረኛ ቻናሎች
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥

📶 FANA HD&SD➝11512 V 27500
📶 WALTA➝11512 V 27500)
📶 ETV HD&SD➝12645 V 27500
📶 ETV MEZNAGNA➝12645 V 27500
📶 ETV LANGUAGE 12521 V 27500
📶 MOE➝12521 V 27500
📶 ARTS ➝11512 V 27500
📶 Afri health ➝11595 V 27500
📶 Tigray tv ➝12645 V 27500
📶 Amhara Tv➝12521 V 27500
📶 Southern Tv➝12521 V 27500
📶 OBN➝12645 V 27500
📶 Addis Tv➝10873 V 27500
📶 Hagerie Tv ➝11512 V 27500
📶 Channel 29➝11636 V 27500
📶 Balageru Tv➝12521V 27500
📶 EBS ➝11512 V 27500
📶 Tv9 Ethio➝12521 V 27500
📶 Asham tv➝11512V 27500
📶 Ethio Lijoch➝11595 V 27500
📶 LTV ➝11512 V 27500
📶 Nahoo ➝11512 V 27500
📶 OBS Tv ➝11512 V 27500
📶 Channel 29➝11636 V 27500
📶 ESAT➝12360 V 27500
📶 ASRAT➝11096 H 27500
📶 Mereja Tv 11636 V 27500
📶 DWTV➝11512 V 27500
📶 OMN➝11595 V 27500
📶 SMN➝ 11636(595) V 27500
📶 VOA ➝12399 V 27500
📶 FIB Tv➝11179 H 27500
📶 Eritrea Tv ➝11747 V 27500
📶 Eritrean satellite ➝11555 V 27500
📶 RTA Eritrea ➝ 12521 V 27500
🌷የሬድዮ ቻናሎች
📻📻📻📻📻📻📻📻

📶Reyot Media (11595 V 27500)
📶BBC Horn Africa(11843 H 27500)
📶DW FM (11512 V 27500)
📶Finote democrac(11595 V 27500)
📶DW A2 (11977 V 27500)ዶቼዌ
📶Fana AM/FM ( 11512 V 27500)
📶Ethiopia radio (12645 v 27500)
📶Amhara Radio (12645 H 27500)
📶Debub FM 100.9 (12521 V 27500)
📶FM 104.1 (12521 V 27500)
📶FM 97.1 12645 V 27500
📶FM 96.3 12687 V 30000
📶Bahidar FM 12645 V 27500
📶OBN radio 12521 V 27500
📶OBN Education 12521 V 27500
📶FM Addis 97.1 (12645 v 27500)
📶ERI radio (11747 V 27500)
📶Radio Erena11679 V 27500
📶Radio Simret 11679 V 27500
📶ERI radio2 (11747 V 27500)
📶ES radio (11219 H 27500)
📶European 12150 H 27500
📶BBC(E)(A) 11483 H 27500
📶X-FM 11595 V 27500

🌷 የፊልም ቻናሎች
📺📺📺📺📺📺📺📺📺

📶Mix ➝11488H 27500
📶BOX MOVIES ➝12562 V 27500
📶NUMIDIA TV ➝10922 V 27500
📶DARBAKA ACTION ➝11411 H 27500
📶KBS world ➝11938 V 27500
📶Hollywood hor➝125642 V 27500
📶MBC 2➝11471V 27500
📶MBC ACTION 11471 V 27500
📶Zee aflam➝11938 v 27500
📶Dubai one➝12418 H 27500
📶Zee alwan➝11938 V 27500
📶Imagine movies➝12360 v 27500
📶KTV CH2➝11678 v 27500
📶B4U Aflam➝11938 H 27500
📶B4U plus➝12226 H 27500
📶OSN ➝11862 V 27500 በኢንተርኔት ብቻ
📶NJOOM Holly➝12564 V 27500
📶Nessma➝12207 V 27500
📶C1 ACTION 12564 v 27500
📺📺📺📺📺📺📺📺
🌷 የተፈጥሮ መዝናኛዎች

🐊AD Nat Geo ➞12226 H 27500
🐊Al jezeera Doc.➞10971 V 27500
🌷የስፖርት ቻናሎች
📺📺📺📺📺📺📺📺
Bein sport new 12604 H 27500
Bein sport HD 11054 H 27500
Ad sport 1&2➝ 12226H 27500
Kuwait sports ➝11678 V 27500
Sharjah sport ➝11013 V 27500
Dubai sports 2&3 ➝ 12418 H 27500
Dubai racing 1➝12322 V 30000
Dubai racing 2➝12418 H 27500
Nile sport ➝11843 H 27500
Program Nat➝11680 H 27500
OnTime Sport 1&2➝10853 H 27500
📺📺📺📺📺📺📺📺📺
🌷 የውጭ ሀገር የዜና ቻናሎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🌐 CNN 12226 H 27500
🌐 BBCW 11766 H 27500
🌐 Al jezeera 10971 V 27500
🌐 CGTN 12015 V 27500
🌐 France 24 (11977 V 27500
🌐 NHK world 12015 V 27500
📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺
🌷 የሙዚቃ ቻናሎች

📶free tv (11900 V 27500)
📶Fm (12604 V 27500)
📶Mazzika(11900V 27500)
📶Med Music HD (11636 V 27500)
📶M Music 11526 H 27500
📶Kurmax music HD 12728 V 27500
📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺
🌷 የኮሮና መረጃ ቻናሎች

❄️Al Jazeera Mubasher ➝10971 V 27500
❄️Palestine Live ➝12645 H 27500
📺📺📺📺📺📺📺📺
🌷 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻናሎች

✟EOTC ➝12521 v 27500
✟EOTCMK➝11555 V 27500
📺📺📺📺📺📺📺📺
🌷የፕሮቴስታንት ቻናሎች

Bethel Tv➝ 10815 H 27500
Jesus wonderful ➝10727 H 27500
CJ tv➝ 11636 V 27500
Holy Tv ➝10815 H 27500
Kale Awadi Tv ➝10815 H 27500
IFA FAYNA TV ➝11555 V 27500
GMM➝11595 V 27500
mar-cil ➝10815 H 27500
Christ Army Tv➝10815 H 27500
Anointing tv ch➝10815 H 27500
Arara Tv➝11595 V 27500
Glory Of God➝11096 V 27500
Vision Tv ➝11179 H 27500
SBN Global➝ 11392 V 27500
EMCITV ➝12686 H 27500
📺📺📺
🌷 የስልምና ቻናሎች
🌙 Zewya11595 v 27500
🌙 Africa 12604 v 27500
🌙Nesiha 11555 v 27500
🌙As sunah 12522 v 27500
🌙Saudi Q 12149 H 27500

ማንኛውን አይነት የዲሽ እቅ በብዛትም ሆነ በፍሬ በቅናሽ ዋጋ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ
👉👉አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ህንፃ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
2025/03/15 04:21:13
Back to Top
HTML Embed Code: