Telegram Web
Audio
ነግሥ፦
0:01 - ሚካኤል ሊቀ መላእክት
0:32 - አርባዕቱ እንስሳ
1:12 - ነቢያት ወሐዋርያት
1:46 - ማኅበረ ቅዱሳን
2:08 - ማርያም እግዝእትነ
2:37 - ረከብኪ ሞገሰ
3:06 - ኀበ ተርኅወ ገነት

3:55 - ስማዓኒ ዜማ
4:58 - ንሽ ስምዓኒ
11:49 - ስምዓኒ ቁም
ማንሻ፦
7:13 - ስቡሕ ወውዱስ ቁም ጉረሮ
7:50 - ስቡሕ ወውዱስ ቁም ጸናጽል
8:36 - ስቡሕ ወውዱስ መረግድ
፪ኛ ማንሻ፦
9:23 - ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ቁም
10:22 - ሃሌ ሉያ ዘውእቱ መረግድ
ነግሥ፦
16:13 - ዳዊት ነቢየ
17:41 - ሚካኤል መልአክ
18:13 - ሰላም ለክሙ
18:54 - ማኅበረ መላእክት
19:28 - ወለወልድ ቃሉ
20:14 - ለገባሬ ኵሉ
21:31 - ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ
22:04 - ወሰላም ለቅዳሴክሙ
22:56 - ሊቃናተ ነድ
23:42 - ወሰላም ለከናፍሪክሙ
24:29 - ሚካኤል ወገብርኤል
25:08 - ሊቀ መላእክት ሚካኤል
25:45 - ንሥረ እሳት ዘራማ
26:23 - ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሡራሑ
26:58 - ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ
27:29 - ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ
28:03 - ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም
28:39 - ምንተ አዐሥዮ
29:09 - ይትባረክ ስምኪ ማርያም (ዘላይ ቤት)
(ለአፉኪ)
30:06 - ለዝክረ ስምኪ
Audio
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
መዝሙር ዘስብከት
❄️❄️❄️❄️❄️❄️
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤ዘእምቅድመ ዓለም ሀሎ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት፤ወተስፋ መነኰሳት፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ።


🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈                 
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

      @EOTCmahlet
    # Join & share #

@Memhir_sirak
ትምህርተ ኅቡዓት.pdf
1.8 MB
በዜማ ከፈለጉ 👇👇👇👇👇

👉 https://www.tgoop.com/EOTCmahlet/7710
Audio
መልክዐ ቅዱስ ሩፋኤል

ከ1 ወንድማችን የተላከ

share

👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

@EOTCmahlet
# Join & share
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
ስርአተ ማህሌት ዘታህሳስ 13 ቅዱስ ሩፋኤል
🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ፡፡በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኅቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያእመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡፡ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም፡፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ገባሬ ኩሉ፦
ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
እስመ ዘይሬእየነ ብነ አብ ብርሃን ምስለ ወልዱ፤ወመላእክቲሁ ቅዱሳን፤እለ ይሔውፁ ቤተክርስቲያን
@EOTCmahlet
መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለአዕጋሪከ በክነፈ ነፋስ እለ ይረውፃ፤አብያተ ግፉአን የሐውፃ፤ሚካኤል የዋህ ወኅሩም እምነ ዓመፃ፤ተኖለው አዕጋርየ ለፍኖተ ስህተት እምዳኅፃ፤ወኀበ ምድረ ጽድቅ ምርሐኒ ከመ እብላዕ ሠርፃ
@EOTCmahlet
ዚቅ
ይሔውፅዋ መላእክት አንተ በሰማያት፤ይሔውፅዋ መላእክት እስመ ማኅደረ መለኮተ ዖድክዋ ዖድክዋ ዖድክዋ ወርኢኩ ስነ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምስእል ወምስጋድ፤ወምለት ሥራየ ኀጢአት ይዕቲ ቅድስት ደብተራ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ነግሥ
ሰላም ለሩፋኤል ለዓይነ ጦቢት ዘፈወሳ፤ዓይኖ ኩሂሎ በሐሞተ ዓሣ፤ለእስማንድዮስ አሠሮ ለመርዓ ጦቢያ ከመ ኢያርኩሳ፤ቤተ ክርስቲያኑ ሜላተ በግዑ ለቢሳ፤በዛቲ ዕለት ቴዎፍሎስ ሐነፃ
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ሃሌ ሃሌ ሉያ ለቤተክርስትያን ቴዎፍሎስ ሐነፃ በጽድቁ ሐወፃ፤እምነ ፀሐይ ይበርህ ገጻ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ሩፋኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ተጸውዖ ዘቀደመ: በአፈ አምላክ አዳም እንበለ ይሰመይ ስመ: ሩፋኤል ምልዓኒ ወወስከኒ ዳግመ: መንፈስ ቅዱሳዌ አዕምሮ እንተ ይፈሪ ሰላመ: ወአምላካዌ ጥበበ ዘየአዱ አቅመ፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ሀበነ ጥበበ፤ጥበበ ወምክረ አእምሮ ሠናየ፤ጸግወነ እግዚኦ
@EOTCmahlet
ወረብ
ጥበበ ወምክረ ሀበነ ጥበበ/2/
አእምሮ ሠናየ ሩፋኤል መልአክ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ሩፋኤል
ሰላም ለቃልከ ዘይደምፅ እመብረቅ:
ለእስትንፋስከኒ እስትንፋሰ መንፈስ ረቂቅ: ሩፋኤል ሐዋርያ ወመልአከ ጽድቅ: ይጸንሑከ እግዚኦ ዕሡራነ በዓል በጻሕቅ: ነዓ ነዓ እምሕላዌከ ምጡቅ ውስተ ቤትከ ዛቲ ክርስቶሳዊት ምርፋቅ፡፡
@EOTCmahlet
አመላለስ
ሩፋኤል ሐዋርያ/፪/
ወመልአከ ጽድቅ/፪/
@EOTCmahlet
ዚቅ
እስመ ለአለም ምሕረቱ ሐውፀነ በበዓልከ፤ሩፋኤል ክቡር አርውየነ እምጣዕመ ቃልከ፤ስፍሐ እዴከ ዲበ ዝንቱ መቅደስ ወካህናት
@EOTCmahlet
ወረብ
እስመ ለአለም ምሕረቱ ሐውፀነ በበዓልከ/2/
ሊቀ መላእክት ሩፋኤል አርውየነ እምጣዕመ ቃልከ/2/
@EOTCmahlet
መልክአ ሩፋኤል
ተወኪፈከ እግዚኦ ዘንተ አምኃየ: ዘአቅረብኩ ለከ መጠነ ክሂል ዘብየ: ሩፋኤል ባዕል እንተ ታብዕል ነዳየ: ዕስየኒ ለፍቁርከ ዕሤተ ሠናየ: ዘዕዝነ መዋቲ ኢሰምዐ ወዘዐይን ኢርእየ፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ
አንተ ዕሥየነ፤ዕሤተ ሠናየ፣ዘዓይን ኢርእየ ወዕዝን ኢሰምዓ፤በውስተ ልበ ሰብእ ዘኢተኃለየ፤ዘአስተዳለወ እግዚአብሔር ለእለ ያፈቅርዎ
@EOTCmahlet
ወረብ
አንተ ዕሥየነ ሊቀ መላእክት ዕሤተ ሠናየ ዘአስተዳለወ እግዚአብሔር/2/
ዘዓይን ኢርእየ ወዕዝን ኢሰምዓ በውስተ ልበ ሰብእ ዘኢተኃለየ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ(ዓዲ)
አንተ ዕሥየነ ሊቀ መላእክት/2/
ዕሤተ ሠናየ ወዕዝን ኢሰምዓ ወዓይን ኢርእየ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ሃሌ ሉያ ይሰግዱ በብረኪሆሙ ወያሌዕሉ ኅሊናሆሙ በጥንቃቄ ወበሐሢሥ፡ ኀበ እግዚኦሙ ንጉሥ፤ቀዋምያን ለነፍሳት፡ እሙንቱ ሊቃናት፡ ዑራኤል ወሩፋኤል፡ ይትፌነዉ ለሣህል: እምኀበ ልዑል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ይትፌነዉ ለሣህል/2/
ለሣህል እምኀበ ልዑል/4/
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ይሰግዱ በብረኪሆሙ ወያሌዕሉ ኅሊናሆሙ በጥንቃቄ ወበሐሢሥ/2/
ኀበ እግዚኦሙ ንጉሥ ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤል/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም ዘሰንበት፦
ተፈሳሕኩ በአፍቅሮ አዕፃዲከ እግዚኦ ጥቀ ፍቁር አብያቲከ እግዚኦ እግዚአ ኃያላን፤ከመ እሰብሕ አኰቴተከ ወእገኒ ለስምከ፤ብርሃነ ብርሃናት ፈጣሬ አዝናማተ፤ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቅከ ዘትሰብክ በአፈ ነቢያት፤እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት፣ ንጉሠ ነገሥት፤ዜናዊ ዓሣዬ ሕይወት

🌿🌿🌿🌿🌿
መዝሙር ዘስብከት
❄️❄️❄️❄️❄️❄️
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤ዘእምቅድመ ዓለም ሀሎ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት፤ወተስፋ መነኰሳት፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ።


🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈                 
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

      @EOTCmahlet
    # Join & share #
Dec 15, 09.09 PM
Super Effect Record
ወልዶ መድኅነ አመላለስ

ወልዶ መድኅነ ንሰብክ/፪/
ወልዶ መድኅነ ንሰብክ ወልዶ መድኅነ ንሰብክ/፪/
Live stream started
Live stream finished (1 minute)
ግጻዌ አመ ፲፫ ለታህሳስ (ሰንበተ ክርስቲያን)

👉👉@misbakze👈👈
Audio
ምስባክ አመ ፲፫ ለታህሳስ (ሰንበተ ክርስቲያን)

🌼🌼🌼@misbakze🌼🌼🌼
ያሬዳውያን:
ውድ የያሬዳውያን ተከታታዮቻችን እንኳን አደረሳችሁ ማህሌተ ሩፋኤል እንዴት ነበር ?
እኛ በጥሩ ሁኔታ አሳልፈናል ። ግን በሚያሳዝን አጋጣሚ የዋናው አድሚን ስልክ በ ታቦት ማክበር ስነ ስርአት ላይ ተሰርቆበታል ስለዚህም 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ 50 ሰው ጌጡ እንደሚባለው ለሱ ለመግዛት ከባድ ስለሆነ  የአቅማችሁን በዚህ አካውንት ያስገቡለት 🙏

1000570423607 - CBE
ዳግማዊ ጥሩነህ አበበ
ያሬዳውያን pinned «ያሬዳውያን: ውድ የያሬዳውያን ተከታታዮቻችን እንኳን አደረሳችሁ ማህሌተ ሩፋኤል እንዴት ነበር ? እኛ በጥሩ ሁኔታ አሳልፈናል ። ግን በሚያሳዝን አጋጣሚ የዋናው አድሚን ስልክ በ ታቦት ማክበር ስነ ስርአት ላይ ተሰርቆበታል ስለዚህም 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ 50 ሰው ጌጡ እንደሚባለው ለሱ ለመግዛት ከባድ ስለሆነ  የአቅማችሁን በዚህ አካውንት ያስገቡለት 🙏 1000570423607 - CBE ዳግማዊ ጥሩነህ…»
Live stream scheduled for
Live stream scheduled for
Live stream started
1000570423607 - CBE
ዳግማዊ ጥሩነህ አበበ
Live stream finished (2 hours)
ያሬዳውያን pinned «🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ሥርዓተ ማኅሌት ዘታህሳስ ቅዱስ ገብርኤል 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡…»
2024/12/25 01:51:20
Back to Top
HTML Embed Code: