ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ አራተኛ ፓትርያርክ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።
የካቲት 25 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ አምላካቸው ሄደዋል ልባዊ ሀዘኔ ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው ኢትዮጵያውያን እገልፃለሁ። ሲሉ ሀዘናቸውን ገልፀዋል።
#Ethiopia
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ

Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎች | EOTC QUIZ
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎችን ይጠይቁ ይመልሱ ይሳተፉ፤ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ፣
ኑ በአንድ ላይ እንማማር!!
ኑ በአንድ ላይ እንማማር!!
የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ዶ/ር አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ በኢትዮጵያ አራተኛ ፓትርያርክ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።
የካቲት 25 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++
#Ethiopia | @EOTCquiz
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
የካቲት 25 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++
#Ethiopia | @EOTCquiz
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎች | EOTC QUIZ
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎችን ይጠይቁ ይመልሱ ይሳተፉ፤ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ፣
ኑ በአንድ ላይ እንማማር!!
ኑ በአንድ ላይ እንማማር!!
ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ !!!
የካቲት 25 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስን እረፍት በመስማቴ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል። ሲሉ በፌስቡክ ገፃቸው አስነብበዋል።
በዚህ ወቅት እሳቸውን ማጣት ከባድ ጉዳት ነው። ነገሮችን በአርምሞ እየተመለከቱ ሀገራቸውን በጸሎት ያግዙ ነበር። ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
#Ethiopia |@EOTCquiz
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
የካቲት 25 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስን እረፍት በመስማቴ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል። ሲሉ በፌስቡክ ገፃቸው አስነብበዋል።
በዚህ ወቅት እሳቸውን ማጣት ከባድ ጉዳት ነው። ነገሮችን በአርምሞ እየተመለከቱ ሀገራቸውን በጸሎት ያግዙ ነበር። ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
#Ethiopia |@EOTCquiz
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎች | EOTC QUIZ
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎችን ይጠይቁ ይመልሱ ይሳተፉ፤ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ፣
ኑ በአንድ ላይ እንማማር!!
ኑ በአንድ ላይ እንማማር!!
አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።
የካቲት 25 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
አቶ አገኘሁ ተሻገር በኢ.ፌ.ድ.ሪ የፌድሬሽን ምክር ቤት ስም በቅዱስነታቸው እረፍት የተሰማኝን ሀዘን እገልፃለሁ ሲሉ አስታውቀዋል።
#Ethiopia | @EOTCquiz
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
የካቲት 25 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
አቶ አገኘሁ ተሻገር በኢ.ፌ.ድ.ሪ የፌድሬሽን ምክር ቤት ስም በቅዱስነታቸው እረፍት የተሰማኝን ሀዘን እገልፃለሁ ሲሉ አስታውቀዋል።
#Ethiopia | @EOTCquiz
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎች | EOTC QUIZ
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎችን ይጠይቁ ይመልሱ ይሳተፉ፤ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ፣
ኑ በአንድ ላይ እንማማር!!
ኑ በአንድ ላይ እንማማር!!
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወበዛቲ ዕለት አእረፈ አብ ቅዱስ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ዘይትአመር በፍፁም አርምሞሁ ወበትእግስቱ ወሀለዉ ሰብእ እለ ይቤልዎ አባ አጋቶን ዳግማዊ
ወዝንቱሰ ቅዱስ ልህቀ በትምህርት ወበተግሳፀ አበው ወኮነ መምህረ ድጓ ወቀመረ መርሐ እውር ወሐዲስ ኪዳን ወእምድህረዝ ሤምዎ ሢመተ ምንኩስና በገዳመ ጣና በ፴ ወ፩ እድሜሁ ወዖደ ብዙኃነ ገዳማተ ወአድባራተ እንዘ ይሜህር ወሶበ ፈፀመ ምንኩስናሁ በሰናይ ግብር ተኀርየ ለዘተአቢ ሢመተ ጵጵስና ወተሰይመ አመ፲ ወ፫ ለጥር በዘመነ ፕትርክናሁ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወሰመይዎ ብፁዕ አባ መርቆሬዎስ ወተግሀ በቀዳሚት ግብሩ ሰናይት
ወሶበ አእረፈ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ተጋብዑ ዓበው ሊቃነ ጳጳሳት ወሤምዎ ለመርቆሬዎስ ሢመተ ፕትርክና እንዘ ይብሉ ይደልዎ ይደልዎ አመ ፳ወ፱ ለነሀሴ ወተአምኅዎ በአምኃ ቅድሳት ወነበረ ዲበ መንበረ አቡሁ ተክለሃይማኖት ወተጋደለ አቢየ ገድለ ወእምድህረዝ ተንስኡ ላእሌሁ እኩያን ሰብእ ወመኳንንተ ሀገር ዘኃደረ ላዕሌሆሙ ጋኔን ወይብሉ ኢንርአዮ ለዝንቱ ሰብእ ወለእመ ሀሎ ዝንቱ ሰብእ በመንበሩ ኢነሀብር ምስለ ቤተክርስቲያን እስመ ኢይገብር ዘንኤዝዞ ወዝንቱሰ ቅዱስ ይብል ከመ አበዊሁ ይኄይሰነ ናድሉ ለእግዚአብሔር እምነ አድልዎ ለሰብእ
ወአብዝኁ ወውኦ ላእሌሁ መኳንንተ ሀገር ወሰደድዎ እመንበሩ ቅድስት ከመ አቡሁ ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ ወእምድኅረ ሰደድዎ ነበረ እንዘ ይፀውም ወይፄሊ በብካይ ወመነና ለተናግሮ እኩይ ወሰናይ ወአርመመ ፍፁመ በዘይኬልህ ዓለም ባህቱ ይነብብ ምስለ አምላኩ ወእምድኅረ ፳ወ፮ ዓመት ተመይጠ ሀበ መንበሩ በፈቃደ እግዚአብሔር ምስለ አኃዊሁ ሊቃነ ጳጳሳት ወተፈስሁ ሊቃውንት ወሰብአ ኢትዮጵያሰ ተፈስሁ አቢየ ፍስሀ ወተቀበልዎ በይባቤ ወበስብሐተ እግዚአብሔር ወነበረ በመንበሩ ቅድስት ምስለ እኁኁ አባ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ወሶበ ተመይጠሰ ሀበ መንበሩ ኢመነና ለአርምሞሁ ፍፅምት ወነበረ በፍፅምና ወሶበ ተፈፀመ ዘመኑ አእረፈ በዛቲ ዕለት ወኪያነሂ ይምሐረነ በፀሎቱ ወበረከቱ ተሐሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን
ሰላም ለመርቆሬዎስ ዘፍፁም ምንኩስናሁ
ወግሩም ቅድስናሁ
እኩያን ሰብእ ሶበ ተንስኡ ላእሌሁ
ሰደድዎ እመንበሩ ከመ ዮሀንስ አቡሁ
በተጋድሎ ነበረ ወአእረፈ ናሁ
ሰላም ሰላም ለመርቆሬዎስ ግሩም
ዘተሰይመ በስሙ ለመርቆሬዎስ ዘሮም
ባህቲቶ አርመመ በኢተናግሮ ፍፁም
በዕለተ እረፍቱ እምድካመ ዝንቱ ዓለም
በረከቱ ቅድስት ትብፅሐነ ዮም
መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ
የተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል ዋና ሥራ አስኪያጅ

@EOTCquiz
ከምሥራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት አድባራት እና ገዳማት ከማኅበረ ካህናት ከሀገረ ስብከቱ ልዩ ልዩ ሠራተኞች እንዲሁም ምዕመናን በዓይነት የተሰባሰበ ዕርዳታ በወቅታዊው ችግር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ !!!
የካቲት 26 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
+++++++++++++++++++++++++++++
ከምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት ጽ/ቤት ሥር ካሉት ገዳማት እና አድባራት ከሀ/ስብከቱ የልዩ ልዩ ሠራተኞች 50% ደሞዝን ጨምሮ በዓይነት በሦስቱም የዕርዳታ ጣቢያዎች ማለትም:- በቆቦ 150 ኩንታል፣ ዱቄት ፣ በሰቆጣ 100 ኩንታል ፣ በወልዲያ 100 ኩንታል እንዲሁም በዋግህምራ ሰቆጣ ልዩ ልዩ አልባሳት ግምቱ 2.1 ሚሊዮን የሆነ የአልባሳት ድጋፍ በጦርነቱ ምክንያት ለተጎዱ አብያተ ክርሰቲያናት ከምሥራቅ ሐረርጌ ከርዕሰ ከተማው ገዳማት እና አድባራት የተዋጣ ግምቱ 6,600 ብር የሆነ ለዐቢይ ጾም ማስቀደሻ የሚያገለግል ጧፍ እና ዕጣን ይህንን ብቻ ሳያካትት በጥቅሉ 3.7 ሚሊዮን ብር በወቅታዊው ችግር ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ተጓጉዞ ተደራሽ ሆኗል ሲል የሀገረ ስብከቱ ሕዝብ ግንኙነት አስታውቋል።

ዜና ዕረፍት
አረጋዊው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ !!!
የካቲት 27 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++
የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከትን ከ30 ዓመታት በላይ የመሩት አረጋዊው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
ብፁዕነታቸው ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የሀገረ ስብከቱ የሥራ ኃላፊዎች ለተሚማ አረጋግጠዋል።
በሦስተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አንብሮተ እድ፣ ጥር 14 ቀን 1972 ዓ.ም. ከተሾሙት ብፁዓን አባቶች አንዱ የኾኑት ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም፤ እስከ ዕርግና ዘመናቸው ከቆዩበት ደብረ ብርሃን ቀደም ብሎ፣ በአርሲ እና በመቐለ አህጉረ ስብከት ተመድበው ጉልሕ ሐዋርያዊ አገልግሎት አበርክተዋል፡፡
“ቃለ እግዚአብሔርን እየተናገርኹ ብሞት ደስታዬ ነው፤” የሚሉት ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም፣ በዕርግና ዕድሜአቸው እንኳ፣ በየወረዳው እየተንቀሳቀሱ ለስብከተ ወንጌል ባሳዩት ትጋት ይታወቃሉ፡፡
በተለይም፣ ባለፉት ዓመታት ቁልፍ የዕቅበተ እምነት ትኩረት በኾነው በፀረ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ተጋድሎ ረገድ፣ የኑፋቄው ወኪል ሰባክያንና ዘማርያን ነን ባዮች ሀገረ ስብከቱን እንዳይዳፈሩ፣ በሰጡት ጥብቅ አባታዊ አመራርና ባደረጉት የቅርብ ክትትልና ቁጥጥር ይታወሳሉ፡፡
በራስ አገዝ ልማትም በርካታ ተግባራትን አከናውነዋል፡፡ ታሪካዊውን የዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ዐደባባይ ይዞታ በማስከበር፣ እንደ ጻድቃኔ ማርያም እና ሸንኮራ ዮሐንስ ያሉ ታላላቅ አድባራትን በማስተባበር ያሠሩትና የከተማው መገለጫ ለመኾን የበቃው ዘመናዊ ኹለ ገብ ሕንፃ በአብነት ይጠቀስላቸዋል፡፡
ከኹሉም በላይ ደግሞ፣ በጸሎታቸውና በአባትነታቸው፣ በተመደቡባቸው አህጉረ ስብከት አገልጋዮችና ምእመናን የተወደዱ አንጋፋ አባት ነበሩ – አረጋዊው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም፡፡

የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት
‹ቅድስት›
‹ቅድስት› ማለት ‹የተለየች፣ የነጻች፣ የከበረች› ማለት ነው፡፡ ይኸውም ጌታችን ጾም የጀመረባት፣ ልዩ፤ የተቀደሰች፤ የከበረች፤ ልዩ፣ ንጹሕ፣ ክቡር በሚኾን በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጾመች መኾኗን ያመላክታል፡፡
ይህች ጾም በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ አራት የተገለጠችው የጌታችን ጾም ስትኾን፣ ስያሜዋና የዕለቷ የምስጋና ሥርዓትም የቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ አምላካችን በገዳመ ቆሮንቶስ ዐርባ መዓልትና ዐርባ ሌሊት በጾመበት ጊዜያት እነዚህ ሦስቱን አርእስተ ኃጣውእ ድል አድርጓል፡፡
ሦስቱ አርእስተ ኃጣውእ የሚባሉትም፡- ትዕቢት፣ ስስትና ፍቅረ ንዋይ ናቸው፡፡ በእነዚህ ሦስት ኃጢአቶች ጌታችን በዲያሎስ በተፈተነ ጊዜ በትዕቢት ቢመጣበት በትሕትና፤ በስስት ቢመጣበት በትዕግሥት፤ በፍቅረ ንዋይ ቢመጣባት በጸሊዓ ንዋይ ጌታችን ዲያሎስን ድል አድርጎታል፡፡
ለእኛም እነዚህን ድል ለማድረግ የምንችልበትን ጥበብ – ጾምን ገልጦልናል፡፡ ትዕቢት ያልተሰጠንን መሻት፣ ስስት አልጠግብ ባይነት ስግብግብ መኾን፣ ፍቅረ ንዋይ ለገንዘብ ሲሉ ፈጣሪን መካድ ነው፡፡ አንደ ክርስቲያን ሦስቱን አርእስተ ኃጣውእ ድል ካደረገ ሌሎችን ኃጣውእ በቀላሉ ድል ማድረግ ይቻለዋል፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤
ወለወላዲቱ ድንግል፤
ወለመስቀሉ ክቡር!!

የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ዶ/ር ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ሣልሳዊ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ !!!
የካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++
የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።
ቅዱስነታቸው በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል የማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እህት ቤተ ክርስቲያን በብፁዕነታቸው ዕረፍት የተሰማንን ሀዘን እንገልጻለን ሲሉ አስታውቀዋል።
#Ethiopia | @EOTCquiz
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
የካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++
የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።
ቅዱስነታቸው በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል የማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እህት ቤተ ክርስቲያን በብፁዕነታቸው ዕረፍት የተሰማንን ሀዘን እንገልጻለን ሲሉ አስታውቀዋል።
#Ethiopia | @EOTCquiz
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎች | EOTC QUIZ
@EOTCquiz
የብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ሊቀ ጳጳስ ሥርዓተ ቀብር ሐሙስ መጋቢት 1 ቀን 2014 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ይፈፀማል !!!
የካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
+++++++++++++++++++++++++++++
በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ሥርዓተ ቀብር ለበርካታ ዓመታት ባገለገሉበት በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በደብረ ብርሃን ከተማ በቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እንዲፈፀም ውሳኔ አሳልፏል።
ሥርዓተ ቀብሩ ሐሙስ መጋቢት 1 ቀን 2014 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና ወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸው በተገኙበት ይፈፀማል።
የብፁዕነታቸው በረከት አይለየን
#Ethiopia | @EOTCquiz
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
የካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም
(ተሚማ/አዲስ አበባ)
+++++++++++++++++++++++++++++
በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ሥርዓተ ቀብር ለበርካታ ዓመታት ባገለገሉበት በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በደብረ ብርሃን ከተማ በቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እንዲፈፀም ውሳኔ አሳልፏል።
ሥርዓተ ቀብሩ ሐሙስ መጋቢት 1 ቀን 2014 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና ወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸው በተገኙበት ይፈፀማል።
የብፁዕነታቸው በረከት አይለየን
#Ethiopia | @EOTCquiz
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
በዚህ ስም ስንማማርበት የነበረው ቻናል ስሙ ተቀይሯልና ወደ ዋናው ቻናል ለመሄድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፤ ጥያቄዎችን በድምጽ ጭምር ማቅረብ ይችላሉ።
ሐዋርያዊ መልሶች
Channel: 👉 @Apostolic_Answers
Group: 👉 @Apostolic_Answers_chat
ሐዋርያዊ መልሶች
Channel: 👉 @Apostolic_Answers
Group: 👉 @Apostolic_Answers_chat
Telegram
ሐዋርያዊ መልሶች
“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“
ነህምያ 6: 3
YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1