Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
የአዳማ ከተማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ፕሬዝዳንት እንዲሁም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እግር ኳስ ደጋፊዎች ጥምረት ጠቅላላ ጉባኤ አባል አቶ ሞሲሳ ለገሰ በደረሰባቸው ድንገተኛ አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።

የቀብር ስነ ስርዓታቸውም ዛሬ ሀምሌ 15/2016 በአዳማ ከተማ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ከቀኑ 7:00 ወዳጅ ዘመዶቻቸው ባሉበት ይፈፀማል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እግር ኳስ ደጋፊዎች ጥምረት ለቤተሰቦቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለስፖርቱ ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን!

ነብስ ይማር!!
Forwarded from WANAW SPORT
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔊 ከዋናው ማዘዝ በጣም ቀላል ነው!

📲 በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ይዘዙን!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
2025/02/22 14:33:51
Back to Top
HTML Embed Code: