Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 6 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://www.tgoop.com/ETCONpWORK

@etconp
👉NEW VACANCY

⚡️Deadline: November 29, 2024

▶️Gender Needed: Male

Vacancies: 2

🏷Education Qualification: Bachelors Degree

Job Title :-Quantity surveyor

Description:

We are seeking a meticulous and skilled Quantity Surveyor to join our team. The primary responsibility of this role is to track and analyze all materials, equipment, and labor used in our projects.

Key Responsibilities:

• Track and document all materials, equipment, and labor used in ongoing and completed projects.
• Collect and analyze data to prepare accurate and detailed Bills of Quantities (BoQs).
• Collaborate with  managers and team members to gather necessary information and ensure accurate data collection.
• Prepare cost estimates and budgets for future projects based on collected data.
• Maintain organized and up-to-date records of all project-related costs and inventory usage
• Ensure compliance with company policies and industry standards.
• Assist in the preparation of project pricing and cost estimates.
• Present findings and reports to management.

▶️Requirements

-Previous Experiance is mandatory
- Bachelor's degree in COTM , drafting, architecture or any other related fields that gives you a skill to understand technical drawing.
- Strong analytical skills with the ability to interpret technical drawings and specifications.
- Excellent communication skills.
- Experience on MS EXCELL.
- Attention to detail and the ability to work under pressure to meet deadlines.

📩Apply via Telegram ,send your documents @Zelalem_14

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 6 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://www.tgoop.com/ETCONpWORK

@etconp
👉NEW VACANCY

⭐️RESIDENT ENGINEER

⚡️Deadline: November 19, 2024

🚧Gender Needed: Male

▶️Vacancies:1

💫Education Qualification: Bachelors Degree

▶️Job Description

🔰Experience on quality control on site A minimum of 1 year experience on site and have Good communication skill.

📩Sende your CV @vibe_consult

@etconp
👉NEW VACANCY

🚧ኮንስትራክሽን ፎርማን

#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa


📜በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ከዚህ ውስጥ 6 አመት በፎርማንነት

Quanitity Required: 3

▶️Minimum Years Of Experience: #9_years

⚡️Deadline: December 7, 2024

📩How To Apply: ለማመልከት ያሎትን መረጃዎች @MarakiEyassu ይላኩ

@etconp
👉NEW VACANCY

❇️Site Engineer

#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa


🏷Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience (experience at international company is an added advantage)

💫Duties & Responsibilties

- Surveying new road construction sites with surveyors, and assessing existing infrastructures for upgrades.
- Designing and recommending improvements to computer-aided design (CAD) software drawings and schematics.
- Provide detail Site information to quantity surveyors, designers.
- Guide operation team as per provided design drawings.

Quanitity Required: 4

▶️Minimum Years Of Experience: #3_years
▶️Maximum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: December 14, 2024

📩How To Apply: Apply by using the provided link👇

https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u

@etconp
👉NEW VACANCY

ሲቪል መሀንዲስ

ፎርማን

ኣናፂ

https://www.tgoop.com/ETCONpWORK

@etconp
👉አሁናዊ ኪነህንጻ

💫አብርሆት ቤተመጻህፍት

🚧አውዳዊ እና የላቀ ጥበብ የሚታይበትን ይህንን ቤተመጻህፍት የመሳሰሉ ብዙ ጥበባዊ ህንጻዎች በከተማችን እንዲሁም በአገራችን ያስፈልጉናል።

Via ዮሴፍ በረደድ

@etconp
👉NEW VACANCY

🚧BIM Draftsman

#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa


🏷TVET Level IV in Drafting or in a related field of study with relevant work experience

💫Duties & Responsibilites

- Will assume the full responsibility of drafting and documentation of discipline specific related works.
- Ability to assist other staff and BIM/Revit Technicians
- Ability to work autonomously or as part of a larger team and able to make design decisions, act on own initiative and operate in a pro-active way

Quanitity Required: 2

▶️Minimum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: December 17, 2024

📩How To Apply: Send Your CV @anduamlak4

@etconp
#ADVERTISEMENT

👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን

🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።

🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️Stone paint
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።

📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
            ስልክ  0977 67 67 90
                      0912 23 04 71

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works

ቴሌግራም:
@antearb
@antearb
👉የግንባታ ቦታ ነጥቦችን መለየት (Site Setting Out) ልየታ ላይ ተቆጣጣሪ መሐንዲሱ ማረጋገጥ ያለበት ነጥቦች

🚧በግንባታ ሥራ ከቦታ መጥረግ ቀጥሎ የሚሰራው ሥራ የግንባታ መስመሮችን (Axis) እና የስትራክቸር መሰረታዊ ማዕከላዊ ነጥቦችን (Center of structures/column) መለየት ነው።

💫ይህ ሥራ የግንባታ ቦታ ነጥቦችን መለየት የሚባል ሲሆን መሐንዲሱ ማረጋገጥ ያለበት ነጥቦች፦

1) የተዘጋጀ ቦታ መሆኑን ፦ የግንባታ ቦታ ነጥቦችን መለየት (Site Setting Out) ከመከናወኑ በፊት ሲባጎ የሚወጠሩባቸው ችካሎች ወይም የጂፒኤስ (GPS) መሳሪያ የሚያመለክትባቸው ነጥቦች ከፍታ (Elevation of setting out strings) በውል እንዲታወቅ እና ተፈጥሯዊ የላይኛው የመሬት ክፍል ያለበት ክፍታ (Top Surface /Elevation/ of Original Ground Level) የተለየ መሆን ስላለበት የግንባታ ቦታ ጠረጋ በሚገባ የተከናወነ መሆኑን እና ተፈጥሯዊ የመሬት የላይኛው ክፍል የተደረሰበት መሆኑ ማረጋገጥ አለበት።

2) መሪ ንድፍ  (site plan) መኖሩን እና በዚያ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን፦ መሐንዲሱ አንድ ሕንጻ የሚያርፍባቸውን መሰረታዊ ነጥቦት (Axis & Center) ልየታ በሚከናወንበት ሰዓት ሕጋዊ የሆነ መሪ የቦታ ንድፍ (site plan) ያለው እና በግንባታ ቦታው ላይ የሚገኝ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።

3) ዋና ዋና ፍርግርግ መስመሮች (main grid/Axis/ lines)፦ የግንባታው ሁለትዮች አቅጣጫዎች (X-axis and Y-axis) የሚገናኙበትን የሚያመለክቱ ፍርግርግ መስመሮች መኖራቸውን፣ ከፍታ ልዩነት አለመኖሩን (water level) ማረገግጥ አለበት። በዚህም መሰረት እርስ በእርሳቸው የሚገናኙበት አንግል እና አንዱ ከሌላው ያለው ማዕከላዊ ርቀት (centerline dimensions) በስትራክቸራል የመሰረት አቀማመጥ ዲዛይኑ (Structural foundation layout) ላይ በተመለከተው ልኬት መሰረት ምንም አይነት የልኬት ክፍተት የሌለባቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ አለበት።

4) የስትራክቸር ክፍሎች መገኛ (Location of Structural Elements):- በዋናነት እያንዳንዱ የስትራክቸሩ ምሰሶዎች/ቋሚ አምዶች ማዕከላዊ ነጥብ(Columns centerline)፣ እና የስትራክቸሩ ምሰሶዎች የሚያርፉባቸውን አካላይ ነጥቦት (Coordinate points)፣ የምሰሶ ጫማ ስፋት (Footings coverage area) የሚያመለክት መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።

5) የአጥር ሥራ (fencing or barbed)፦ በሚቆፈረው የመሬት ክፍል ውስጥ ማየት የተሳናቸው፣ ሕጻናት፣ በጨለማ የሚጓዙ መንገደኞች፣ እንስሳት እንዳይወድቁና አካላዊ ጉዳት እንዳይደርስ፤ በተጨማሪም በግንባታው ክልል ውስጥ የሚገኙ እንደ ሚስማር፣ ብረት፣ እንጨት አይነት ግብአቶች እንቅፋት በመሆን ጉዳት እንዳያስከትሉ፣ ወይም በግንባታ ቦታው ውስጥ ያሉ የግንባታ ግብአቶች፣ ማሽኖች፣ እቃዎች፣ እና ሌሎች ንብረቶች እንዳይዘረፉ ለመከላከል የግንባታ ቦታው የታጠረ ወይም የተከለለ መሆኑ ማረጋገጥም የክትትል መሐንዲሱ ሥራ ነው።

@etconp
👉የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

🚧ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/SG-41/2017

🏷የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1.  በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ለድርጅቶች የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሲሆን ለግለሰብ ደግሞ መታወቂያ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ በማቅረብ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
2.  የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የሚመጣ ተዛማጅ የሆነ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ወይም መታወቂያ እና  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

3.  የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች    መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም ተጫራች ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው ፡፡

4.  ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር አስር በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ጋራንቲ (የባንክ ዋስትና) ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡

5.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ግዥ መምሪያ-1 ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡

6.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዥ መምሪያ-1 የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7.  ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8.  ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
         
          የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግዥ መምሪያ አንድ ቢሮ
          አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ 200 ሜትር ገባ ብሎ
                  አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት-ለፊት
          ስልክ ቁጥር 0118 72 29 91/ 0118-72 29 58

@etconp
👉ክፍት የ ስራ ማስታወቅያ

ሲቪል
ኮተም
አርክቴክቸር
ሰርቨይነግ

https://www.tgoop.com/ETCONpWORK

@etconp
👉NEW VACANCY

🏷Architect/Interior Designer

⚡️Deadline: November 21, 2024

Vacancies: 1

📜Education Qualification: Bachelors Degree

⭐️Job Description

We’re looking for a skilled Architect/Interior Designer to design and render the interior of a mosque and madrasa.

💫Responsibilities

· Develop detailed designs and 3D renderings integrating Islamic aesthetics.
· Ensure designs align with functional and cultural requirements.
· Deliver complete design packages, including floor plans and visuals.
Required Skills
· Proficiency in Revit, 3dsmax, D5 and other rendering tools.
· Strong understanding of Islamic architecture and design.
· Excellent visualization, rendering, and communication skills.

🔰Preferred Qualifications

· Degree in Architecture or Interior Design.
· Experience designing religious or cultural spaces.
· Portfolio showcasing relevant projects.

❇️Benefits

· Opportunity to work on a culturally significant project.
· Potential for future collaborations.

📩To Apply: Send your CV, portfolio, and a brief cover letter to zaradesignstudios@gmail.com Or @Zarra_mn 

@etconp
Ethio Con Work
👉ክፍት የ ስራ ማስታወቅያ ሲቪል ኮተም አርክቴክቸር ሰርቨይነግ https://www.tgoop.com/ETCONpWORK @etconp
👉የዚህ ስራ ቅጥር ለማመልከት

🏷ፒያሳ ከ ኤልያና ሆቴል ወደ እሪ በከንቱ በሚወስደው መንገድ እናት ህንፃ ፊት ለፊት ዋስትና ህንፃ የ ንግድ ማእከል 17ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 3 የ ሰው ሀብት አስተዳዳር ዳይሬክቶሬት በ አካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላቹ!

🌟ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ቅዳሜ ጨምሮ የ ትምህርት ማስረጃ እና የ ስራ ልምድ ዋናው እና ኮፒ ይዘው ይምጡ::

በ አዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የመብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን

@etconp
2024/11/19 18:42:25
Back to Top
HTML Embed Code: