Telegram Web
Forwarded from WINZA BET (NUR)
Football , Aviator , Lady bug , Bingo , Keno እና Vertual game ጨምሮ ብዙ አማራጭ ባለው ዊንዛ ቤት እስከ 2,000,000 ብር 💰💰እየተዝናኑ ገንዘብዎን ያብዙ 🎉

ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ🔥🔥

👇🏻👇🏻👇🏻
winza.bet

ለማንኛውም ጥያቄ
@winzasupport
Telegram: +251949740000
+251907562222

# ቲክቶክ 👉🏻
www.tiktok.com/@winzabet

# ኢንስታግራም 👉🏻 https://www.instagram.com/winza_bet_offical

# ፌስቡክ 👉🏻 https://m.facebook.com/profile.php?id=61569895990418
ከዛሬ ልምምድ የተወሰዱ ምስሎች 😍

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
▪️||አርሰናል አዲስ ተጫዋች ለማስፈረም አንድ እርምጃ ወደ ፊት ቀድሟል።

ወልቭሶች ማትያስ ኩኛን ማጣት ባይፈልጉም የተጫዋቹን ፍላጎት ግን ቅድሚያ ይሰጣሉ።ተጫዋቹ ፍላጎቱ ወደ አርሰናል ማቅናት ነው።

አርሰናል የኩኛ ፈላጊ ቢሆንም ወልቭሶች ግን በክረምቱ ካልሆነ አሁን ተጫዋቹን አሳልፈው መስጠት አይፈልጉም።

ወልቭሶች ለተጫዋቹ የተጨማሪ አመት ኮንትራት ለማቅረብም እንዳሰቡ ተገልፆዋል።

አርሰናሎች ለተጫዋቹ የሚገባውን ገንዘብ ከከፈሉ ወልቭሶች ለመሸጥ ይገደዳሉ።የአርሰናል ፍላጎት ግን ግልፅ ነው።

✍️ Mail sport

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
ኢታን 🌟

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
▪️||ኦሎምፒክ ማርሴዎች ጃኮብ ኪቭዮርን ከ አርሰናል በዚህ የዝውውር ወቅት ማስፈረም ይፈልጋሉ።

[Chris Wheatley]

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
በትልልቆቹ ባርሳና ማድሪድ ተጫውቷል #የጃፓኑ_ሜሲ የሚል ቅፅል ስምም አለው ከቁመቱ ባሻገር የአጨዋወት ስታይሉም ለዚህ አስተዋፅኦ ያለው ይመስለኛል

ሁሌም የሶሴዳድን ኳስ ስመለከት የሚገርመኝ ነገር የታኬፉሳ ኩቦ ወይም ታኬ ምርጥ ፐርፎርማንስና በዝውውር ወቅቶች ከየትኛውም ክለብ ጋር ስሙ አለመያያዙ ነው

አርሰናል የዝውውር መስኮት ሲከፈት ስሙ የማይያያዘው ጫማ ከሰቀሉ ተጫዋቾች ጋር ብቻ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ታኬም ከፐርፎርማንሱ አንፃር ከእኛ ጋ ስሙ መያያዙ ብዙ አላስገረመገኝም በግሌ ጃፓናዊው ጥበበኛ ተጫዋች መድፈኛ ይሆናል የሚል ግምት የለኝም ግን ደግሞ ፊርማውን ማግኘት ከቻልን የክሬቲቪቲም የዴፕዝም ውስንነት ላለበት አርሰናል ጥሩ ሊባል የሚችል ዝውውር ነው

SHARE || @ETHIO_ARSENAL
ለነገው ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ ይህን ይመስላል ።

ይህን አሰላለፍ እንዴት አያችሁት ቤተሰብ !

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
በወልቩስ እና በማቲያስ ኩኛ መካከል እየተደረገ ያለው የኮንትራት የማራዘም ንግግሮች አሪፍ ደረጃ ላይ ደርሰዋል::

- JHON PERCY

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
ብዙ ክለቦች በክረምቱ አንተን ፈልገው ነበር እና አርሰናልን እንድመርጥ ያረገህ ምንድነው?

"አርቴታ እና ኤዱ ማለት እችላለሁ,ከነሱ ጋር ከዩሮ በፊት ብዙ ጊዜ አውርቻለሁ,አርሰናል ትልቅ ቡድን ነው በእቅዳቸው አምኛለሁ እና ይሄ ለኔ ትክክለኛ ነው ብዬ አስባለሁ::"

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
አሽሊ ኮል አርሰናል ለቆ ቼልሲን ከተቀላቀለ ቡሀላ ደጋፊዎች ከሀዲ ነው ማለታቸው የሰጠው ምላሽ

"ሰዎች አልተረዱም እንጂ እኔ ነኝ በብዙ የተጎዳሁት::" ሲል መልሷል

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
እርግጠኛ ሆኜ እናገራለው አርሰናል በዚህ ወር አንድ የፊት መሥመር ተጫዋች አልያም የክንፍ መሥመር አጥቂ ተጫዋች ያሥፈርማል ጥያቄው አሁን የትኛው ተጫዋች ነው በዚህ ወር የአርሰናል ተጫዋች የሚሆነው ነው ?

🇬🇭 Mohamed Kudus
🇨🇲 Bryan Mbuemo
🇪🇸 Nico Williams
🇧🇷 Matheus Cunha

የእኔ ምርጫ ቢገኝ ኒኮ ዊልያምስ የእናንተስ…👇🏼

SHARE @ETHIO_ARSENAL
2025/01/08 20:09:26
Back to Top
HTML Embed Code: