አርሰናል የኢቤሬቺ ኢዜን ዝውውር በተመለከተ ከክሪስታል ፓላሱ ሊቀመንበር ስቲቭ ፓሪሽ ጋር በቀጥታ ለመገናኘት አቅዷል። መድፈኞቹ የ £67.5million የውል ማፍረሻውን ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸው በኋላ ከወዲሁ ከኤዜ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።
አርሰናል የተጫዋቹን ዝውውር እንደሚጨርሱ እርግጠኞች ናቸው። (Mirror)
SHARE @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል የተጫዋቹን ዝውውር እንደሚጨርሱ እርግጠኞች ናቸው። (Mirror)
SHARE @ETHIO_ARSENAL
❤2
አርሰናል በክረምቱ ዝውውር 4ኛ ተጫዋች አስፈርሟል።በበርካታ የአርሰናል ደጋፊዎች ከፍተኛ ውግዘት የገጠመው የኖኒ ማዱኬ ዝውውር አልቋል።አርሰናል ለቸልሲ ከነ ጥቅማ ጥቅሙ ከ50 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ለመክፈል ተስማምቷል።ማዱኬ ከእሁዱ የፍፃሜ ጨዋታ በኋላ በይፋ የአርሰናል ተጫዋች ሁኖ ይፈርማል።
SHARE @ETHIO_ARSENAL
SHARE @ETHIO_ARSENAL
በቅርብ አመታት ከቸልሲ ወደ አርሰናል የተደረጉ ዝውውሮች
✅ 2020: ዳቪድ ሉዊዝ
✅ 2021: ዊሊያን
✅ 2022: ጆርጂንሆ
✅ 2023: ካይ ሃቨርትዝ
✅ 2024: ራሂም ስተርሊንግ (ውሰት)
✅ 2025: ኬፓ
⏳ 2025: ኖኒ ማዱዌኬ=በቅርቡ ሊጠናቀቅ ይችላል
SHARE @ETHIO_ARSENAL
✅ 2020: ዳቪድ ሉዊዝ
✅ 2021: ዊሊያን
✅ 2022: ጆርጂንሆ
✅ 2023: ካይ ሃቨርትዝ
✅ 2024: ራሂም ስተርሊንግ (ውሰት)
✅ 2025: ኬፓ
⏳ 2025: ኖኒ ማዱዌኬ=በቅርቡ ሊጠናቀቅ ይችላል
SHARE @ETHIO_ARSENAL
❤7😁3
ቪክቶር ዮኬሬሽ 🗣 እኔ አለም ላይ ከሚጠቀሱ ምርጥ አጥቂዎች አንዱ ነኝ ። አዕምሮዬ የሚያስበዉ ጎል ማስቆጠር እና ማሸነፍ ብቻ ነዉ ። "
"SHARE @ETHIO_ARSENAL
"SHARE @ETHIO_ARSENAL
❤3💯2🔥1