Telegram Web
Forwarded from WINZA BET (NUR)
ነጎድጓድ ቶርናመንት ( Tournament ) ለመቀላቀል በ 👉🏻 http://winza.bet አካውንት ከከፈቱ በኋላ የተለያዩ አዝናኝ እና ቀላል ጌሞች እየተጫወቱ ዘና እያሉ የምታሸንፉበት እኛ ደግሞ በሽልማት እናበሸብሽዎታለን ።

ለመሸለም [ VERTUAL ] ደጋግመው ብዙ ሲጫወቱ
ነጥብ ይሰበስባሉ ከዛ 16 ውስጥ ይገባሉ ።
16 ውስጥ ለገቡት የምንሸልም ይሆናል 🎉

👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://m.winza.bet/#/casino-agregator

ለማንኛውም ጥያቄ
@winzasupport
Telegram:
+251949740000
+251907562222

የቲክቶክ ገፃችን👉🏻
www.tiktok.com/@winzabet

የኢንስታግራም ገፃችን
https://www.instagram.com/winza_bet_offical
የእንግሊዘ ፕሪመር ሊግ የወሩ ምርጥ ሴቩ እጩዎች ይፋ ሲደረጉ ዴቪድ ራያ ከዩናይትድ ጋር ያዳናት ኳስ ተመርጣለች

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
Ps3
2 joystick
Pes 25
Gta v
Need for speed

  @keepwalkinn
                                   @Ahm3d_Abd

☎️  0941436032

☎️ 0941709429

Channel: @psmarket
የአርሰናል ከፍተኛ አመራሮች ከትናንትናው የብሬፎርድ ድል በኋላ ከብሬንፎርድ አመራሮች ጋር ተገናኘተው ተወያይተዋል።

አርሰናሎች ብሪያን ሙቦሞን ለማዘዋወር የጠየቁ ሲሆን ብሬንፎርዶች 50 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ለጥፈውበታል።

ካሜሮናዊው ሙቡሞ በዚህ የውድድር አመት በ18 ጨዋታዎች 12 ጎሎች ላይ ተሳትፏል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል ከቶማስ ፓርቲ ጋር ኮንትራቱን ለማራዘም እየተነጋገረ ነው። ግን እስከአሁን ከስምምነት አልደረሱም።

ምንጭ :(Arsenal Fantastic News]

አርሰናል እና አርቴታ ግን በዚህ ልጅ ምን አሥበው ነው እንዲህ የተለሳለሱት ?

SHARE @ETHIO_ARSENAL
አሁናዊ የደረጃ ሰንጠረዡ ይህንን ይመስላል 19 ቀሪ ጫወታዎች ይቀሩናል ከእኛ የሚጠበቀው ትልቁ የቤት ስራችን ቀሪ 19 ጨዋታዎችን የፍጻሜ ያህል እያንዳንዱን ጨዋታ እየተጫወትን እያሸነፈን ጉዟችንን መቀጠል ነው ።

በፍጹም ተስፋ አንቆርጥም ሊቨርፑልም ይህንን ብቃት ይዞ እሥከ መጨረሻው አይጓዝም 19 more games to call which include Liverpool, Veating them should be a priority 👏

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ስለ ክሪፕቶ (Forex) እውቀታችሁን ማዳበር ትፈልጋላችሁ ?

በቀላሉ ከ 0 ተነስታችሁ እስከ 50-100$ ትርፍ የምታገኙበትን ጥቆማ የሚሰጥ ቻናል እናስተዋውቃችሁ 👇

https://www.tgoop.com/+PqNxSpGs0pNjYzc0
https://www.tgoop.com/+PqNxSpGs0pNjYzc0
የሚሸጥ playstation አንገዛለን

  @keepwalkinn
                                   @Ahm3d_Abd

☎️  0941436032

☎️ 0941709429

Channel: @psmarket
አርሰናል አጥቂ የሚያስፈርሙት በክረምቱ የዝውውር መስኮት ነው ፤ አሁን ላይ እንደዚህ አይነት ዝውውር መፈፀም ከባድ እና የማይቻል ነው ።

የአርሰናል ዋናው ኢላማ አሌክሳንደር አይሳክ መሆኑ ተዘግቧል ። [ AFCAMEDN.]

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል ቡካዮ ሳካ የጅማት ጉዳት ያጋጠመዉ በመሆኑ ፣ አዲስ የቀኝ ክንፍ ተጨዋች ለማስፈረም ወደ ገበያ እንደወጣ ከሰሞኑ የወጡ መረጃዎች አመላክተዋል። ሳካ ካጋጠመዉ ጉዳት አንፃር እስከ መጋቢት ድረስ ወደ ሜዳ እንደማይመለስ ይጠበቃል ፣ ይህም ለፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ እየታገለ ያለዉን አርሰናል ፣ በእጅጉ ይጎዳል ተብሎ ይጠበቃል።

ነገር ግን አሁን ላይ እየወጡ እንዳሉ መረጃዎች ከሆነ የ 17 አመቱ ኢትሀን ንዋኔሪ በሚቀጥሉት ወራት የሳካን ስፍራ ለመሙላት እንደሚችል ጠንካራ ማስረጃ አቅርቧል ተብሏል። የአርሰናል አካዳሚ ምሩቃን የሆነዉ ኑዋሪ ፣ አርሰናል ብሬንትፎርድን 3-1 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ ያሳየው አስደናቂ ብቃት ፣ አርቴታ አዲስ የክንፍ ተጫዋች ማስፈረም እንደሌለበት ማረጋገጫ ሰጥቷል ተብሏል።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
ጋቢ ከትላንትናው ጨዋታ ቡሀላ ኢንስታግራም ላይ በቀጥታ ስርጭት አዲሱን FC 25 እየተጫወተ በነበረበት ሰዓት አንድ መልዕክት ከላይ ይመጣለታል መልዕክቱም "ቶተንሃም ቆሻሻ ከሆኑ ሳቅ" ይላል

ጋቢሚ ወደ ካሜራው በመዞር ፈገግ ብሏል 😂

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
🚨 አርሰናል ወደ ራሽፎርድ ዝውውር የሚቀላቀለው የተለየ ሁኔታ ካለ ብቻ ነው ፤ ይህም በመጀመሪያ ደረጃ ራሂም ስተርሊንግ በቡድኑ ውስጥ ቦታ ለመፍጠር ወደ ቼልሲ መመለስ ይኖርበታል ።

በይበልጥ ግን አርሰናል ለራሽፎርድ ከ30 ሚሊየን ዩሮ በላይ ለመክፈል ፍቃደኛ አይደሉም ፤ ምክንያቱም አሁን ባለው የተጫዋቹ አቋም የተነሳ ራሽፎርድ ለቡድን ጥልቀት ከመሆን ያለፈ ነገር የለም። ይህንን ሚና መቀበል እና በአርሰናል ቡድን ውስጥ ላለው ቦታ ለመታገል ዝግጁ መሆን አለበት, ይህም ደሞ ዝውውሩ አጠራጣሪ እንደሚያደርገው ተዘግቧል ።[stevek9KS1TV]

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
Martinelli X Kai ! 😝 🤚

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
የ Winza bet አዲስ መተግበሪያ ( application )
install አድርገው ይጠቀሙ
መተግበሪያውን
👉🏻 👉🏻
@Winzabet 👈🏻 👈🏻 ላይ ያገኙታል

Football , Aviator , Ladybug , Bingo , Keno እና Vertual game ጨምሮ ብዙ አማራጭ ባለው ዊንዛ ቤት እስከ 2,000,000 ብር 💰💰እየተዝናኑ ገንዘብዎን ያብዙ 🎉


ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ🔥🔥

👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
http://winza.bet | http://winza.bet

ለማንኛውም ጥያቄ
@winzasupport
Telegram: +251949740000
+251907562222

የቲክቶክ ገፃችን👉🏻
www.tiktok.com/@winzabet
የኢንስታግራም ገፃችን👉🏻
https://www.instagram.com/winza_bet_offical
አርሰናል የሪያል ሶሲዳድ አጥቂ ኩቦን በክረምቱ ለማስፈረም እያሰበ ነው።

ጃፓናዊው ኢንተርናሽናል ተጫዋች የአርሰናልን ፍላጎት አስቀድሞ ያውቃል እናም ወደ አርሰናል ለመቀላቀል ዝግጁ መሆኑ ተዘግቧል ። [ Marco molla ]

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
ሚኬል አርቴታ፡-

“አንድ ሰው ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ ከቻለ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ለቀጣዩ ሲዝን እንዘጋጃለን ።"

ነገር ግን እነሱ ካላደረጉ እና ነጥብ ከጣሉ እኛ ከስራቸው ስላለን የበላይነቱን ተረክበን የሚገባንን እናገኛለን ።" ሲል ተናግሯል ። 👀

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
በርናንዶ ሲልቫ ፦

" እውነታውን አምነን መቀበል አለብን ፤ ዘንድሮ ከአርሰናል እና ሊቨርፑል ጋር ለሊጉ ዋንጫ የምንፎካከርበት አቅሙ የለንም ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
🚨ሰበር ዜና

አርሰናል ከአንድ ተጫዋች ጋር በግል ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል፤ነገርግን ይህን ተጫዋች በጥር የዝውውር መስኮት ማግኘቱ ከባድ ሊሆን ይችላል።

የተጫዋቹ ማንነት ለጊዜው አይታወቅም።[Team News And Ticks]

"SHARE"   @ETHIO_ARSENAL
🏆🤑በbetwinwins ከሚገኙ አስደናቂ ጉርሻዎች ወደሆነዉ ክራሽ ባክ ቦነስ እንኳን በደህና መጡ!
በቀን እስከ 5000 ብር ተመላሽ ያግኙ ይወራረዱ!🥰
🕹  https://t.betwinwins.net/mrthtt6a
📱http://www.tgoop.com/betwinwinset
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ALL STAR Convers
HARUN BRAND
MADE IN VETNAM
siz 36 37 38 39
📞0948686467
📞0920469288
አድራሻድሬዳዋ
አሸዋየገበያመአከል
የቤትቁጥር448

የቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👉

https://www.tgoop.com/harunbrand/461

https://@harunbrand
https://@harunbrand
https://@harunbrand
https://@harunbrand


💬በ inbox  @harunbrand  አዋሩኝ ☎️፣                0948686467
2025/01/09 10:30:36
Back to Top
HTML Embed Code: