ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ፦
" አሁን ሙሉ ትኩረታችን ከአርሰናል ጋር ላለብን ኤፌካፕ ጨዋታ ነው ፤ ጨዋታው ከባድ ይሆናል ግን እንደፍፃሜ ጨዋታ እንዘጋጃለን ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
" አሁን ሙሉ ትኩረታችን ከአርሰናል ጋር ላለብን ኤፌካፕ ጨዋታ ነው ፤ ጨዋታው ከባድ ይሆናል ግን እንደፍፃሜ ጨዋታ እንዘጋጃለን ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
የሚሸጥ PlayStation አሎት?
ማንኛውም ps3 አንገዛለን
📩 @keepwalkinn
@Ahm3d_Abd
☎️ +251941436032
☎️ +251941709429
ገፃችንን
@thepsmarket
ማንኛውም ps3 አንገዛለን
📩 @keepwalkinn
@Ahm3d_Abd
☎️ +251941436032
☎️ +251941709429
ገፃችንን
@thepsmarket
ተደራራቢ እና ፈታኝ ጨዋታዎች ከፊታትችን ተደቅነዋል ስኳዳችን ቢጠብም እንደምንም እያሸነፍን መቀጠል አለብን።
ቀጣይ 4 ጨዋታዎቻችን
ማክሰኞ ከኒዉካስል [ ካራባኦ ካፕ ]
እሁድ ከዩናይትድ [ ኤፌ ካፕ ]
ረቡዕ ከቶትነሀም [ ፕሪሚየር ሊግ ]
ቅዳሜ ከአስቶንቪላ [ ፕሪሚየር ሊግ ]
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ቀጣይ 4 ጨዋታዎቻችን
ማክሰኞ ከኒዉካስል [ ካራባኦ ካፕ ]
እሁድ ከዩናይትድ [ ኤፌ ካፕ ]
ረቡዕ ከቶትነሀም [ ፕሪሚየር ሊግ ]
ቅዳሜ ከአስቶንቪላ [ ፕሪሚየር ሊግ ]
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ብዙ ጊዜ ከዋንጫ ፉክክር ወጣን ብለን ቆርጠን ስንቀመጥ ሊጉ በተለያዩ አጋጣሚዎች አሁንም አላችሁ እያለን ይገኛል
ሊቨርፑል ነጥብ የጣለባቸውን አጋጣሚ ባንጠቀምም እነሱም እኛን ጥለው መሄድ የሚችልቧቸውን አጋጣሚዎች አልተጠቀሙም ወደ ሊቨርፑል ለመጠጋት አሁን ካለው ብዙ መስራት ቢጠበቅብንም ርቀቱ ከዚ አለመብለጡ ጥሩ አጋጣሚ ነው
አሁን ከፊታችን የሚገኙትን 18 ጨዋታዎች አንድም ሳንዛነፍ እራሳችን ላይ ትኩረት አድርገን መቀጠል አለብን
ይህን ለማድረግ አርቴታ እና ቦርዱ የጎደለውን ለመሙላት ዝውውሩን መጠቀም አለባቸው ይህ የጥር የዝውውር መስኮት በጥቂት አመታት ውስጥ ከታዩ ወሳኝ የዝውውር ጊዜያት ወሳኙ ሊሆን ይችላል
ይሄን ተመልክተው አርቴታ እና ቦርዱ ሚጠበቅባቸውን ካልሰሩ ተጠያቂው እነሱ ናቸው አለቀ....
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ !
የሊቨርፑል ቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፥
ኖቲንግሀም ፎረስት [ ከሜዳቸዉ ዉጪ ]
የአርሰናል ቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፥
ቶትነሀም [ በሜዳችን ]
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
የሊቨርፑል ቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፥
ኖቲንግሀም ፎረስት [ ከሜዳቸዉ ዉጪ ]
የአርሰናል ቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፥
ቶትነሀም [ በሜዳችን ]
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
🔄 በየሳምንቱ ሰኞ በ Betwinwins ገንዘብ ተመላሽ ያድርጉ!
🔄መጥፎ ሳምንት ሽልማት እንዲያሳጣዎ አይፍቀዱበዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች ከፍ የተደረጉ ኦዶች!🎉
ይወራረዱ ! ያሸንፉ !
👉https://t.betwinwins.net/mrthtt6a
📱 www.tgoop.com/betwinwinset
🔄መጥፎ ሳምንት ሽልማት እንዲያሳጣዎ አይፍቀዱበዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች ከፍ የተደረጉ ኦዶች!🎉
ይወራረዱ ! ያሸንፉ !
👉https://t.betwinwins.net/mrthtt6a
📱 www.tgoop.com/betwinwinset
Skechers Go Walk Duro
HARUN BRAND
MADE IN VETNAM
siz 40 41 42 43 44 45
📞0948686467
📞0920469288
አድራሻ ድሬዳዋ
አሸዋ የገበያ መአከል
የቤት ቁጥር 448 ❤
የቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👉
https://www.tgoop.com/harunbrand/461
https://@harunbrand
https://@harunbrand
https://@harunbrand
https://@harunbrand
💬በ inbox @harunbrand አዋሩኝ ☎️፣ 0948686467

📊የአርሰናል ተጫዋቾች በዚህ ሲዝን ጉዳት ያስተናገዱ ተጫዋቾች 😬
❌ David Raya
❌ Kieran Tierney
❌ Ben White
❌ Gabriel Magalhaes
❌ Jurrien Timber
❌ Takehiro Tomiyasu
❌ Oleksandr Zinchenko
❌ Riccardo Calafiori
❌ Myles Lewis-Skelly
❌ Declan Rice
❌ Thomas Partey
❌ Martin Ødegaard
❌ Mikel Merino
❌ Ethan Nwaneri
❌ Raheem Sterling
❌ Bukayo Saka
❌ Gabriel Jesus
❌ Gabriel Martinelli
❌ Kai Havertz
📈 አርሰናል በዚህ የውድድር አመት 19 ተጫዋች ተጎድተውበትም አምና እና ዘንድሮ በPL ከ 2️⃣0️⃣ ጨዋታዎች በኋላ ያስመዘገበው ነጥብ፡-
📅 2023/24፡ 4️⃣0️⃣ ነጥቦች
📅 2024/25፡ 4️⃣0️⃣ ነጥቦች
🤔ዘንድሮም ልክ እንደ አምናው የውድድር ዘመን በዚህ ደረጃ በሊጉ 20 ጨዋታዎችን አድርጎ ከዘንድሮው ጋር ተመሳሳይ ነጥብ አለን። ያለፈውን የውድድር ዘመን በአስደናቂ ብቃት የውድድር አመቱ ሲጠናቀቅ አርሰናል የሰበሰበው ነጥብ 89 ነጥብ ሰብስቦ ነበር የውድድር አመቱን የጨረሰው - አንድ አንድ ደጋፊዎች ከወዲሁ ተማርከው እጅ ሰጥተው ከዋንጫ ፉክክሩ ውጪ ሆነናል ማለት ጀምረዋል ከአምናው ምን ተለይተን ነው ግን ? ዋናው ነጥብ በዚህ የውድድር ዘመን ልክ እንደ አምናው እሥከ ደም ጠብታ ለመፋለም ዝግጁ ነን ፣ ጉዳት ላይ የሚገኘው ኮከባችን የቡካዮ ሳካን ቦታ የሚሞላ ሁነኛ ተጫዋች እና አንድ አጥቂ ማዘዋወር ከቻልን ለቀሪው ጨዋታዎች እንደ አምናው ወደ ፍፁምነት መቅረብ እንችላለን። ሊቨርፑል መንገራገጩ አይቀርም እንደ አምናው ከዚህ በኋላ ከጠነከርን ዋንጫውን ወደ ሰሜን ለንደን ለማምጣት አሁንም እድሉ አለ የአርሰናል ደጋፊ ተስፋ ሲያደርግ እንጂ ተስፋ ሲቆርጥ አይተን አናውቅም Never Give up
መልካም ቀን!
SHARE @ETHIO_ARSENAL

በፕሪምየር ሊጉ ጊዜ በማባከን እንደ አርሰናል ብዙ ካርዶች የተመዘዙበት ክለብ የለም ።
1 አርሰናል 9 ካርዶች
2 በርንማውዝ 7
3 ቼልሲ 6
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
1 አርሰናል 9 ካርዶች
2 በርንማውዝ 7
3 ቼልሲ 6
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from WINZA BET (NUR)
የትላንት ( እሁድ ) አሸናፊዎች ታውቀዎል 🎉
ለአሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🔥🔥
ቨርቹዋል ጌሞችን እየተጫወቱ እስከ 30,000 ብር ያሸነፉ 🎉!!
ነጎድጓድ ቶርናመንት ( Tournament ) ለመቀላቀል
በ 👉🏻 http://winza.bet አካውንት ከከፈቱ በኋላ እያበረሩ ዘና እያሉ በቀላሉ የምታሸንፉበት አዲስ ጌም እኛ ደግሞ በሽልማት እናበሸብሽዎታለን ።
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
http://winza.bet | http://winza.bet
ለማንኛውም ጥያቄ @winzasupport
Telegram: +251949740000
+251907562222
የቲክቶክ ገፃችን👉🏻 www.tiktok.com/@winzabet

በተለያዩ አማራጭ እኛ
ጋር ያገኛሉ ::
ምርት የሆነው
አስገብተናል።
አሪፍ ዋጋ አለን።
ቻናል ላይ ያገኛሉ::
https://www.tgoop.com/+AGqxBuQT67FjNWM0
https://www.tgoop.com/+AGqxBuQT67FjNWM0
https://www.tgoop.com/+AGqxBuQT67FjNWM0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የበዓል ቅናሽ
ሁሉም ፕሌስቴሽኖች ላይ ቅናሽ አርገናል
ይደወሉ
📩 @keepwalkinn
@Ahm3d_Abd
☎️ +251941436032
☎️ +251941709429
ገፃችንን
@thepsmarket
ሁሉም ፕሌስቴሽኖች ላይ ቅናሽ አርገናል
ይደወሉ
📩 @keepwalkinn
@Ahm3d_Abd
☎️ +251941436032
☎️ +251941709429
ገፃችንን
@thepsmarket
Forwarded from Winball Betting
ለሁሉም የ ዊንቦል ቤተሰብ እንኳን ለገና በዓል በሰላም ኣደረሳቹ እያልን ለ በዓል ልናበሸብሽዎ የገና ስጦታ ይዘንላቹ መጥተናል🎉🎉🎉
ቀድመው በኣንዴ 500 እና ከዚያ በላይ ዲፖዚት ለሚያደርጉ 1000 ደምበኞች የ 200 ብር ሽልማት እየሰጠን ነው ዕድሉን ይጠቀሙ 💰💰
ለመጫወት 👉 Casino.winball.bet
ጥያቄ ካሎት 👉 @winballcustomersupport
የዊንቦልን ቤተሰብ ኣሁኑኑ ይቀላቀሉ👇
Telegram - www.tgoop.com/winball_sport_betting
Tiktok - tiktok.com/@winball.et
Facebook - facebook.com/winballbetting
በ ዊንቦል ካሲኖ እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!

ካላፊዮሪ በብራይተን ላይ ስለተሰጠው ፔናልቲ ፦
"እውነት ለመናገር ሁኔታውን በደንብ አላየሁትም ነበር ፤, ሳሊባም ወደ እኔ መጥቶ ኳሱን እንደነካው እና ጥፋት እንዳልሰራ ነግሮኛል ፤ ሁኔታው በተረጋጋ ቢታይ የተለየ ውሳኔ ሊሆን ይችል ነበር ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
"እውነት ለመናገር ሁኔታውን በደንብ አላየሁትም ነበር ፤, ሳሊባም ወደ እኔ መጥቶ ኳሱን እንደነካው እና ጥፋት እንዳልሰራ ነግሮኛል ፤ ሁኔታው በተረጋጋ ቢታይ የተለየ ውሳኔ ሊሆን ይችል ነበር ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL