Telegram Web
ዎልቭስ ኩንሀን ለመሸጥ £80 ሚሊዮን ፓውንድ ድረስ ሊጠይቅ ይችላል። 🦶

(edu17burgos , JacobsBen)

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
🚨 ለኩንሃ £80ሚሊዮን ፓውንድ ? 👀

በነገራችን ላይ ለሴሽኮ የተጠየቅነው ሂሳብ ወደ £67ሚሊዮን ፓውንድ አካባቢ ነው ።

የቱን የተሻለ ተጫዋች ነው ብላችሁ ታስባላችሁ ?

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from WINZA BET (𝓝𝓤𝓡)
Winza bet አዲስ መተግበሪያ ( application )
install አድርገው ይጠቀሙ

Football , Aviator , Bingo , Keno እና Virtual game ጨምሮ ብዙ አማራጭ ባለው ዊንዛ ቤት እስከ 2,000,000 ብር 💰💰እየተዝናኑ ገንዘብዎን ያብዙ 🎉

ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ🔥🔥

👇🏻👇🏻👇🏻
winza.bet

ለማንኛውም ጥያቄ @winzasupport
Telegram: +251949740000
+251907562222

Telegram :- https://www.tgoop.com/+zJAKA2KdflRkNDg8

Tiktok :- www.tiktok.com/@winzabet

Instagram :- www.instagram.com/winza_bet_offical

Facebook :- https://m.facebook.com/profile.php?id=61569895990418
አርሰናል በዚህ መስኮት የፊት አጥቂ ለማስፈረም አማራጮችን በንቃት እየፈለጉ ነው ነገርግን ለውሳኔ አይቸኩሉም ። እነሱ ማስፈረም የሚፈልጉት ተጫዋች የፋይናንስ ውሎች እና ተጫዋቹ ከቡድኑ ጋር ያለው ብቃት ተስማሚ ከሆኑ ብቻ ነው። (skysports_sheth)

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
▪️|| የ ጤና ተጫዋቾች አያስፈልጉንም !

- ሰፈር ጠዋት ጠዋት ኳስ ስንጫወት በ ዕድሜያቸዉ ገፋ ያሉ ዝምብለዉ ሮጥ ሮጥ ብለዉ ለመግባት የሚጫወቱ ሰዎች አሉ ። ከእነዚህ ተጫዋቾች ጋር ስትጫወት ጎል እንዲያገቡ አትጠብቅም ፣ እንዲከላከሉ እንዲሮጡም አትጠብቅም ። ብትጠብቅም አታገኝም ። እነዚህ ሰዎች ለጤና የሚጫወቱ ይባላሉ ። አርሰናል ባለፉት አመታት እንደዚህ አይነት የጤና ተጫዋች ሲያስፈርም አይተናል ። አሁን ላይ ዝዉዉር ሊዘጋ የተወሰኑ ቀናት ይቀራሉ ። የ ራሂም ስተርሊንግ ፣ ኔቶ አይነት ከዚህ በፊትም ብዙ አይነት ዝዉዉሮች አይተናል በጭራሽ ከዚህ በኋላ አያስፈልጉንም ።

- ዕድሜዉ የሄደ የጨረሰ የተገፋ ለመጫወት ሙድ የሌለዉ ፣ ለቡድኑ ምንም የማይጨምር ቁጭ የሚል የጤና ተጫዋች ቡድኑ ከፈለገ በደጋፊነታችን ራሱ ማዘን አለብን ። በቃ ይሄ ቡድን ከፍ የሚያደርገዉ የተለየ quality የሚሰጠዉ ተጫዋች ready made የሆነ እና ቀጥታ ቋሚ አሰላለፍ የሚገባ ተጫዋች ነዉ የሚፈልገዉ ።

- እሹሩሩ ለማለት ያሉት ብዙ አትክን ተጫዋቾች በቂ ናቸዉ ። በክረምቱ ያስፈረምነዉ ራሂም ስተርሊንግ አሁን ለጤና ነዉ የሚጫወተዉ ፤ ቡድኑን ለማገዝ የሚገባ ሁላ አይመስልም ። ስለዚህ እንደዚህ አይነት ተጫዋች መሰብሰብ የተሰራዉን ማፍረስ ነዉ ። በእዉነት አመራሩ እና ክለቡ እንደዚህ አይነት ስራ በድጋሜ የሚሰሩ ከሆነ ለቡድኑ ፣ ለደጋፊዉም አያስቡም ። እኛም ቁርጣችንን አዉቀን እንተዋለን ። ግን በቀጣዮቹ ቀናት ለቡድኑ ህልዉና ብቻ ሳይሆን ለእኛም ድጋፍ እንዳይቆም ቀጣይነት እንዲኖረዉ የሚሰሩትን እናያለን ። 10 ቀናት የቡድኑን የወደፊት አቋም ያሳየናል ።

• ለ አሁን ግን የጤና ተጫዋች በቅቶናል ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
🥶

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
▪️||አርሰናሎች የሴስኮን ዝውውር አልተውትም ሁኔታዎችን በቅርብ እየተከታተሉ ነው።

[plettigoal]

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
በዚህ ሰዓት አርቴታን የሚወቅስ ደጋፊ ግን ጤነኛ አይመስለኝም !

ሙሉ ለሙሉ ተጠያቂ የምላቸውም ጥፋተኛዎቹም የክለቡ ባለቤቶች ናቸው ! ምን ያህል የተጫዋች እጥረት እኮ እንዳለብን በባለፈው በቪላው ጨዋታ ራሱ ተመልክተናል።

የግዴታ ቅያሪ በሚመስል መልኩ እንቅልፍ ላይ የነበረው ስተርሊንግ ወደ ሜዳ እስኪገባ ድረስ ! አርቴታ እንግዲ ስኳዱ እስካልሰፋለት ድረስ ከዚህ በላይ ምንም ማድረግ አይችልም !

እንደምናየው ሌሎች ተፎካካሪ ቡድኖች ክፍተታቸውን በሚገባ እየሸፈኑ ነው።ስኳዳችን የሳሳው እኛ ግን አሁንም ዝምታን መርጠናል !

የክለባችን ባለቤቶች ወይ ክለቡን ይሽጡልን 🙏 ክለቡን ወደ ከፍታ ለመመለስ የአርቴታ ብቻ ሳይሆን እነሱም የቋጠሩት ኪሳቸውን ያለ ስስት መጠቀም አለባቸው !.

ለስሙ በጣም ሀብታም ናቸው !

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
ሳንቼዝ ዋት (የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች):

"አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ 2ኛ ደረጃ ላይ ናቸው ነገር ግን በተመሳሳይ ሰአት በሶሻል ሚዲያው ላይ በፕሪሚየር ሊጉ የወረደ ቡድን ናቸው!"

አትስማሙም?

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
European nights are back

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Uhhh😴

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
Myles Lewis-Skelly

ከአካዳሚ ካደገ በኋላ ነገሮች አልጋ በአልጋ ሆነውለታል
💰እያሳየ ከሚገኘው ብቃት ትልቅ ሳምንታዊ ደሞዝ ቀርቦለታል
💵በታላቁ ቻምፒዮንስ ሊግ መድረክ በዚህ እድሜው የአርሰናልን ማልያ ለብሶ ተጫውቷል ።

📦 በሊጉ ደግሞ ደጋግሞ የመሰለፍ እድል አግኝቷል

በትናንቱ ምሽት የእግር ኳስ ጸሀፊዎች መሀበር ፕሮግራም ላይ ከአርሰናል የምንግዜውም ሌጀንዶች ጋር በፕሮግራሙ ላይ የታደመ ብቸኛው አሁን ካሉት የአርሰናል ተጫዋቾች ሌዊስ ስኬሊ ነበር

ይህ የ 18- አመት ተስፈኛ ከ Arsene Wenger, Thierry Henry, Dennis Bergkamp, Ray Parlour እና David Seaman ጋር በትልቅ ፕሮግራም መታደም ችሏል ።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
🗣️ ሚኬል አርቴታ: "ፈተናዎችን መጋፈጥ እወዳለሁ!"

🎙"በተለይ ትልልቅ ፈተናዎችን መጋፈጥ ፣ የምታደርገውን ነገር መውደድ አለብህ የምታደርገውን ነገር በዙሪያህ ያለ ሰው የማይወደው ከሆነ፣ እኔ በጣም አስቸጋሪ ሰው እንደሆንኩ አስባለሁ እኔ ሁሌም አብሮኝ ለመስራት የሚፈልግ ሰው ሁሌም ሥራውን መውደድ ለመለወጥ [ዝግጁ መሆን]፣ አለበት ምክንያቱም በጣም ጠያቂ ስለሆንኩ የምንሰራውን ሥራ እንዲወዱት እፈልጋለሁ።

🗣️ሚኬል አርቴታ እሱ ላይ ተጽእኖ ሥለፈጠረበት ሰው፦

🎙"በባርሴሎና እያለሁ ዩዋን ክራይፋ ትልቁ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰው ነበር እናም በባርሴሎና አካዳሚ የሚሰሩ ሁሉም አሰልጣኞች በፍልስፍናቸው ተመሳሳይ ነበሩ ፤ እኔም በእርሱ የአጨዋወት ታክቲክ ዘይቤ በፍቅር ወድቂያለሁ!"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
🎙Jamie O'Hara: ለሳካ መጎዳት የመጀመሪያው ተጠያቂ ማንም ሳይሆን አርቴታ እና አርቴታ ነው፦

🗣"ጉዳቱ የማይቀር ነበር እና ሚኬል አርቴታ ለሳካ መጎዳት ሃላፊነቱን እና መውሰድ አለበት።" 😳

🗣“ተጫዋቾች ላይ [ጉዳት] ሁልጊዜ ሊከሰት ይችላል ነገር ግን አርሰናል ቤት የምናየው ጉዳት ግን ከግዜ ወደ ግዜ አሳሳቢ ሆኗል ለዚህ ደሞ ትልቁ ተጠያቂው አርሰናል እራሱ ነው። የሳካን ጉዳት ብንመለከት ሚኬል አርቴታ እሱን በሁሉም ጨዋታ ላይ ይጠቀመዋል እንደ ካራባኦ ካፕ ባሉ ጨዋታዎች ላይ ጨምሮ ሌላ የእሱን መጫወት የማትፈልጉባቸውን ጨዋታዎች ጨምሮ በየሳምንቱ በሳምንት ሁለት ግዜ ያጫውተዋል።"

🗣"በእነዚያ ቀለል ያሉ የውድድሮች ቀደምት ዙሮች በሁሉም የካራባኦ ካፕ ጨዋታዎች ሳካ ተጫውቷል ብዬ አላምንም ተጫዋቾችን እያፈራረክ ያሉህን ተጫዋቾች በመቀያየር ጥምቅ ላይ መዋል አለባቸው፣ ያለበለዚያ መዘዙ ብዙ ነው።"

🗣"አርሰናል በሜዳው ላይ ቡካዮ ሳካ ለክለቡ የሚሰጠውን ጥቅም ምን እንደሆነ አውቃለው አርሰናል በቡካዮ ሳካ ላይ በእጅጉ እንደሚተማመን አውቃለሁ ነገር ግን ይህ ሁሌም ሊከሰት ነበር። ለጉዳቱ ተጠያቂው አሰልጣኙም ሆኑ የጨዋታዎች ዝርዝር ይመስለኛል።"

👀በ Jamie O'Hara ሀሳብ ትስማማላችሁ?

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ማርቲን ኦዴጋርድ በዚ ውድድር አመት በ90 ደቂቃ በአማካኝ 66 ኳሶችን የሚነካ ሲሆን 34%(23) የሚሆኑት በሜዳው ጠርዝ ላይ የሚነካቸው ኳሶች ናቸው

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
🚨አንዳንድ የአርሰናል የ ዝዉዉር የረጅም ጊዜ ኢላማዎች ቻምፒዮንስ ሊግ የሚጫወት ክለቦች ዉስጥ በመሆናቸው አርሰናል የሚያደርገዉን ድርድር የበለጠ ፈታኝ ያደርገዋል ።

እነዚህ ክለቦች ለመሸጥ ፍቃደኞች አይደሉም እና ቢሆኑም በጥር የዝውውር ከፍተኛ ክፍያ ሊጠይቁ ይችላሉ። [ Dharmesh Sheth ~ sky sport ]

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ክለባችን በዚ ውድድር አመት በመሀል ላይ እድል በመፍጠር 19ኛ ነው

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
ኢማኑኤል ፔቲት ፦

" የፕሪሚየር ሊጉ ፉክክር ገና አላለቀም ፤ አርሰናል የሚመለስበት እድል አለው ፤ እኛም በ1998 ዋንጫ ስናሸንፍ እንደዚሁ ሁኔታ ውስጥ ነበርን ።" ሲል ተናግሯል ። 👀

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
መልካም እድል!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ።   መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹  https://t.betwinwins.net/mrthtt6a

📱http://www.tgoop.com/betwinwinset
🎙️ ኢማኑኤል አዴባዮር ስለ ተስፈኛው የአርሰናል የግራ ፉልባክ ማይልስ ሌዊስ ስኬሊ በቶትንሃም ጨዋታ ላይ ሥላሳየው ብቃት ፦

🗣"ወጣት ተጫዋች ሆነህ እንደዚህ ባሉ ትልልቅ የደርቢ ጨዋታዎች ላይ መጫወት በእውነት ህልም ነው። እሱ ምን ያህል በራስ መተማመኑ ከፍ ያለ ተጫዋች እንደሆነ አይተናል በዚህ እድሜ የዚህን ያህል በራሥ መተማመን ከድንቅ ብቃት ጋር ማየት በጣም ቆንጆ ነገር ነው።"

🗣"ነገር ግን ወጣት ሆነህ በጣም በራስ መተማመንህ ከበዛ አንዳንድ ጊዜ ወደ ስህተት ሊመራዎት ይችላል።"

🗣"እውነት ለመናገር ይህ ወጣት ተጫዋች ወደፊት ትልቅ ቦታ መድረስ የሚያሥችል አቅምም ብቃትም አለው በዛ ላይ አብረውት የሚጫወቱ እንደ ቶማስ ፓርቲ እና ቤን ዋይት የመሳሰሉ በእግር ኳስ ጨዋታ ልምድ ጠገብ ተጫዋቾች ከጎኑ አሉት ወጣት ሆነህ እንዲህ እንደ ቶማስ ፓርቴ እና ቤን ዋይት ከመሳሰሉ ተጫዋቾች መማር እና ትምህርት መውሰድ ለወደፊት ህይወትህ ትልቅ መሠረት ነው ስኬሊ ከእነሱ ልምድ መውሰድ አለበት።"

🗣"ስኬሊ አሁን ባለው ብቃት እና በራሥ መተማመኑ በዚህ መንገድ ከቀጠለ በእርግጠኝነት ረጅም እና የተሳካ የእግር ኳስ ህይወቱን ያረጋግጣል።"

SHARE @ETHIO_ARSENAL
2025/01/22 05:31:25
Back to Top
HTML Embed Code: