የአርሰናል ዋነኛ የአጥቂ መስመር ኢላማ የሆነው ቤንጃሚን ሼሽኮ አርሰናል መቀላቀል እንደሚፈልግ አሳውቋል ነገር ግን በዚህ የዝውውር መስኮት የመሆን እድሉ ጠባብ ነው!
አርሰናል በአማራጭነት በአጥቂ መስመር ላይ ቪክቶር ዮኬሬሽ ፤ ቪክቶር ኦሲሜን እና ኢጎር ጄሱስ አይነት ተጨዋቾችን ይዟን።
[THE STANDARD]
SHARE | @ETHIO_ARSENAL

🚨 አርቴታ በዛሬው የልምምድ ፕሮግራም ላይ በብራዚል ሙዚቃ " ሳምባ " ልምምዳቸውን እያሰራቸው ይገኛል ። [ Simon Collings ]
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
▪️|| የ አዳም ኪይስ አስተያየት !
* ብዙ ጊዜ ሀሳቦቹ ሙሉ በሙሉ ትክክል የሆኑ እና የሚያስማማኝ ብሎም እዉነታዉን የሚናገረዉ አዳም ኪይስ ስለ አርሰናል ዝዉዉር ኢላማዎች ይሄን ብሏል !
" ማቲያስ ኩኛ ወደ አርሰናል ቢመጣ በቶሎ አንድ አንድ ነገሮችን ማበርከት ይችላል ነገር ግን ለረጅም ጊዜ ዕቅድ ይሆናል ወይ የሚለዉን እርግጠኛ አይደለዉም ። ጎሎችን እና አስሲቶችን ያመጣል ግን ምን ያህል ጊዜ ድረስ ይዘልቃል የሚለዉ ጥያቄ ነዉ ። ለእኔ ኩኛ አጥቂም አይደለም የ መስመር ተጫዋችም አይደለም ነገር ግን በማጥቃት በኩል ብዙ የተለያዩ አማራጮችን ይሰጣል ። "
" ቤንጃሚን ሴስኮ - አርሰናል በክረምቱ የዉል ማፍረሻዉን ለመክፈል ፈቃደኛ ነበር ። 55 ሚሊዮን ፓዉንድ ነበር አሁን ጥር ስለሆነ 67 ሆኗል ። በጥር ወር እንደዚህ አይነት ተጫዋች የተጋነነ ገንዘብ አይደለም ። አጥቂዎች ከ ተከላካይ በላይ ገንዘብ ያስወጣሉ ። ነገር ግን አርሰናል አጥቂ ገዝቶ ስለማያዉቅ ዋጋዉን ረስቶታል ። "
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

▪️ጋብርኤል ማርቲኔሊ፡ "አሁን ከዚህ የተሻለ ነገር ምን ትፈልጋለህ? ምንም አልፈልግም።
ቤተሰቦቼ ደና ናቸው፣እኔም ሙሉ ጤነኛ ነኝ፣ ከሁሉም በላይ ግን በአለም ላይ ወሳኝ ምርጥ ከሚባሉ ክለቦች አንዱ በሆነው በአርሰናል ነው የምጫወተው አሁን ላይ በህይወቴ ውስጥ ካሉት ነገሮች በምንም የምለውጠው ነገር የለም።"
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL

🚨 ማትያስ ኩንሃ ከዉልቭስ ጋር እንዲሁ በአዲስ ኮንትራት ላይ ከስምምነት ደርሶ ነበር ነገርግን ወደ አርሰናል የመዘዋወር ጥሩ እድል እንዳለው ስላወቀ ኮንትራቱን ከመፈረም ተቆጥቧል።[Team News And Ticks]
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
🚨 ማትያስ ኩንሃ ወደ አርሰናል ለመዘዋወር የሚችለውን ሁሉ እያደረገ ነው።
አርሰናል ለኩንሃ የተጋነነ ዋጋ የማይከፍል ሲሆን ዝውውሩን አሁንም እያጤኑት ነው።
ዝውውሩ የመፈፀም እድሉ 50/50 ነው።[Team News And Ticks]
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
አርሰናል ለኩንሃ የተጋነነ ዋጋ የማይከፍል ሲሆን ዝውውሩን አሁንም እያጤኑት ነው።
ዝውውሩ የመፈፀም እድሉ 50/50 ነው።[Team News And Ticks]
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ETHIO ARSENAL
▪️|| እዉን አርሰናል ማቲያስ ኩኛ ያስፈልገዋል ? - የዝዉዉሩ ወሬ በጣም Early stage እንደሆነ አዉቃለሁ ነገር ግን ብዙ ነገር ከ rumour ነዉ የሚጀምረዉ ። ባይሳካ እንኳን አርሰናል ምን አይነት ተጫዋች እንደሚፈልግ ማሳያ ነዉ ። ማቲያስ ኩኛ የመጀመሪያ ቦታዉ በ profile እንደተቀመጠዉ striker ነዉ ። ነገር ግን left winger ፣ ወጣ ያለ ወይም ይሄ Right Far winger…
▪️|| ማቲያስ ኩኛ የፊት አጥቂ ወይስ የ መስመር አጥቂ ?
- ከዚህ በፊት ስለ ማቲያስ ኩኛ አስፈላጊነት ከላይ reply ያደረኩተትን ጥልቅ ፅሁፍ ፅፌላችሁ ነበር ። መልስ ብላችሁ ማየት ትችላላችሁ ። ነገር ግን አሁንም አርሰናል ማቲያስ ኩኛን በምን አይነት መልኩ እንደሚፈልገዉ ግልፅ አልሆነልኝም ። ማቲያስ ኩኛ ለእኔ ከፊት አጥቂ ይልቅ ከ አጥቂ ጎን የሚጫወት የ መስመር ተጫዋች ነዉ ። እንደዉም more ለ attacking midfield የቀረበ የ መስመር ተጫዋች ነዉ ። ከ ቤንያሚን ሼሽኮ ጋር የተለያየ profile ያላቸዉ ተጫዋቾች ናቸዉ ። አንድ ቡድን ቢሆኑ እንኳን አብረዉ መጫወት የሚችሉ ናቸዉ ።
- ስለዚህ አርሰናል በኩኛ ገፍቶ ከሄደ እንደ መስመር አጥቂ እና versatile በመሆኑ መሆን አለበት እንጂ የ ሼሽኮን ዝዉዉር የሚያቆም መሆን የለበትም ። ማቲያስ ኩኛ ግን 9 ሆነ ማለት የ ጋብሬል ጄሱስ አይነት አጥቂ ሊሆን ነዉ ። እኛ ደግም አሁን ላይ ብዙ ጊዜዉን ሳጥን ዉስጥ ተከላካይ መሀል የሚያሳልፍ እንጂ እየወጣ ቦታዉን ክፍት የሚያረግ ተጫዋች ተጠቅመን አይተናል ። የ ሀላንድ አይነት ሰዉ ያስፈልጋል ። ሼሽኮ ለ ሀላንድ የቀረበ በተጨማሪ ኳስ የሚችል በቴክኒክ የላቀ የረጅም ጊዜ ዕቅድ የሆነ አጥቂ ነዉ ። ስለዚህ ኩኛ ምንአልባት ቢመጣ እንኳን የእነ ትሮሳርድ ጋቢን ቦታ ለመሸፍን እንጂ እነ ሼሽኮ አሊያም አይዛክ ቀርተዉ ትክክለኛ 9 ቁጥር ለመሆን ነዉ ብዬ አላስብም መሆንም የለበትም ። 80ም የሚያስወጣ አይመስለኝም ።
ኩኛን አምጥቶ እስከ ዉድድሩ አመት መጨረሻ አፈራርቆ ተጠቅሞ ክረምት እንደ ሼሽኮ አይነት መጥቶ እሱን ወደ መስመር ለማዉጣት ከሆነ ያወጣል ካልሆነ Let's see...ይሄም ከሆነ ነዉ በ አርሰናል ዝዉዉር ኩኛም ላይሳካ ይችላል ።