Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
እንግዲህ ህዝበ ክርስቲያን ደቂቀ ጽዮን የሆናችሁ ውሉደ ብርሀን በጌታችን አምላኻችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛ…

በተደጋጋሚ የነዚህ ልጆችን እነአ የእውቀት አባታቸው የሆነ የመጅሊሲ አባል የሆኑት ኡስታዝ እንግዲህ ከመምህራቸው የተማሩትን ነው።

በዛሬ በመግለጫ እፎይ እራሱን እንዲያክም የሚያደርግ ስራ ተሰርቷል ምንድነው የሚባል በሙስሊሙ በኩል ያሉ አቃቤ እምነቶች ስድባቸው መሳለቃቸው እንደ እራስ መከላከል መቆጠሩ እጅጉኑ ያሳፍራል።

እፎይ ከነበረበት በፊት የነበሩት የተሰሩት የስድብ የመሳለቅ አጸያፊ ሲጠቀሙ አይተናለ‍እ ዘግበን አስቀምጠናል የተሳደቡት አስተማሪ ከነ ተማሪዎቹ ከኋላ ሆነው የሚመሯቸው አንድ ላይ ለህግ ይቅረቡሉን።

የተወደዳችሁ ለሚመለከተው ሁሉ አድርሱልን

በተጨማሪ ሳላህ ወይም ቶፊቅ በመባል ስሚጠራው ግለሰብ አድራሻውን ስለቀየረ ማንኛንም በግለሰቦቹ ላይ ያላችሁን መረጃዎች Share በማድረግ ተባበሩን!!
ሰላም ውዶቼ ግሩፑን ለመጥለፍ በተደጋጋሚ ሙከራ እየተደረገ ነው በሌለንበት ሰአት ድንገት ከተጠለፈና አላስፈላጊ ነገሮችን እኛን መስለው ሊያስተላልፉበት ይችላሉ ለዛ ተጠንቀቁ ከተጠለፈ ደግሞ
በቴዳ ቤት ቲክቶክ ላይ ስለምንነግራችሁ
ፎሎ ያላደረጋችሁ ፎሎ አድርጉ
https://vm.tiktok.com/ZMBYn9fjJ/
እፎይ እና ጰላዲዮስ እውነት አላቸው pinned «ሰላም ውዶቼ ግሩፑን ለመጥለፍ በተደጋጋሚ ሙከራ እየተደረገ ነው በሌለንበት ሰአት ድንገት ከተጠለፈና አላስፈላጊ ነገሮችን እኛን መስለው ሊያስተላልፉበት ይችላሉ ለዛ ተጠንቀቁ ከተጠለፈ ደግሞ በቴዳ ቤት ቲክቶክ ላይ ስለምንነግራችሁ ፎሎ ያላደረጋችሁ ፎሎ አድርጉ https://vm.tiktok.com/ZMBYn9fjJ/»
https://vm.tiktok.com/ZMBYTjvsk

እባካችሁ ይህን ቪዲዬ ገብታችሁ በማይት ለብዙዎች አድርሱ!

በሰሞኑን በተደረገው እንቅስቃሴ መሰረት “እኔም እፎይ ነኝ” በማለት ለወንድማችን ድምጽ የሆኑት የአጋሮ ከተማ ወጣቶች አሁን እየደረሰ ያለውን በደል እጅግ በጣም ግልጽ ማሳያ ነው።

ማንኛውም ሰው ሰበአዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቱን በመጠቀም ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መፍቱ በዚህ መልኩ ሊጣስበት ዓይገባም። አሁንም በወንድሞቻችን ላይ እየደረሰ ያለው የመብት ጥሰት አጥብቀን እንቃወማለን!!!
https://vm.tiktok.com/ZMBYwnBLu

‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

የተወደዳችሁ ሆይ !

ሁላችንም ፍትህን ለማስፈን እንጠነክርስ ይገባል ይህን በቤተክርስቲያን እና በወንድሞቻችን ያጋረጠውን አደጋ ነቅተን በመከላከል እነዚህን ደግሞ በህግ እንዲጠየቁ ማድረግ ተገቢ ነው!!!
https://vm.tiktok.com/ZMBYwqWNd

ይህ ህግ ማስከበር አይደለም ‼️‼️‼️‼️

የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ እንደዚህ ዓይነት ጠብ አጫሪ ቪዲዮችን ለማህበረሰቡ እጅግ ጠንቅ ነው እና እባካችሁ ለተገቢው የህግ አካል አድርሱልን ‼️‼️‼️
ወገን ቻናላችንን ብዙ ነገሮች እየሰራንበትና እያስተላለፍንበት እምገኛለን በዚህም ብዙ ለውጥ አምጥተናል በመሰብሰባችን ።

አሁንም በርቱ የምንለቃቸውን መረጃችም አሰራጯቸው።

በተረፈ ጉሩፑ ከዚህ በላይ ከፍ እንዲል አድርጉት ትንሹ ኅብረታችን እንዲህ ለውጥ ካመጣ ትልቁስ?
ወንድም እህቶች እፎይ ተይዟል ታስሯል ተገድሏል ወዘተርፈ….የመሳሰሉትን አጀንዳ ላለማሳጣት የምንታለልበትን ነገር ለመስጠት የመጡትን ነገሮች ወደጎን ችላ ብለን ስራችን ላይ እናተኩር ምንም የተፈጠረ ነገር የለም እንበርታ!
እፎይ እና ጰላዲዮስ እውነት አላቸው
https://vm.tiktok.com/ZNdeTjfbt/
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እንግዲህ ከላይ እንደምትመለከቱት አንዳንድ ሃይማኖትን ሸፋን አድርገው እየተንቀሳቀሱ ያሉ ኃይሎችን እየተመለከትን መጥተና። አሁንም እንደነዛሀ‍ኢ አይነት እኩይ ተግባር ላይ የሚንቀዳቀሱት ሰዎች ለሀገራችን እና ለማህበረሰባችን ተከባብሮ እና ተቻችሎ የመኖር እሴቱን ስሚያጠፋ እነዚህን አካላት ለህግ በማቅረብ ያላሳለሰ ጥረት ልናረግ ይገባል።

🔝

⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️

TikTok ቪዲዮ ይመልከቱ!!!!
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ሁሉም ክርስቲያን ፖስት ያድርገው አሁኑኑ
እዚህ page ላይ የምትገቡ ሁሉ ይህንን ሳታዮ እንዳታልፉ!!

‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ በቲክቶክ ስሙ ሳላህ በትክክለኛው ስሙ ቶፊቅ በመባል የሚታወቅ ሲሆን ቪዲዮ ላይ እንዳያችሁት ከሆነ በመጽሐፍ ነው ያለማስረጃ አናወራም የክርስትናን መጽሐፍ እኛ እናውቅላችዃለን በማለት መጽሐፍቶቻችንን እና አስተምህሮታችንን በመዘባበት ፈጣሪያችንን በመሳደብ ለፈጣሪያችን የማይገባ ከአስተምህሮታችን ውጪ የሆነ አፀያፊ ቃልን በማድረግ ተማሪዎችን የሚያሰለጥኑ ኡስታዞች በፈለግ በመከተል እንግዲ በዚህ መልኩ ለኃልዎተ እግዚአብሔር በማይገባ በማይመጥን አማርኛ ቃል በመሰንጠቅ እና በማጣመም ሲሳለቅ ሲሳደብ የሚያሳይ አሳዛኝ ምስል ነው።

በጣም የማዝነው ከሚመለከታቸው አካላት ዝምታ ብቻ ሳይሆን ህዝቡ በፍቅር አክብሮ ወደ ዝና ማማ ያወጣቸው ግለሰቦች ናቸው።

የሚሰደበው ፈጣሪያችሁ አይደለምን ⁉️

ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ እድሜ ጤና ሰጥቶ የሰው ፍቅር እና መውደድን ጨምሮ ጨማምሮ በነገራችሁ ሁሉ ያልተለየ አምላካችሁ በአደባባይ መሳለቂ ሲሆን እያያችሁ እንዴትስ ልባችሁ እሺ አለ⁉️

እንዴትስ አእምሮቹ ፈቀደ⁉️

“ከጥፊው በላይ የወዳጄ ዝምታ ልቤን አደማው “ አለ ባለቅኔው።

😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔

@Efoyewnetalew
https://www.facebook.com/share/1A9o2Udeau/

አፍጥኑት! ክርስቲያኖች አሁኑኑ ወደ ስራ ከላይ ባለው ሊንክ እየገባቹ ከታች ያሉትን ደጋግማችሁ ኮሜንት ፃፉ

ጌታችንን በመሳደብና ክርስትናን እያጥላሉ ያሉ ኡስታዞችና ደረሳዎች ለፍርድ ይቅረቡ!!!!!

# ፍትህ የተፃፈውን በማንበቡ በሀገሩ ላይ ጀሃድ ለታወጀበት እፎይና እህቶች!!!!!!
    
# ክርስቲያኖች በሙሉ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ ፍጠኑ

@Efoyewnetalew

ሁሉም ለእውንት የቆመ ይህንን 50x ሼር ያድርግ
እፎይ እና ጰላዲዮስ እውነት አላቸው pinned «https://www.facebook.com/share/1A9o2Udeau/ አፍጥኑት! ክርስቲያኖች አሁኑኑ ወደ ስራ ከላይ ባለው ሊንክ እየገባቹ ከታች ያሉትን ደጋግማችሁ ኮሜንት ፃፉ ጌታችንን በመሳደብና ክርስትናን እያጥላሉ ያሉ ኡስታዞችና ደረሳዎች ለፍርድ ይቅረቡ!!!!! # ፍትህ የተፃፈውን በማንበቡ በሀገሩ ላይ ጀሃድ ለታወጀበት እፎይና እህቶች!!!!!!      # ክርስቲያኖች በሙሉ በእግዚአብሔር ስም…»
ኮፒ ሊንክ ሼር አርጉት
2025/03/14 21:44:41
Back to Top
HTML Embed Code: