. 🌂 ዉድ የ የቻናላችን ቤተሰቦች
ስለጠፋን ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን🙏
አዲስ የ ፍቅር ልብ ወለድ ልንጀምር ነዉ
ርእሱም 👇👇👇
💞◌(እኔነቴን❤️ልስጥክ)◦◌💞
ይሰኛል
♥️ምርጥ የ ካምፖስ የፍቅር ታሪክ♥️
ከዛን በፊት እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ የተጳፈበት ግጥም ተጋበዙልኝ
▣▱◦ርእሱ👇◦▱▣
💖 ፍቅር (K)💟 ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
✍ተፃፈ✍በ...Eyoba
💗 ፍቅር (k)💓
💞💞💞
💖💖ፍቅር💖💖
ፍቅር የኔ ናፍቆት አንቺ የኔ ትርታ
በትንሹም ቢሆን ፍቅሬን ላጫውትሽ ስሚኝ ለ1አፍታ
እኔም አልገባኝም ሚስጥሩ ለራሴ
አንቺን በማየት ዉስጥ ስትደሰት ነፍሴ
ከሰአታት ቀናት ከቀናት ሳምንታት
አንቺን ስመለከት አለቁብኝ ወራት
ከቤታችሁ ደጃፍ ከዛች ሚላ ስር የተቀመጥሽ ለታ
እኔም ራቅ ብዬ ከዛች ከሱቃ ስር ስቀመጥ በደስታ
አይኔም ከአንቺ ዉጪ ዞር ብሎ ሌላ አያይልኝ ላፍታ
ስልጣኑን ቢሰጡኝ ለ1ደቂቃ ከነገስታቱ አለም
ፍቅር የፍቅርን ዋንጫ ላንቺ ነዉ እምሸልም። ♥️ ❤️
ማለት የምትፈልጉት ነገር ካለ
@eyabu
@eyabu 👈👈 👈 enbox me
@eyabu
👆👆
ላይ ይፃፉልኝ፡፡
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join us👇👇 share◉●••
@EnfoA1
@EnfoA1 👈👈👈👈
@EnfoA1 // ,,
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━

. 🌂 ዉድ የ የቻናላችን ቤተሰቦች🙏
አዲሱ የ ፍቅር ልብ ወለድ ጀመረ 😱😱
ርእሱም 👇👇👇
💞◌(እኔነቴን❤️ልስጥክ)◦◌💞
ይሰኛል
♥️ምርጥ የ ካምፖስ የፍቅር ታሪክ♥️
▣▱◦ርእሱ👇◦▱▣
💖 እኔነቴን ልስጥክ💟
✍✍ Eyoba..✍
💖 ክፍል 1💖
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
ሳሮን እበላለሁ የሃዋሳ ልጅ ነኝ እዉነቱን ለመናገር በጣም ቀበጥ ሴት ነኝ ያየሁትን ነገር ማድረግ ያስደስተኛል አሪፍ አሪፍ ልብሶችን መልበስ እወዳለሁ በቃ ሲበዛ ከሰዎች ጎልቶ መታየት ይመቸኛል ምርጫዬም ነው ።ግን ቀበጥ እና ፈታ ያልኩበት ምከንያት አለኝ ለቤተሰቦቼ 1 እና ብቸኛ ሴት ልጃቸው ነኝ ። አባቴ የግል ድርጅት ዉስጥ ነው የሚሰራው እናቴ ደሞ የቤት እመቤት ናት እኔ ደሞ የ12ተኛ ክፍለ ብሄራዊ ፈተና ተፈትኜ ዉጤት መቶልኝ አዳማ ዩኒቨርሲቲ ተመድቤ ወደ አዳማ ልሄድ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ። እናት እና አባቴ ግን ወደ ዩኒቨርስቲ በማደርገው ጉዞ ደስተኛ አደሉም ምክንያታቸው ግልጽ ነው እሱም የኔ ቀበጥ መሆን እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን በጣም በመዉደዴ ብሎም እላፊ ሰዉን ስለማምን በቀላሉ ለጉዳት የምዳረግ ስለሚመስላቸው ነው። መድረሱ አይቀርም መሄጃዬ ቀን ደርሶ ሄድኩ። የፍቅር ታሪኬ የጀመረው ያኔ ነበር ከመኪና🚎 ወርጄ አዳም ዩኒቨርስቲ በር ለይ ልገባ ስል ስሙ ዳኒ ይባላል ልክ እንደኔ የመጀመሪያ አመት ተማሪ ነዉ በጣም ቆንጆ የደስደስ ያለዉ ቀይ በቃ ምን ልበላችሁ እንዳየሁት ወደድኩት።
♥️ ክፈል 2 ይቀጥላል ❤️
ማለት የምትፈልጉት ነገር ካለ
@eyabu
@eyabu 👈👈 👈 enbox me
@eyabu
👆👆
ላይ ይፃፉልኝ፡፡
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●••